አጣዳፊ የሆነ የተቅማጥ በሽታ በኦሮሚያ ክልል መከሰቱን ተመድ አስታወቀ

ታኅሣሥ ፲ (አሥር)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የመኸር ወቅት ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ አለመጣሉን ተከትሎ በኢሊኖ የአየር መዛባት ተጋላጭ በሆኑ የደቡብ እና ደቡባዊ ምስራቅ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ድርቅ፣ የውሃ እጥረት እና አጣዳፊ የተቅማጥ በሽታ መከሰቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ቀውስ ጥናት ቡድን አስታውቋል። በወቅታዊ የጤና ሪፖርት መሰረት በኦሮሚያ ክልል 5 ሽህ 150 ነዋሪዎች የተቅማጥ የበሽታው ተጠቂዎች እንዳሉ ግብረሰናይ ድርጅቶች ከክልሉ የጤና ...

Read More »

በቃሊቲ እስር ቤት ህይወቱ ያለፈ አንድ ኬንያዊ አስከሬኑ ወደ አገሩ ተመለሰ

ኢሳት (ታህሳስ 7 ፥2009) በቃሊቲ እስር ቤት ህይወቱ ያለፈ አንድ ኬንያዊ የቴክኖሎጂ ምህንድስና ባለሙያ አስከሬኑ ወደ ኬንያ መመለሱን ቤተሰቦቹ ለመገናኛ ብዙሃን አስታወቁ። የሁለት ሴት ልጆች አባት የነበረው ዛክ ሚሪዩኪ ባለፈው አመት በስልክ የመሰረተ ልማት አገልግሎት ላይ የማጭበርበር ድርጊት ፈጽሟል ተብሎ በጅጅጋ ከተማ በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት መዛወሩ ታውቋል። ሟቹ ኬንያዊ ከሌላ አንድ ባልደርባው ጋር በመሆን ኢንተርሳት ...

Read More »

ማላዊ በእስር ላይ የቆዩ ከ100 በላይ ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሃገራቸው መመለሷን አስታወቀች

ኢሳት (ታህሳስ 7 ፥2009) ማላዊ ወደ ሃገሪቱ በህገ-ወጥ መንገድ ገብተዋል ተብለው ያለ መጠለያ በእስር ላይ የቆዩ ከ100 በላይ ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሃገራቸው መመለሷን አርብ አስታወቀች። የአለም አቀፍ ስደተኞች ቀን አከባበርን አስመልክቶ በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫን የሰጡት የሃገሪቱ ባለስልጣናት ካለፉት ሁለት አመታት ጀምሮ ወደ ማላዊ በህገወጥ መንገድ የሚገቡ ኢትዮጵያውያን ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ለመገናኛ ብዙሃን ገልጸዋል። ከእነዚሁ ስደተኞች መካከል ያለበቂ መጠለያ በእስር ...

Read More »

ኢትዮጵያና ኬንያ ላሙ ወደብን በጋራ ለማልማት ያቀዱት የ22 ቢልዮን ዶላር ፕሮጄክት የገንዘብ እጥረት ገጠመው

ኢሳት (ታህሳስ 7 ፥2009) ኢትዮጵያና ኬንያ ከአራት አመት በፊት የኬንያ – ላሙ ወደብን በጋራ ለማልማት ያቀዱት የ22 ቢልዮን ዶላር ፕሮጄክት የገንዘብ እጥረት አጋጠመው። የኬንያ ባለስልጣናት በአፍርካ ግዙፍ እንደሆነ ብዙ የተነገረለት ይኸው ፕሮጄክት እስካሁን ድረስ በተጠበቀው መጠን ተግባራዊ አለመደረጉ ስጋት እያሳደረ መምጣቱን በመግለጽ ላይ መሆናቸውን ዘስታር የተሰኘ የሃገሪቱ ጋዜጣ አርብ እልት ዘግቧል። ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና የኬንያው የቀድሞ ፕሬዚደንት ሞዋይ ...

Read More »

ኢትዮጵያ በሶማሊያ አሰማርታ የምትገኘውን ቀሪ ሰራዊቷን በቀጣዩ ወር ልታስወጣ ነው ተባለ

ኢሳት (ታህሳስ 7 ፥2009) ኢትዮጵያ በጎረቤት ሶማሊያ በተናጠል አሰማርታ የምትገኘውን ቀሪ ሰራዊቷን በቀጣዩ ወር አጠቃልላ እንደምታስወጣ ተገለጸ። በአሁኑ ወቅት በሃገሪቱ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ እየተካሄደ ያለውን ምርጫ ለማገዝ በሚል ለተወሰነ ጊዜ እንዲቆዩ መደረጉን ፍራንስ 24 የተሰኘ የቴሌቪዥን ጣቢያ የተለያዩ አካላትን ዋቢ በማደረግ ዘግቧል። እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር ከታህሳስ ወር 2006 አም ጀምሮ ቁጥሩ ያልተገለጸ ሰራዊት በሶማሊያ አሰማርታ የምትገኘው ኢትዮጵያ፣ ከቅርብ ...

Read More »

የድርቅ አደጋ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በርካታ የቤት እንስሳት በመሞት ላይ መሆናቸው ተገለጸ

ኢሳት (ታህሳስ 7 ፥2009) በኦሮሚያ ክልል አዲስ የድርቅ አደጋ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በርካታ የቤት እንስሳት በመሞት ላይ መሆናቸው ተገለጸ። የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር በበኩሉ ችግሩን ለመቅረፍ ከሌሎች የሃገሪቱ ክፍሎች ወደ አካባቢው የመኖና የውሃ አቅርቦት እየተጓጓዘ መሆኑን አስታውቋል። የተባበሩት መንግስታት የእርዳታ ማስተባበሪያ መምሪያና አለም-አቀፍ የሰብዓዊ ዕርዳታ ተቋማት አዲስ የተከሰተው ይኸው የድርቅ አደጋ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ እንስሳት እንዲሞቱ ማድረጉን በመግለጽ ላይ ...

Read More »

በጃዊና አካባቢዋ በተነሳው የህዝብ አመጽ ውጥረቱ እንዳለ ነው

ታኅሣሥ ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከአማራ እና ከቤንሻንጉል ክልሎች በሚዋሰነው የጃዊ ስኳር ፋብሪካ አቅራቢያና የፈንድቃ ከተማ አካባቢ በከፍተኛ ውጥረት ላይ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ሰሞኑን የጃዊ ስኳር ፋብሪካን ድርሻ ሰባ አምስት በመቶ ለቱርክ ባለሃብቶች መሽጡን ተከትሎ በፕሮጀክቱ ለተወሰደባቸው መሬት ተተኪ ቦታ ያላገኙና ምንም አይነት ካሳ ያልተከፈላቸው የአካባቢው አርሶ አደሮች እያነሱት ያለው ቅሬታ ሳይበርድ፤ የሚቴክ ወታደራዊ ባለስልጣናት በግላቸው ...

Read More »

በጎንደር ማረሚያ ቤት ውጥረት ሰፍኖ ዋለ

ታኅሣሥ ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የውጥረቱ መነሻ ከኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ጋር የተያያዘ ነው። ቀደም ብሎ ኮ/ል ደመቀን አጅበው ወደ ፍርድ ቤት የሚወስዱ ሃይሎች ተለውጠው አዳዲስ ሃይሎች ኮሎኔሉን አጅበን እንወስዳለን ማለታቸውን ተከትሎ ኮ/ል ደመቀ ፣ “ አልሄድም ፣ አሞኛል”፣ የሚል መልስ በመስጠታቸው ውዝግብ መነሳቱ ታውቋል። አዲሶቹ የእስር ቤቱ ሃላፊዎች “ እኛን ታስጠይቀናለህ፣ መሄድ አለብህ” ብለው ...

Read More »

በጅንካ እስር ቤት የሚገኙ የተቃሚ መሪዎች መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

ታኅሣሥ ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በደቡብ ኦሞ ጅንካ ከተማ ታስረው የሚገኙት የኦሞ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ም/ል ሊቀመንበር መ/ር አለማየሁ መኮንን፣ የዞኑ የድርጅቱ ም/ሊቀመንበር መ/ር እንድሪስ መናን፣ የድርጅቱ የስራ አስፈጻሚ አባላት አቶ ዳዊት ታመነ እና አቶ መሃመድ ጀማል፣ የድርጅቱ አባል አቶ ዘርይሁን ኢቢዞ እንዲሁም አቶ ስለሺ ጌታቸው፣ አቶ አኮ ባይሲኖ፣ አቶ አይሸሹም ወርቁ፣ አቶ አዲሱ ኦርካይዶ፣ አቶ እምነት ...

Read More »

የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ በፕሮፌሰር መረራ ጉዲና መታሰር ዙሪያ ለኢትዮጵያ መንግስት ቀጥታ ደብዳቤ ጻፈ። የአፍሪካ ህብረት በበኩሉ በአዲስ አበባ የሚደረገው መጪው የህብረቱ ስብሰባ አሣስቦኛል አለ

ታኅሣሥ ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ  ለኢትዮጵያ መንግስት በቀጥታ በጻፈው ኦፌሴላዊ ደብዳቤ የኢትዮጵያ መንግስት  የተቃዋሚ ፓርቲ መሪውን ፕሮፌሰር መረራን ያሰረበትን ምክንያት በዝርዝር እንዲገልጽለት ጠይቋል። የህብረቱ  ፓርላማ ፕሬዚዳንት ማርቲን ስቹልዝ ለኢትዮፕያው ፕሬዚዳንት ለዶክተር ሙላቱ ተሾመ በጻፉት ደብዳቤ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረሱ መሪ የፕሮፌሰር መረራ መታሰር እንደረበሻቸው ገልጸውላቸዋል። በመሆኑም በፕሮፌሰር መረራ ላይ የተመሰረተውን ክስ  በግልጽ እንዲያሳውቋቸው ጠይቀዋል። የህብረቱ ...

Read More »