የመንግስት ሰራተኞች የእድገት መመዘኛ መስፈርት የኢህአዴግን አስተሳሰብ በመያዝና አለመያዝ ላይ ሊመሰረት ነው

ጥር ፰ (ስምንት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ  “በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄውን በፐብሊክ ሰርቪሱ የምንተገብርበት ማስፈጸሚያ እቅድ” በሚል ርዕስ ለመንግስት ሰራተኞች ባዘጋጀው የመወያያ ወረቀት ላይ እንደገለጸው፣ በሲቪል ሰርቪሱ ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ የመንግስት ሰራተኞች ከዚህ በሁዋላ በአራት ደረጃዎች ተገምግመው ውጤት የሚሰጣቸው ሲሆን፣ ከ1-3 ባሉ ያሉ ደረጃዎችን ለመያዝ አብዮታዊ ዲሞክራሲን ወይም የልማታዊ ዲሞክራሲ አስተሳሰብን በጽኑ ይዞ መታገል ዋና መስፈርት ሆኖ ቀርቧል። ከኢህአዴግ ...

Read More »

የዶላር እጥረቱን ተከትሎ ንግድ ባንክ ካፒታሉን ለማሳደግ ተገደደ

ጥር ፰ (ስምንት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢትዮጵያ ብር ከአሜሪካን ዶላር ጋር ሲነጻጻር  የመግዛት አቅሙ በተከታታይ እያሽቆለቆለ መምጣት ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካፒታሉን ወደ 40 ቢሊየን ብር ለማሳደግ ተገዷል። ለፓርላማው ሰሞኑን የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ባንኩ በኢኮኖሚው ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ቢያደርግም ካፒታሉ ከአጠቃላይ የንብረት ዕድገቱ ጋር ሲተያይ በተመጣጣኝ መልኩ አላደገም፡፡ በመሆኑም በመንግሥት ዕዳ ሰነድ ወይንም ቦንድ አማካይነት የ26 ነጥብ ...

Read More »

በደቡብ ኦሞ ድርቅ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው

ጥር ፰ (ስምንት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የደቡብ ኦሞ ዞን አገር ሽማግሌዎች “ በህይወት ዘመናችን አይተነው የማናውቀውና የዞኑ ከተማ ጂንካ ከተመሰረተችበት ከ60 ዓመታት ወዲህ ጀምሮ ባልታየ ድርቅ ከተማዋን በምዕራብና ምስራቅ የከበቡዋት የ‹አፊያ› እና ‹ኔሪ › ወንዞች ሙሉ በሙሉ በመድረቃቸው የከተማው እንስሳትም ለከፍተኛ የመኖና ውኃ እጥረት ተደርገውብናል ›› ሲሉ ገልጸዋል፡፡ በከተማዋ የመጠጥ ውኃ እስከ 15 ቀናት እንደሚጠፋ፣ በሦስት ቀን አንድ ...

Read More »

የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት በሶማሊያ የሚገኙ የሃገሪቱ የሰላም አስከባሪ ሃይሎች ከሃገሪቱ መውጣት እንዲጀምሩ ትዕዛዝ መስጠቱ ተገለጸ

ኢሳት (ጥር 8፥ 2009) የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት በሶማሊያ የሚገኙ የሃገሪቱ የሰላም አስከባሪ ሃይሎች ከሃገሪቱ መውጣት እንዲጀምሩ ትዕዛዝ መስጠቱ ተገለጸ። የቡሩንዲ ባለስልጣናት ከጥቂት ወራት በፊት በሶማሊያ ተሰማርተው የሚገኙ ከ5ሺ በላይ ሰላም አስከባሪዎች ደሞዛቸው ባለመከፈሉ ምክንያት ከሶማሊያ ጠቅልልለው እንደሚወጡ ሲያሳስቡ መሰንበታቸው ይታወሳል። የማላዊ መንግስት ባለስልጣናት በጉዳዩ ዙሪያ ሲያካሄዱ የቆዩቱን ውይይት ተከትሎ 5ሺ 400 የሚሆኑ የሃገሪቱ ሰላም አስከባሪ ሃይሎች ከሶማሊያ መውጣት እንዲጀምሩ ሰኞ ...

Read More »

ኢትዮጵያ በአለም ካሉ ሃገራት መካከል የግል የቤት ተሽከርካሪ ባለቤትነት በጣም አነስተኛ ሆኖ የተመዘገበባት ሃገር መሆናን ቢቢሲ ገለጸ

ኢሳት (ጥር 8፥ 2009) ኢትዮጵያ በአለም ካሉ ሃገራት መካከል የግል የቤት ተሽከርካሪ ባለቤትነት በጣም አነስተኛ ሆኖ የተመዘገበባት ሃገር መሆኑናን ቢቢሲ ሰኞ ዘገበ። ሃገሪቱ ላለፉት በርካታ አመታት ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት እንዳስመዘገበች ቢነገርላትም፣ የሁለት ተሽከርካሪዎች ድርሻ በአማካይ ለአንድ ሺ ሰዎች ሆኖ መገኘቱን የዜና አውታሩ ዴሎይት የተሰኘ ኩባንያ ጥናት ዋቢ በማድረግ ለንባብ አብቅቷል። የግል የቤት ተሽከርካሪዎች እንደቅንጦት በሚታይባት ኢትዮጵያ ዕድሜ ጠገብ የሆኑ ተሽከርካሪዎች ...

Read More »

የደቡብ ሱዳን መንግስት በአባይ ወንዝ ዙሪያ ከግብፅ ጋር ተባብሮ ለመስራት ስምምነት መድረሱ ተገለጸ

ኢሳት (ጥር 8፥ 2009) የደቡብ ሱዳን መንግስት በአባይ ወንዝ ዙሪያ ከግብፅ ጋር ተባብሮ ለመስራት ስምምነት መድረሱ ተገለጸ። ሃገሪቱ ከግብፅ ጋር የደርሰችው ይኸው ስምምነት “ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ወዳጅነት አያበላሸውም ወይ?” ተብለው የተጠየቁ የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ሃገራቸው ለኢትዮጵያ ስትል ጥቅሟን መስዋዕት አታደርግም ሲሉ ምላሽን ሰጥተዋል። በቅርቡ በደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳል-ባኪር የተመራ የልዑካን ቡድን ወደ ግብፅ በማቅናት ከግብፅ ፕሬዚደንት አብደል ፈታህ አልሲሲ ...

Read More »

በቂሊንጦ ለታሳሪዎች የሞባይል ስልክ በማስገባት ተባብረዋል የተባሉ አምስት የእስር ቤቱ የጥበቃ አባላት ክስ ተመሰረተባቸው

ኢሳት (ጥር 8፥ 2009) በቂሊንጦ እስር ቤት ለሚገኙ ታሳሪዎች ገንዘብና የሞባይል ስልክ ለማስገባት ተባብረዋል የተባሉ አምስት የእስር ቤቱ የጥበቃ አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ክስ ተመሰረተባቸው። የአምስት የጸጥታ አባላት መጠኑ ከ316ሺ ብር በላይ የሆነ የገንዘብ እንዲሁም የእጅ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን ከውጭ ወደ እስር ቤቱ እንዲገባ በማድረግ እንዲሁም ከታራሚዎች የሚላኩ መልዕክቶችን ለጋዜጠኞች እንዲደርስ አድርገዋል የሚል ክስ እንደተመሰረተባቸው በሃገር ውስጥ ያሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። ...

Read More »

በተለያዩ ክልሎች በመገንባት ላይ ያሉ የሃይል ማመንጫ ፕሮጄክቶች በበጀት እጥረት ሳቢያ ግንባታቸው መስተጓጎሉ ተገለጸ

ኢሳት (ጥር 8፥ 2009) መንግስት ያጋጠመውን የፋይናንስ እጥረት ተከትሎ በተለያዩ ክልሎች በመገንባት ላይ ያሉ የሃይል ማመንጫ ፕሮጄክቶች በበጀት እጥረት ሳቢያ ግንባታቸው መስተጓጎሉ ተገለጸ። በሀገሪቱ በመካሄድ ላይ ስላሉ የሃይል ማመንጫ ፕሮጄክቶች ሪፖርትን ያደመጠው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፉት ስድስት ወራቶች ፕሮጄክቶቹን ለማጠናቀቅ ሲካሄዱ የነበሩ እንቅስቃሴዎች አፈጻጸም ዝቅተኛ መሆኑን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ፕሮጄክቶቹ በተቀመጠላቸው ...

Read More »

በአልጣሽ ፓርክ የነጻነት ሃይሎችን ለማጥቃት የተላኩ ወታደሮች ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባቸው

ጥር ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ምንጮች ለኢሳት እንደገለጹት በሰሜን ጎንደር ዞን በቋራ ወረዳ አልጣሽ ብ/ፓርክ ውስጥ ለነጻነት የሚታገሉ ሃይሎችን ለመውጋት በሚል የተላኩት ወታደሮች የተወሰኑት ሲሞቱ አብዛኞቹ ደግሞ ከፈተኛ  ጉዳት ደርሶባቸዋል። በ3 ቡድን ተከፍሎ ለጥቃት ወደ ፓርኩ ከገቡት የሰራዊት አባላት መካከል   አብኑን ወይም አምዶክ ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ የገቡት ወታደሮች  የተጓዙት የእግር መንገድ ከመርዘሙና አብኑን ላይ አለ የተባለው ውሃ ...

Read More »

የብኢኮ 90 በመቶ የአመራር ቦታዎች በአንድ አካባቢ ሰዎች የተያዙ መሆናቸውን ሰነዶች አመለከቱ

ጥር ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአብዛኛው በቀድሞ መንግስታት የተገነቡትን ስድስት  ወታደራዊ አገልግሎት ሰጪ የማምረቻ ኮምፕሌክሶችን ማለትም  ወታደራዊ ተሸከርካሪዎችን በማደስ ሲሰራ የነበረው- ቢሾፍቱ (40720)፣  ተተኳሾችን በማምረት ሲያገለግል የነበረው-  ሆርማት ፋብሪካ  ፣ ቀላል መሳሪዎችን በማምረት ተልእኮ የነበረው – ጋፋት ፋብሪካ ፣  ወታደራዊ አይሮፕላኖችን ለማደስ የተቋቋመው- ደጀን  ፋብሪካ፣  መለዋወጫዎችን ለማምረት የተመሰረተው – አዲስ ሜታል ፋብሪካ እንዲሁም ወታደራዊ አልባሳት ሲያመርት የነበረውን ...

Read More »