በኦሮምያ የፖሊስ አዛዦች ለአስቸኳይ ጉዳይ በሚል ተጠሩ

ግንቦት ፳፱(ሃያ ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-  ባለማእረግተኛ የፖሊስ አዛዦች በሙሉ ለአስቸኳይ ሰትራቴጂ ለውጥና የፖለቲካ ጉዳይ በሚል ለ3 ወራት ቆይታ ደብረዘይት በሚገኘው መከላከያ ግቢ እንዲገቡ ተደርገዋል። የፖለቲካ እና የስትራቴጂ ለውጡ ምን እንደሆነ ለማወቅ ባይቻልም፣ አዛዦቹ ከስልጠና በሁዋላ ማእረግ ተደርቦላቸው በመከላከያ አስተዳደር ስር የሚገኘውን የማረጋጋት ሚና ሃላፊነት ይሰጡዋቸዋል። በኦሮምያ ያለው የህዝብ ተቃውሞ እንደገና ማገርሸቱ መንግስትን ስጋት ላይ መጣሉን ...

Read More »

በሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንቱን ከተቹት ውስጥ አብዛኞቹ ተፈቱ

ግንቦት ፳፱(ሃያ ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-  የክልሉን ፕሬዚዳንትና ሌሎችም ባለስልጣናት በሙስ እና በመልካም አስተዳደር እጦት በመተቸት፣ ፓርቲውን እና ክልሉን ሊያፈርሱ ተነስተዋል በሚል በሽብርተኝነት ወንጀል ከተከሰሱት 6 ወጣቶች መካከል 4ቱ ከቀጠሮው በፊት ባለፈው ሳምንት ፖሊስ አስቀድሞ ሲፈታቸው፣ ሁለቱ ደግሞ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው አንደኛው በ5 ሺ ባር ዋስ እንዲወጣ ሲደረግ ሌላኛው ተከሳሽ መርዋን የሱፍ ተጨማሪ የ10 ቀናት ...

Read More »

አርበኞች ግንቦት7 በአውሮፓ የተሳካ የድጋፍ ማሰባሰብ ስራዎችን ሰራ

ግንቦት ፳፱(ሃያ ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ በኖረዌይ ኦስሎ ቅዳሜ ባዘጋጀው ዝግጅት የአርበኞች ግንቦት 7 ሊ/መንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ፕ/ር ጌታቸው በጋሻው በእንግድነት ተገኝተዋል።  ከፍተኛ ህዝባዊ የትግል ስሜት በተነጸባረቀበት በዚህ መድረግ፣  ከስዊዲን ፤ ፊንላንድ ፣ ዴንማርክ  እና ከሌሎችም  የአውሮፓ ሃገሮች የመጡ ኢትዮጵያውያን ተካፍለዋል። በዝግጅቱ ከ800 000 የኖርዌጂያን ክሮነር በላይ  ገቢ መገኘቱንም ለማወቅ ተችሎአል። ...

Read More »

እነ አቶ በቀለ ገርባ ጫማ ሳያደርጉ በሌሊት ልብስ ፍ/ቤት ቀረቡ

ኢሳት (ግንቦት 26 ፥ 2008) በኦሮሚያ ክልል የተቀጣጠለውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ በአሸባሪነት ተወንጅለው በቂሊንጦ ወህኒ ቤት የሚገኙት እነ አቶ በቀለ ገርባ ጫማ ሳያደርጉ በሌሊት ልብስ ፍ/ቤት ቀረቡ። ቁምጣና ከነቴራ ለብሰው ባዶ እግራቸውን ችሎት ለመቅረብ የተገደዱት ልብሶቻቸው በወህኒ ቤቱ ሃላፊዎች ስልተወሰደባቸው እንደሆነም መረዳት ተችሏል። አርብ ግንቦት 26 ፥ 2008 በሌሊት ልብስ እና በባዶ እግራቸው ችሎት የቀረቡት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ተቀዳሚ ም/ፕሬዝዳንት ...

Read More »

በአዲስ አበባ ቤት የማፍረስ እርምጃ ቀጣይ እንደሚሆን ተነገረ

ኢሳት (ግንቦት 26 ፥ 2008) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለበርካታ ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው አርሶ አደሩንና ሌሎች የልማት ተነሺዎችን የማንሳቱ እቅድ በቂ ካሳና ትክ ቦታን በማቅረብ ቀጣይ እንደሚሆን አርብ አስታወቀ። ሰሞኑን በከተማዋ ከ10 ለሚበልጡ ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነውን ህገወጥ የተባሉ መንደሮችን የማፍረስ እርምጃ ተከትሎ በጉዳዩ ዙሪያ ምክክርን ያካሄደው አስተዳደሩ እቅዱን አስተማማኝና ቀጣይ ለማድረግ ጥናት ማካሄዱን ገልጿል። በጥናቱ መሰረትም አርሶ አደሩንና ...

Read More »

በማላዊ ታስረው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በምግብ ዕጦት ችግር እየተሰቃዩ ነው ተባለ

ኢሳት (ግንቦት 26 ፥ 2008) በማላዊ እስር ቤት ለእስር ተዳርገው የሚገኙ ከ100 በላይ ስደተኞች ኢትዮጵያውያን በምግብ አቅርቦት ችግር እየተሰቃዩ መሆኑን የማላዊ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። ስደተኞቹ ያሉበትን አስከፊ ሁኔታ በመቃወም የሃገሪቱ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማት ከቀናት በፊት ጉዳዩ እልባትን እንዲያገኝ ዘመቻ መክፈታቸው ይታወሳል። በስደተኛ ኢትዮጵያውያኑ ሁኔታ ተቃውሞአቸውን እየገለጹ ያሉት አካላት ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ አልያም ወደሌላ እስር ቤት እንዲዛወሩ እንዲደረግ በመጠየቅ ...

Read More »

መሰቦ ስሚንቶ ከህግ ውጭ በመቶ ሚሊዮኞች የሚቆጠር የባንክ ብድር ወሰደ

ግንቦት ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-  የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት (ህወሃት) ንብረት የሆነው መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ 200 የጭነት መኪኖችን ከውጭ ለማስመጣት 721 ሚሊዮን ብር በህገወጥ መንገድ ጠይቆ ፈቃድ ማግኘቱን የባንኩ ምንጮች ከላኩት የሰነድ ማስረጃ ለማረጋጋጥ ተችሏል። መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ብሄራዊ ባንክ ያወጣው ህግ የጠየቀውን ገንዘብ ለመበደር እንደማያስችለው ካወቀ በሁዋላ የባንኩ የቦርድ አባላት በልዩ ሁኔታ ብድሩን እንዲፈቅዱለት ጠይቋል። ሰኔ 17፣ ...

Read More »

እነ አቶ በቀለ ገርባ በእስር ቤት የሚደርስባቸውን ስቃይ ለፍርድ ቤት ተናገሩ ።

ግንቦት ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-  ዛሬ በባዶ እግራቸውና  በቁምጣና በውስጥ ካናቲራ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት  የቀረቡት የኦሮሞ ፌዴራሊስት  ዶሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራር አቶ በቀለ ገርባ  ፦በባለፈው ቀጠሯቸው ጥቁር ልብስ ለብሰው ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ሲሉ  የእስር ቤቱ ፖሊሶች   ጥቁሩን ልብስ እንዲያወልቁ ሲያዟቸው “አናወልቅም”  ማለታቸውን  በማውሳት፤ «የፈለግነውን የመልበስ ሕገ-መንግስታዊ መብታችን ነው፡፡ ጥቁር ልብስ የለበስነውም፤ ከ50ሺህ በላይ የአንድ ...

Read More »

በሃሮማያ ዩኒቨርስቲ የ288 ተማሪዎች መኖሪያ ዶርሚተሪ ተቃጠለ

ግንቦት ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-  መንስኤው በውል ባልታወቀ ሁኔታ በተነሳው ቃጠሎ ቀደም ብሎ ከመቃጠል የተረፉት ሁለቱ ብሎኮች በእሳት ጋይተዋል። ቀደም ብሎ በደረሰው ቃጠሎ የ587 ተማሪዎች መኖሪያ የሆኑ 5 ህንጻዎች ወድመው ነበር። ለሳምንታት ትምህርት ያቋረጡት  የሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ትምህርታቸውን እንዲጀምሩ ካልጀመሩ ግን ከዩኒቨርስቲው እንደሚባረሩ ተነግሯቸዋል። የፌደራል ፖሊሶች ግቢውን ለቀው ለመውጣት የሚሞክሩ ተማሪዎችን ሰነዶች ሲቀሙ መታዬታቸውን ወኪላችን ገልጿል። ...

Read More »

በድርቁ ምክንያት በስደት እንደወጡ የቀሩ ወገኖች ያሉበትን  ሁኔታ አለማወቃቸው ስጋት እንደፈጠረባቸው ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ

ግንቦት ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-  የሃገሪቱን አብዛኛውን የእርሻ ስራ ያከናውን የነበረው ወጣት ኃይል በረሃቡ ምክንያት ስደት እንደወጣ መቅረቱ ወላጆችን እያሳሰባቸው መሆኑን የአማራ ክልል የድርቁ ተጎጂዎች ተናገሩ፡፡ በየቀያቸው ቆይተው ድርቁን ለመቋቋም ያልቻሉ አምራች ኃይሎች ወደ ተለያዩ ጠረፍ ከተሞችና በአቅራቢያቸው ወደሚገኙ ትልልቅ ከተሞች ተሰደዋል፡፡ህይወታቸውን ለማቆየት በሚያደርጉት ሩጫ በበርሃ በሽታዎችና በተለያዩ አደጋዎች የመሞታቸው መርዶ እንጅ የመመለሳቸውን የምስራች አለመስማታቸው የቀን ...

Read More »