ጥር ፰ (ስምንት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ “በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄውን በፐብሊክ ሰርቪሱ የምንተገብርበት ማስፈጸሚያ እቅድ” በሚል ርዕስ ለመንግስት ሰራተኞች ባዘጋጀው የመወያያ ወረቀት ላይ እንደገለጸው፣ በሲቪል ሰርቪሱ ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ የመንግስት ሰራተኞች ከዚህ በሁዋላ በአራት ደረጃዎች ተገምግመው ውጤት የሚሰጣቸው ሲሆን፣ ከ1-3 ባሉ ያሉ ደረጃዎችን ለመያዝ አብዮታዊ ዲሞክራሲን ወይም የልማታዊ ዲሞክራሲ አስተሳሰብን በጽኑ ይዞ መታገል ዋና መስፈርት ሆኖ ቀርቧል። ከኢህአዴግ ...
Read More »Amsterdam
የዶላር እጥረቱን ተከትሎ ንግድ ባንክ ካፒታሉን ለማሳደግ ተገደደ
ጥር ፰ (ስምንት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢትዮጵያ ብር ከአሜሪካን ዶላር ጋር ሲነጻጻር የመግዛት አቅሙ በተከታታይ እያሽቆለቆለ መምጣት ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካፒታሉን ወደ 40 ቢሊየን ብር ለማሳደግ ተገዷል። ለፓርላማው ሰሞኑን የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ባንኩ በኢኮኖሚው ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ቢያደርግም ካፒታሉ ከአጠቃላይ የንብረት ዕድገቱ ጋር ሲተያይ በተመጣጣኝ መልኩ አላደገም፡፡ በመሆኑም በመንግሥት ዕዳ ሰነድ ወይንም ቦንድ አማካይነት የ26 ነጥብ ...
Read More »በደቡብ ኦሞ ድርቅ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው
ጥር ፰ (ስምንት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የደቡብ ኦሞ ዞን አገር ሽማግሌዎች “ በህይወት ዘመናችን አይተነው የማናውቀውና የዞኑ ከተማ ጂንካ ከተመሰረተችበት ከ60 ዓመታት ወዲህ ጀምሮ ባልታየ ድርቅ ከተማዋን በምዕራብና ምስራቅ የከበቡዋት የ‹አፊያ› እና ‹ኔሪ › ወንዞች ሙሉ በሙሉ በመድረቃቸው የከተማው እንስሳትም ለከፍተኛ የመኖና ውኃ እጥረት ተደርገውብናል ›› ሲሉ ገልጸዋል፡፡ በከተማዋ የመጠጥ ውኃ እስከ 15 ቀናት እንደሚጠፋ፣ በሦስት ቀን አንድ ...
Read More »በአልጣሽ ፓርክ የነጻነት ሃይሎችን ለማጥቃት የተላኩ ወታደሮች ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባቸው
ጥር ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ምንጮች ለኢሳት እንደገለጹት በሰሜን ጎንደር ዞን በቋራ ወረዳ አልጣሽ ብ/ፓርክ ውስጥ ለነጻነት የሚታገሉ ሃይሎችን ለመውጋት በሚል የተላኩት ወታደሮች የተወሰኑት ሲሞቱ አብዛኞቹ ደግሞ ከፈተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በ3 ቡድን ተከፍሎ ለጥቃት ወደ ፓርኩ ከገቡት የሰራዊት አባላት መካከል አብኑን ወይም አምዶክ ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ የገቡት ወታደሮች የተጓዙት የእግር መንገድ ከመርዘሙና አብኑን ላይ አለ የተባለው ውሃ ...
Read More »የብኢኮ 90 በመቶ የአመራር ቦታዎች በአንድ አካባቢ ሰዎች የተያዙ መሆናቸውን ሰነዶች አመለከቱ
ጥር ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአብዛኛው በቀድሞ መንግስታት የተገነቡትን ስድስት ወታደራዊ አገልግሎት ሰጪ የማምረቻ ኮምፕሌክሶችን ማለትም ወታደራዊ ተሸከርካሪዎችን በማደስ ሲሰራ የነበረው- ቢሾፍቱ (40720)፣ ተተኳሾችን በማምረት ሲያገለግል የነበረው- ሆርማት ፋብሪካ ፣ ቀላል መሳሪዎችን በማምረት ተልእኮ የነበረው – ጋፋት ፋብሪካ ፣ ወታደራዊ አይሮፕላኖችን ለማደስ የተቋቋመው- ደጀን ፋብሪካ፣ መለዋወጫዎችን ለማምረት የተመሰረተው – አዲስ ሜታል ፋብሪካ እንዲሁም ወታደራዊ አልባሳት ሲያመርት የነበረውን ...
Read More »ገዢው ፓርቲ በሚያዘጋጃቸው ስብሰባዎች ውግዘት እያስተናገደ ነው
ጥር ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አገዛዙ በመላ አገሪቱ የሚታየውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ህዝብን ያረጋጋልኝ ይሆናል በማለት በሚያደርጋቸው ስብሰባዎች ላይ ከፍተኛ ውግዝት ማስተናገዱን ቀጥሎአል። በከተማ ልማትና ቤት ሚ/ር ከሰኞ ታህሳስ 23 እስከ ዓርብ ታህሳስ 28/ 2009 ዓ.ም. በተደረገው የ5 ቀናት የጥልቅ ተሃድሶ ውይይት በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ማለቅ ባለመቻሉ ተጨማሪ ሁለት ቀናት ወስዶ ባለፈው ማክሰኞ ተጠናቋል፡፡ ሠራተኞቹ በውይይቱ ማሃል ...
Read More »የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ለሽያጭ መቅረቡ በድርጅቱ ሰራተኞች ላይ ስጋት አሳድሯል
ጥር ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ 40 በመቶ ለሽያጭ መቅረቡን በተመለከተ ሪፖርተር ጋዜጣ ባለፈው ሳምንት ከዘገበ ወዲህ የድርጅቱ ሰራተኞች ”ድርጅቱ አትራፊ ሆኖ እያለ ለምን ለሽያጭ እንዲቀርብ ተደረገ?” በማለት ቅሬታ ማሰማት ጀምረዋል። ሰራተኞቹ ከስራ ገበታችን ልንነሳ እንችላለን የሚል ከፍተኛ ስጋት ላይም ወድቀዋል። ድርጅቱ ለቻይና ኩባንያ ለሽያጭ ይቀርባል መባሉ በድርጅቱ ሰራተኞች ዘንድ መነጋገሪያ አጀንዳ ...
Read More »በአዲስ አበባ በፉሪ አካባቢ የተፈናቀሉ ሰዎች ለከፍተኛ ችግር ተጋልጠዋል
ጥር ፬ (አራት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ ፉሪ አካባቢ መኖሪያ ቤታቸው በላያቸው ላይ የፈረሰባቸው የአካባቢው ነዋሪዎች እና ብቻውን የቀረው የፉሪ ደብረገነት ኡራኤል ቤተክርስቲያን ሕልውና አደጋ ላይ መሆኑን ምንጮቻን ተናግረዋል። በአካባቢው ነዋሪ የነበሩ 7 ሽህ 500 አባውራዎች በአጠቃላይ በድምሩ ከ30 ሽህ በላይ የሚገመቱ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል። የተገደሉም መኖራቸውን አባቶች ይናገራሉ። ተፈናቃይ ነዋሪዎች በአፍራሽ ግብረሃይሉ በአስገዳጅ ሃይል ከ ...
Read More »በርካታ የዶርዜ ብሄረሰብ ተወላጆች በሽብርተኝነት ተከሰሱ
ጥር ፬ (አራት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የማንነት ጥያቄ አንስታችሁዋል በሚል ከ35 በላይ የዶርዜ ተወላጆች ላለፉት 2 ወራት በአርባምንጭ እና በጨንጫ እስር ቤቶች ታስረው እንደሚገኙ ምንጮች ገልጸዋል። የዶርዜ ተወላጆች በአካባቢያችን ልማት የለም፣ መብታችንም አይከበርም በማለት ጥያቄያቸውን ከጠ/ሚኒስትሩ እስከ ፌደሬሼን ምክር ቤት አቅርበዋል። ዋና ዋና የሚባሉት የዶርዜ የአገር ሽማግሌዎችና ታዋቂ ሰዎች እየተፈለጉ በመታሰር ላይ መሆናቸውም ታውቋል። የሽብርተኝነት ክስ የተመሰረተባቸው እነዚህ ...
Read More »ያለፈው የፈረንጆች ዓመት ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ቀውስ ውስጥ የገባችበት አመት እንደነበር ሰየብአዊ መብት ድርጅቱ አስታወቀ
ጥር ፬ (አራት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሂውማን ራይትስ ወች የአለምን የሰብአዊ መብት አያያዝ በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ባለፈው የፈረንጆች አመት በኢትዮጵያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውንና በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ መታሰራቸውን ገልጿል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተነሳ ዜጎች መብታቸው መገደቡ ብቻ ሳይሆን፣ አሁንም ድረስ ለቀጠለው አፈና ተዳርገዋል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈናን መፍቀዱ ብቻ ሳይሆን፣ ዜጎች ማህበራዊ የመገናኛ መንገዶችን እንዳይጠቀሙና ከውጭ አገራት ...
Read More »