ጥቅምት ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ምንጮች እንደገለጹት የኦፌኮና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ በመታሰር ላይ ሲሆኑ፣ ብዙዎችም ሸሽተዋል። ናዚ ያላደረገውን ስራ እየተሰራ ነው የሚሉት እነዚህ የተቃዋሚ አባላት፣ ማንም የሁለቱ ፓርቲዎች አባላት ተቃወሙም አልተቃወሙም እየተያዙ መሆናቸውን ገልጸዋል። አብዛኛው እስር የሚፈጸመው በኦሮምያ ክልል ሲሆን፣ የተቃዋሚ ድርጅት አባላቱ የቻሉት ጫካ ያልቻሉት ደግሞ አካባቢውን ለቀዋል። በርካታ ወጣቶች እየተደደቡ ሲሆን፣ ሁለት ወጣቶችም ...
Read More »ከእስር ቤት ለምስክርነት የተጠሩት ሦስቱም ጋዜጠኞች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ
ጥቅምት ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 2ኛ ወንጀል ችሎት በጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና አምሳሉ ገ/ኪዳን የነበረው ምስክር የመስማት ቀጠሮ መስካሪዎቹ በ እስር የሚገኙት ሶስቱም ጋዜጠኞች ሳይገኙ ቀርተዋል። ለምስክርነት ተቀጥረው የነበሩት እስረኞች ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ተመስገን ደሳለኝንና ውብሸት ታዬ ናቸው። የቃሊቲ ማረሚያ ቤት እስክንድርን ያላቀረበበትን ምክንያት በገለጸበት ደብዳቤ”እስክንድር ነጋ በማረሚያ ቤት ታራሚዎችን ለረብሻ ...
Read More »በኢህአዴግ ባለስልጣናትና በህወሃት ወታደራዊ ሃላፊዎች የሚፈጸሙ ሙስናዎች ለህዝባዊ ተቃውሞ መነሻ መሆናቸውን አንድ አለም አቀፍ ድርጅት ገለጸ
ኢሳት (ጥቅምት 9 ፥ 2009) በኢህአዴግ የበላይ ባለስልጣናት እና በትግራይ ወታደራዊ ሃላፊዎች የሚፈጸሙ የሙስና ድርጊቶች ህዝቡ በመንግስት ላይ ተቃውሞ እንዲያነሳ እንዳደረጉ አንድ አለም አቀፍ አበይት ጉዳዮች ላይ የሚተነትን መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ገለጸ። መሰረቱን በእንግሊዝ ለንደን ያደረገው ቻትሃም ሃውስ (Chatham House)፣ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን የ4 ብሄረሰቦች ስብስብ ነው የተባለው ኢህአዴግ በህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ቁጥጥር ስር ነው ብለው እንደሚያምኑ አብራርቷል። ባለፉት ...
Read More »የተመድ ዋና ጸሃፊ ባንኪ ሙን የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ መብቶችን እንዲያከብር አሳሰቡ
ኢሳት (ጥቅምት 8 ፥ 2009) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ባን ኪ ሙን የኢትዮጵያ መንግስት መሰረታዊ የሰብዓዊ መብቶችን እንዲያከብር አሳሰቡ። ሃገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ ማድረጓን ያወሱት ዋና ጸሃፊው አዋጁን ምክንያት በማድረግ የሰብዓዊ መብቶች ሊጣሱ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳደረባቸው ገልጸዋል። የአስቸኳይ አዋጁን ተግባራዊ መደረግን ተከትሎ አሜሪካንን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት ስጋታቸውን እየገለጹ ይገኛል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ቃል አቀባይ የሆኑት ...
Read More »በካሊፎርኒያ ግዛት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለኢሳት ገቢ ከ 100 ሺ ዶላር በላይ ድጋፍ አሰባሰቡ
ኢሳት (ጥቅምት 8 ፥ 2009) ነዋሪነታቸው በዚህ በአሜሪካ ካሊፎርንያ ግዛት በኦክላንድና ሳንሆሴ ከተሞች የሆን ኢትዮጵያውያን በሳምንቱ መገባደጃ ቅዳሜና እሁድ ባካሄዱት ልዩ የኢሳት ገቢ ማሰባብሰቢያ ዝግጅት ከ100 ሺ ዶላር (ከ 2 ሚሊዮን ብር) በላይ ድጋፍ አሰባሰቡ። የሁለቱ ከተሞች የገቢ አሰባሳቢ አስተባባሪዎች ቅዳሜ በኦክላንድ እሁድ ደግሞ በሳንሆሴ ከተሞች የተካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በተሳካ ሁኔታና በደማቅ ስነስርዓት መከናወኑን ለኢሳት ገልጸዋል። በኦክላንድ ከተማ ተካሂዶ ...
Read More »በጎንደር የስራ ማስቆም አድማ ለማስቆም የመንግስት ሃይሎች ነዋሪውን በማዋከብ ላይ ናቸው ተባለ
ኢሳት (ጥቅምት 8 ፥ 2009) በጎንደር ከተማ ለሁለተኛ ቀን የቀጠለው የስራ ማቆም አድማ ለማስቆም የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ዕርምጃ እየወሰዱ መሆኑን ነዋሪዎች ገለጡ። የክልሉ መንግስት ሰኞ ረፋድ ጀምሮ በከተማዋ የሚገኙ በርካታ የንግድ ተቋማት መዘጋታቸውን ቢያረጋግጥም አድማው ግን ከሽፏል ሲል ማስታወቁ ይታወሳል። ይሁንና የከተማዋ ነዋሪዎች ቁጥሩ ከፍተኛ የሆን የጸጥታ ሃይል በከተማው ዋና ዋና የንግድ ስፍራዎች አካባቢ በመሰማራት የተዘጉ የንግድ ድርጅቶች እንዲከፍቱ ግፊት ...
Read More »የኢትዮጵያ መንግስት በዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ላይ ቅሬታ ማቅረቡ ተገለጸ
ኢሳት (ጥቅምት 8 ፥ 2009) የኢትዮጵያ መንግስት ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ከቀናት በፊት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን አስመልክቶ በርዕሰ-አንቀጹ ባሰፈረው ፁሁፍ ቅሬታውን አቀረበ። አለም አቀፍ ተነባቢነት ያለው ጋዜጣው ተግባራዊ ተደርጎ የሚገኘው አዋጅ የአምባገነን መሪዎች የሚጠቀሙበት ስልት እንደሆነ በመግለጽ አዋጁ ሊሰራ የማይችል ነው ሲል አቋሙን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። ይሁንና፣ የኢትዮጵያ መንግስት በዚህ በአሜሪካ በሚገኘው ኤምባሲው በኩል ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ በጻፈው ጹሁፍ ቅሬታውን እንዳቀረበ ...
Read More »አሜሪካና አውሮፓ ህብረት በኢህአዴግ ላይ ጠንከር ያለ ዕርምጃ እንዲወስዱ ተጠየቁ
ኢሳት (ጥቅምት 8 ፥ 2009) የአውሮፓ ህብረት ሆነ የዩናይትድ ስቴስ ኦፍ አሜሪካ በህወሃት/ኢህአዴግ በሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጠንከር ያለ ዕርምጃ እዲወስድው ሂውማን ራይትስ ዎች አሳሰበ። የሰብዓዊ መብት ተከራካሪው ሂውማን ራይትስ ዎች የአፍሪካ ቀንድ ከፈተኛ ተመራማሪ ፊሊክስ ሆርን በተለይ ለኢሳት እንግሊዝኛው ክፍል እንደገለጹት ምዕራብያዊያን ሃገራት ጥቅማቸውን ከማስቀደም ይልቅ በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ላለው የሰብዓዊ መብት አያያዝ ቅድሚያ ሊሰጡ ይገባል። ፊሊክስ ሆር እንዳሉት በኢትዮጵያ ...
Read More »በጎንደር የሚደረገው የሥራ ማቆም አድማ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎአል።
ጥቅምት ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አስተባባሪዎች እንደገለጹት ሱቆች፣ ሆቴሎች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሁለተኛ ቀን ተዘግተው ውለዋል። ከትናንት በበለጠም የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ነጋዴዎች ድርጅቶቻቸውን እንዲከፍቱ ሲያስገድዱ ውለዋል። የገዢው ፓርቲ ደጋፊ ነጋዴዎች ወይም እየተጠሩ ድርጅቶቻቸውን ካልከፈቱ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ተነግሮአቸው ለይስሙላ ከከፈቱት በስተቀር በአብዛኛው የከተማ ክፍል የስራ ማቆም አድማው በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። “ የሥራ ማቆም አድማ ማድረግ ክልክል ...
Read More »በኦሮምያ አፈናው ተጠናክሮ መቀጠሉን ተከትሎ በርካታ ዜጎችና የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ጫካ እየገቡ ነው
ጥቅምት ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከክልሉ የሚደርሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በተለይ በአርሲ እና በምስራቅና ምእራብ ጉጂ ዞኖች አፈናው በእጅጉ ተጠናክሮ ቀጥሎአል። የአጋዚ ወታደሮች ወደ አካባቢው በስፋት በመሰማራት መንገድ ላይ ያገኙትን ወጣት ከማፈስ ጀምሮ በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ የፖለቲካ ድርጅት አባላትም እየታሰሩ ነው። እስር ቤቶች እየሞሉ ፣ መኖሪያ ቤቶች ወደ እስር ቤት እየተለወጡ ነው። ከቢሾፍቱ እልቂት በሁዋላ በአካባቢው ተነስቶ ...
Read More »