Amsterdam

ከኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ ጋር በተያያዘ በጎንደር አንገረብ እስር ቤት ውጥረቱ ቀጥሎአል

ታኅሣሥ ፲ (አሥር)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኮ/ል ዶመቀ ዘውዴን ከጎንደር አውጥቶ ለመውሰድ ከሚደረግ ሙከራ ጋር በተያያዘ በእስር ቤቱ ውስጥ በተነሳ ተቃውሞ 1 እስረኛ ሲገደል ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ እስረኞች ደግሞ ቆስለዋል። አንዳንድ ወገኖች የሟች እስረኞች ቁጥር 3 ነው ይላሉ። ኮ/ል ደመቀን ከሌሎች እስረኞች ለይቶ በማውጣት በአንድ ክፍል ውስጥ ለማስቀመጥ የተደረገውን ሙከራ ኮሎኔሉም ሆኑ እስረኞች የተቃወሙት ሲሆን፣ ይህንን ተከትሎ ተኩስ ...

Read More »

በሰሜን ጎንደር የሚንቀሳቀሱ የነጻነት ሃይሎች ለሽማግሌዎች ማስጠንቀቂያ ሰጡ

ታኅሣሥ ፲ (አሥር)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- “ከአምባጊዮርጊስ እስከ ደባት መሽገው የሚንቀሳቀሱ የነጻነት ሃይሎች እጃቸውን እንዲሰጡ አግባቡልን” በማለት የህወሃት/ኢህአዴግ ካድሬዎች በ31 ቀበሌዎች ስብሰባ አድርገው በእያንዳንዱ ቀበሌ 30 ሽማግሌዎችን አስመርጠዋል ። ካድሬዎች፣” እኛ አንድ ሺ ወታደር ቢገደልብን ሌላ አንድ ሺ እናመጣለን፣ አንድ አርሶአደር ቢገድል ግን አይተካም” የሚል ቅስቀሳ የጀመሩ ሲሆን፣  የነጻነት ታጋዮቹ በበኩላቸው፣ ማንኛውም ሽማግሌ፣  የሃይማኖት አባትም ሆነ ሌላ ግለሰብ፣ ...

Read More »

ሁለት የነጻነት ታጋዮች አራት ወታደሮችን ገድለው ተሰው

ታኅሣሥ ፲ (አሥር)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በኮሚቴ አባልነት ተመርጦ ሲንቀሳቀስ እና የነጻነት ተጋድሎ ሲያደርግ የነበረው  አቶ ዘውዱ ገ/እግዚአብሄርና ሌላው ጓደኛው አቶ ሙላው ከበደ ታህሳስ 9 ቀን 2009 ዓም መተማ ቁጥር 2 በሚባለው አካባቢ  እነሱን ለመያዝ ከመጡ ወታደሮች ጋር ተፋልመው 4 ወታደሮችን ገድለው  ተሰውተዋል። ከኮርመር የተነሱት ወታደሮች፣ ታጋዮቹን በቀላሉ እንይዛለን ብለው ቢሄዱም ያልጠበቁት ...

Read More »

ከኤርትራ ጋር በሚዋሰኑ ቦታዎች ተጨማሪ ራዳሮች እየተተከሉ ነው

ታኅሣሥ ፲ (አሥር)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ህወሃት/ኢህአዴግ የሚመራው መንግስት ከኤርትራ ጋር በሚዋሰኑ ድንበሮች አካባቢ ዘመናዊ ካሜራዎችንና ራዳሮችን እያስተከለ ነው። በሰሜን የአገሪቱ ክፍሎች በቅርቡ ዘመናዊ ራዳሮችና የርቀት ካሜራዎች እጅግ ውድ በሆነ ዋጋ ተገዝተው የተተከሉ ሲሆን፣ ትናንት እሁድ ደግሞ በአፋር ክልል በእንድፎና አዳይቱ በሚባሉ ከተሞች መሃል ላይ የራዳር ተከላው ሲከናወን ውሎአል። የሩሲያና ቻይና ስሪት የሆኑት መሳሪያዎች በሚሊዮን ...

Read More »

አጣዳፊ የሆነ የተቅማጥ በሽታ በኦሮሚያ ክልል መከሰቱን ተመድ አስታወቀ

ታኅሣሥ ፲ (አሥር)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የመኸር ወቅት ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ አለመጣሉን ተከትሎ በኢሊኖ የአየር መዛባት ተጋላጭ በሆኑ የደቡብ እና ደቡባዊ ምስራቅ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ድርቅ፣ የውሃ እጥረት እና አጣዳፊ የተቅማጥ በሽታ መከሰቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ቀውስ ጥናት ቡድን አስታውቋል። በወቅታዊ የጤና ሪፖርት መሰረት በኦሮሚያ ክልል 5 ሽህ 150 ነዋሪዎች የተቅማጥ የበሽታው ተጠቂዎች እንዳሉ ግብረሰናይ ድርጅቶች ከክልሉ የጤና ...

Read More »

በጃዊና አካባቢዋ በተነሳው የህዝብ አመጽ ውጥረቱ እንዳለ ነው

ታኅሣሥ ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከአማራ እና ከቤንሻንጉል ክልሎች በሚዋሰነው የጃዊ ስኳር ፋብሪካ አቅራቢያና የፈንድቃ ከተማ አካባቢ በከፍተኛ ውጥረት ላይ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ሰሞኑን የጃዊ ስኳር ፋብሪካን ድርሻ ሰባ አምስት በመቶ ለቱርክ ባለሃብቶች መሽጡን ተከትሎ በፕሮጀክቱ ለተወሰደባቸው መሬት ተተኪ ቦታ ያላገኙና ምንም አይነት ካሳ ያልተከፈላቸው የአካባቢው አርሶ አደሮች እያነሱት ያለው ቅሬታ ሳይበርድ፤ የሚቴክ ወታደራዊ ባለስልጣናት በግላቸው ...

Read More »

በጎንደር ማረሚያ ቤት ውጥረት ሰፍኖ ዋለ

ታኅሣሥ ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የውጥረቱ መነሻ ከኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ጋር የተያያዘ ነው። ቀደም ብሎ ኮ/ል ደመቀን አጅበው ወደ ፍርድ ቤት የሚወስዱ ሃይሎች ተለውጠው አዳዲስ ሃይሎች ኮሎኔሉን አጅበን እንወስዳለን ማለታቸውን ተከትሎ ኮ/ል ደመቀ ፣ “ አልሄድም ፣ አሞኛል”፣ የሚል መልስ በመስጠታቸው ውዝግብ መነሳቱ ታውቋል። አዲሶቹ የእስር ቤቱ ሃላፊዎች “ እኛን ታስጠይቀናለህ፣ መሄድ አለብህ” ብለው ...

Read More »

በጅንካ እስር ቤት የሚገኙ የተቃሚ መሪዎች መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

ታኅሣሥ ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በደቡብ ኦሞ ጅንካ ከተማ ታስረው የሚገኙት የኦሞ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ም/ል ሊቀመንበር መ/ር አለማየሁ መኮንን፣ የዞኑ የድርጅቱ ም/ሊቀመንበር መ/ር እንድሪስ መናን፣ የድርጅቱ የስራ አስፈጻሚ አባላት አቶ ዳዊት ታመነ እና አቶ መሃመድ ጀማል፣ የድርጅቱ አባል አቶ ዘርይሁን ኢቢዞ እንዲሁም አቶ ስለሺ ጌታቸው፣ አቶ አኮ ባይሲኖ፣ አቶ አይሸሹም ወርቁ፣ አቶ አዲሱ ኦርካይዶ፣ አቶ እምነት ...

Read More »

የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ በፕሮፌሰር መረራ ጉዲና መታሰር ዙሪያ ለኢትዮጵያ መንግስት ቀጥታ ደብዳቤ ጻፈ። የአፍሪካ ህብረት በበኩሉ በአዲስ አበባ የሚደረገው መጪው የህብረቱ ስብሰባ አሣስቦኛል አለ

ታኅሣሥ ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ  ለኢትዮጵያ መንግስት በቀጥታ በጻፈው ኦፌሴላዊ ደብዳቤ የኢትዮጵያ መንግስት  የተቃዋሚ ፓርቲ መሪውን ፕሮፌሰር መረራን ያሰረበትን ምክንያት በዝርዝር እንዲገልጽለት ጠይቋል። የህብረቱ  ፓርላማ ፕሬዚዳንት ማርቲን ስቹልዝ ለኢትዮፕያው ፕሬዚዳንት ለዶክተር ሙላቱ ተሾመ በጻፉት ደብዳቤ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረሱ መሪ የፕሮፌሰር መረራ መታሰር እንደረበሻቸው ገልጸውላቸዋል። በመሆኑም በፕሮፌሰር መረራ ላይ የተመሰረተውን ክስ  በግልጽ እንዲያሳውቋቸው ጠይቀዋል። የህብረቱ ...

Read More »

ማላዊ 100 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ወደ ትውልድ አገራቸው መለሰች

ታኅሣሥ ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ማላዊን አቆራርጠው ወደ ደቡብ አፍሪካ በሕገ ወጥ መንገድ ሊገቡ ሲሉ የተያዙ ቁጥራቸው 100 የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ከዓለምአቀፉ የደተኞች ድርጅት(IOM) ጋር በመተባበር ወደ ትውልድ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን የማላዊ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ቤስተን ችላቢሊ አስታወቁ። ሚንስትሩ ቀደም ብሎ 300 ኢትዮጵያዊና ስደተኞች ከማላዊ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ መደረጋቸውን ገልጸዋል። በማሉፓ እስር ቤት ውስጥ150 ስደተኞች መኖራቸውን ...

Read More »