ግንቦት ፲፬ ( አሥራ አራት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የክሱ ምክንያት ኤጄንሲው ከኦሮሚያ ክልል ወስዶት የነበረውን 200 ሺህ ካሬ ሜትር መሬት አስመልክቶ የኦሮሚያ ቴሌቪዥን በቅርቡ ያስተላለፈው ፕሮግራም ነው። ኢንሳ በቀን 09-09-2009 ለአቶ ለማ መገርሳ በጻፈው በዚሁ ደብዳቤ በ2002 ዓመተ ምህረት ለሥራ ኃላፊዎችና ለሠራተኞች መኖሪያ የሚሆን ካምፕ መሥሪያ መሬት የክልሉን መንግስት ጠይቆ በለገጣፎና በለገዳዲ መስተዳድር 200 ሺህ ሄክታር ...
Read More »Amsterdam
በባህርዳር ዙሪያ ቦንብ መፈንዳቱን ተከትሎ ውጥረ ሰፍኖ ሰነበተ
ግንቦት ፲፬ ( አሥራ አራት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ቅዳሜ ምሽት በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ ጭስ አባይ ከተማ ላይ የእጅ ቦንብ መወርወሩን ተከትሎ ባህርዳር እና አካባቢዋ እስከ ትናንት ድረስ ከፍተኛ ቁጥር ባላቸው ፌደራል ፖሊስ አባላት ተወረው እንደነበር የአይን እማኞች ገልጸዋል። ለልማት በሚል በሚወሰድ መሬት የካሳ ክፍያ ውዝግብ መነሳቱን የሚገልጹት ምንጮች፣ ማንነታቸው ያልተወቁ ሃይሎች፣ በአካባቢው ነዋሪ የሆነና የህወሃት/ኢህአዴግ ...
Read More »ኢህአዴግ በ3 ዙር 2 ሺ ካድሬዎችን ሊያሰለጥን ነው
ግንቦት ፲፬ ( አሥራ አራት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከፍተኛ ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ በመግባቱ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ከፍተኛና መካከለኛ ካድሬዎችን የቀነሰው ኢህአዴግ ከአዲስ አበባና ድሬዳዋ መስተዳደርና ከ9 ክልሎችና የፌደራል መስሪያ ቤቶች የመለመላቸውን 500 የሚሆኑ ካድሬዎችን ግንቦት 14 ቀን 2009 ዓም አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በተገኙበት የሚያስመርቅ ሲሆን፣ በስልጠና የቆዩት ካድሬዎች ስለጨበጡት ትምህርት ፈተና እንደሚፈተኑ እንደሁም በሚቀጥሉት ቀሪ 3 ...
Read More »በአማራ እና በሃረሪ ክልሎች የመከላከያ ሰራዊት ምልመላ ድርቅ እንደመታው ተገለጸ
ግንቦት ፲፩ ( አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከግንቦት አራት ቀን ጀምሮ ልዩ ልዩ ጥቅማጥቆሞችን እንደሚሰጥ በመግለጽ፣ እየጠፉ በሚገኙ ወታደሮች ቦታ አዳዲስ ወታደሮችን ለመቅጠር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ያለው የህውሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ፣ በተለይ በአማራ ክልል በሁሉም ከተሞች አንድም ተመዝጋቢ በመጥፋቱ ምዝገባውን ለማካሄድ የተመደቡ ሰራተኞች ግራ መጋባታቸውን ጥያቄ ያቀረበችላቸው የክልሉ ወኪላችን ገልጻለች። ከወራት በፊት በየትምህርት ቤቱ በራፍ ላይ ...
Read More »ገዚው ፓርቲ የአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ ላይ ያወጣውን መግለጫ ተቃወመ
ግንቦት ፲፩ ( አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአውሮፓ ፓርላማ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ.ር መረራ ጉዲና ከእስር እንዲፈቱና የቀረበባቸው ክስ ውድቅ እንዲሆን፣ በዶ/ር ብርሃኑ ነጋና አቶ ጃዋር ሙሃመድ ላይ የቀረበው ክስ እንዲነሳ እንዲሁም ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ከእስር እንዲፈቱ፣ በቅርቡ በኦሮምያና በሌሎችም የአገሪቱ አካባቢዎች የተፈጸሙ ግድያዎች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሚመራው ገለልተኛ ቡድን እንዲጣራ ...
Read More »የሶስት ልጆች እናት የሆኑት ወ/ሮ ነቢቡ በ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው በፍትህ እጦት እየተሰቃዩ ነው
ግንቦት ፲፩ ( አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ምንጮች እንደገለጹት የ3 ልጆች እናት የሆኑት ወ/ሮ ነቢቡ ደሳለኝ ላለፉት 3 ወራት በ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ታስረው እየተሰቃዩ ሲሆን፣ ሁለት ጊዜ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም መልስ አለማግኘታቸውን ምንጮች ገልጸዋል። ወ/ሮ ነቢቡ በአሸባሪነት እንደምትከሰስ የተነገራቸው ቢሆንም፣ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ግን ምንም የክስ ቻርጅ አልቀረበባቸውም። በመሃሉ በፍትህ እጦት እርሳቸውና ልጆቻቸው ለከፍተኛ ...
Read More »ባለፈው ሳምንት ከአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ጋር ቃለ ምልልስ ካደረገ በኋላ ፕሮግራሙ በጣቢያው እንዳይተላለፍ የታገደበት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ሥራውን በገዛ ፈቃዱ መልቀቁን አስታወቀ።
ግንቦት ፲፩ ( አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ዛሬ በፌስ ቡክ ገጹ ላለፉት አራት ዓመታት ከኢቢሲ ጋር ደጉንም መልካሙን ግዜ መካፈሉን በመጥቀስ፤ “ሰሞኑን ከቴዲ አፍሮ ጉዳይ ጋር ተያይዞ በተከሰተው ነገር ግን ከህሊናዬ ጋር እየታገልኩ ልቀጥል አልችልም”ብሏል። “ጉዳዩ እንድን የኪነጥበብ ሰው ማቅረብና ያለመቅረብ ጉዳይ ብቻ አይደለም”ያለው ጋዜጠኛ ብሩክ፤ ነገሩን የጋዜጠኝነትን ልዕልና የሚጋፋ ሆኖ ስላገኘውና ...
Read More »አርበኞች ግንቦት7 እና ኦብነግ በጋራ ለመታገል ተስማሙ
ግንቦት ፲ ( አሥር ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአርበኞች ግንቦት7 የአንድነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄና የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር በጋራ ባወጡት መግለጫ፣ ከግንቦት 7 እስከ ግንቦት9 ቀን 2009 ዓም በፍራንክፈርት ከተማ፣ በሁለቱም ድርጅቶች ተወካዮች አማካኝነት ባደረጉት ስብሰባ የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝና የኢትዮጵያ ህዝብ ሰቆቃና ስቃይ እንዲያበቃ በጋራ ለመታገል፣ ሌሎች ዲሞክራሲ ሃይሎችን በማሳተፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ ሃይል እንዲያገኝ በግንባር ቀደምትነት ለመታገል ...
Read More »በዶ/ር ቴዶዎድሮስ አድሃኖም ላይ የሚቀርበው ተቃውሞ ጨምሯል
ግንቦት ፲ ( አሥር ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ ውስጥ በጤና ጥበቃ እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ያገለገሉት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፣ ገዢው ፓርቲ፣ ታላላቅ አለማቀፍ ሃብታሞች የሚያፈሱትን የገንዘብ ድጋፍ እንዲሁም የአፍሪካ ህብረትን እርዳታ በመተማመን የአለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ለመመረጥ ከፍተኛ ዘመቻ እያካሄዱ ሲሆን ፣ በተቃራኒው ደግሞ በአገዛዙ ከፍተኛ በደል የደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን የግለሰቡን መመረጥ አጥብቀው በመቃወም ...
Read More »ኢሳት ወደ አየር ተመለሰ
ግንቦት ፲ ( አሥር ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ለአንድ ሳምንት ያክል የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ ከፍተኛ ገንዘብ በማውጣት ኢሳት ከአየር ላይ እንዲወርድ ለማድረግ የቻለ ቢሆንም፣ አስተዳዳሩ ባደረው ከፍተኛ ጥርት ወደ አየር ለመመለስ ችሎአል። ሰሞኑን ሲደረግ የነበረው ሙከራ በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ በአሁኑ ሰአት ኢሳት ሙሉ በሙሉ የ24 ሰአት አገልግሎቱን ጀምሯል። ከ8 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የምግብ እርዳታ በሚፈልጉበት በዚህ ...
Read More »