መጋቢት ፮ (ስድስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በጥንታዊው እና ታሪካዊው የዋልድባ ገዳም ላይ በልማት ስም ውድመት እንዲደርስ መደረጉን በመቃወም ባለባቸው ሃይማኖታዊ ግዴታዎች ገዳሙን በመወከል ጉዳዩን ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት በአካልና በደብዳቤ ያቀረቡት አባ ገብረኢየሱስ በገዥው መንግስት የደህንነት አባላት ታፍነው የተወሰዱ ሲሆን እስካሁንም ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም። በገዳሙ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫዎችን ሲሰጡ የነበሩትን የአባ ገብረኢየሱስን በገዥው መንግስት የደህንነት አባላት ታፍነው ...
Read More »Amsterdam
በአዲስ አበባ ቆሻሻ መድፊያ ቦታ በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር እያሻቀበ ነው።
መጋቢት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሸ ሰፈር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በደረሰው አደጋ ሟቾች ቁጥር ከ90 በላይ የደረሰ ሲሆን፣ አሁንም በርካታ ዜጎች ከተቀበሩበት አፈር አልወጡም። ዛሬ ማክሰኞ ከ40ያላነሱ ሰዎች ተገኝተዋል። ከተገኙት አስከሬኖች መካከል ከወለደች 3 ወሩዋ የሆነችው አራስ እና የልጇ እንዲሁም ሁለት ቁራን በመቅራት ላይ የነበሩ ታዳጊዎች ይገኝበታል። ወላጆችም ዛሬም አካባቢውን ከበው ሲያለቅሱ ውለዋል። በጭንቀት ...
Read More »ከ5 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት የአውራሪስ ቀንድ ከኢትዮጵያ ወደ ታይላንድ ሊገባ ሲል ተያዘ
መጋቢት ፭ (አምስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ግምታቸው ከ5 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ 21 የአውራሪስ ቀንድ በሕገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ወደ ታይላንድ ሊገባ ሲል በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን የታይላንድ ባለስልጣናት አስታወቁ። ባለፈው ዓርብ መነሻውን ከአዲስ አበባ አድርጎ ወደ ታይላንድ ከገባ አውሮፕላን ውስጥ ክብደታቸው 50 ኪሎ ግራም የሚመዝኑ በቦርሳዎች የተጫኑ ከተለመዱት የአውራሪስ ቀንዶች ለየት ያሉ እና ትላልቆች የአውራሪስ ቀንዶችን በታይላንድ አየር ማረፊያ ...
Read More »በአዲስ አበባ የቆሻሻ መጣያ ሰፈር በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር እያሻቀበ ነው
መጋቢት ፬ (አራት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኮልፌ ቀራንዩ ወረዳ 01 በተለምዶ ቆሸ ሰፈር ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ በተፈጠረው የቆሻሻ ክምር መደርመስ የሟቾች ቁጥር ከ50 በላይ የደረሰ ሲሆን፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አሁንም እንደጠፉ መሆናቸውን ያነጋገርናቸው ሰዎች ገልጸዋል። አብዛኞቹ ሟቾች ሴቶችና ህጻናት ሲሆን፣ አስከሬን የመፈለጉ ስራ ቀጥሏል። አስከሬን ሲያወጡ የነበሩ ወጣቶች እንደገለጹት ቁራን ሲቀሩ የነበሩ ህጻናት እንዲሁም፣ ከወለደች 3 ቀናት የሆናት ...
Read More »ኦህዴድ ከሶማሊ ድንበር ጋር በሚዋሰኑ ወረዳዎች ላይ ለተፈጸመው ጥቃት የሶማሊ ክልልን ተጠያቂ አደረገ
መጋቢት ፬ (አራት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኦሮምያ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ በጻፉት ጽሁፍ በምስራቅ ሃረርጌ ዞን ስር ባሉ ቁምቢ፣ጭናክሰን፣ ሚደጋ ቶላ፣ጉርሱም፣መዩ ሙሉቄ እና ባቢሌ ወረዳዎች፤ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የሚገኘዉ የጉምቢ ቦርዶዴ ወረዳ፣ በባሌ ዞን የሚገኙት ዳዌ ሰረር፣ሰዌና፣ መደ ወላቡ እና ራይቱ ወረዳዎች፣በጉጂ ዞን ጉሚ ኢደሎና ሊበን ወረዳዎች በቦረና ዞን የሚገኘዉ ሞያሌ ወረዳ ላይ ጥቃት መፈጸሙን አውስተው፣ ...
Read More »የህውሃት የበላይነት አለ ያሉ በብአዴን አመራር ስብሰባ ላይ በልዩነት የወጡ አመራሮች ከኃላፊነት ተነሱ
መጋቢት ፬ (አራት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በክልሉ የብአዴን ውይይት እና የካቢኔ አመራር ስብሰባ ላይ “ የህወሃት የበላይነት አለ” በማለት በልዩነት የወጡ የክልል አመራሮች ከስልጣን ተባረዋል። የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ም/ኃላፊ አቶ ቹቹ እና የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ የሻምበል በውይይቱ ላይ “ ህወሃት አገሪቱን በበላይነት እየመራት ነው፣ ሌሎች ፓርቲዎች ያላቸው ኃላፊነት በእጅጉ የወረደ ነው” የሚል ሃሳብ በማንሳት ...
Read More »በህዝባዊ ወያነ ኃርነት ትግራይ-ህወኃት መሪነት በጋምቤላ የተቀናጀ ጭፍጨፋ እየተደረገ ነው ተባለ
መጋቢት ፩ (አንድ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የጋምቤላ ኒሎቴ አንድነት ንቅናቄ ለኢሳት በላከው መግለጫ በአሁኑ ወቅት ጋምቤላ ውስጥበታጠቁ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች እንዲሁም የንዌርና ሙርሌ ጎሳ በሆኑ የግመል አርቢዎች አማካይነት መጠነ ሰፊ ጥቃት እየተፈጸመ እነደሆነ በመጥቀስ ድርጊቱን አጥብቆአውግዟል። እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር መጋቢት 1 ቀን 2017 አመተ ምህረት ከደቡብ ሱዳን የተነሱ የታጠቁየሙርሌ ሚሊሻዎች ድንበር አሳብረው በመግባት በኦቱዎል መንደር በጆር ቀበሌ ስምንት ሰዎችን ...
Read More »ዶ/ር መረራ ጉዲና የተከሰስኩት ወንጀል ፈጽሜ ሳይሆን ለአገሬና ለህዝብ በመታገሌ መሆኑንየኢትዮጵያ ህዝብ ይወቅልኝ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ
መጋቢት ፩ (አንድ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዶ/ር መረራ ጉዲና የዋስትና መብት መከልከላቸውን አስመልክቶ እየተፈጸመባቸው ያለውን የመብት ጥሰቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ እዲያውቅላቸው ከእስር ቤት ደብዳቤ ልከዋል። የተከሰስኩት ምንም ዓይነት ሕገወጥ ወንጀል ፈጸሜ ሳይሆን ለዘመናት ለአገሬና ለህዝብበመታገሌ መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቅልኝ ብለዋል። ከእነ ጀነራል መንግስቱ ነዋይ እና ጄኔራል ታደሰ ብሩ ዘመን ጀምሮ ከአንድ ትውልድ በላይ ገዳዮችና ሟቾች፣ ታሳሪዎች እና አሳሪዎች፣ በበዙበት ...
Read More »የአዲስ አበባ ታክሲ አሸከርካሪዎች ፍትህ አጣን ይላሉ
መጋቢት ፩ (አንድ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ህዳር ወር የስራ ማቆም አድማ መተው የነበሩት የአዲስ አበባ ታክሲ አሽከርካሪዎች፣ ከአድማው በሁዋላ ችግራቸው እንደሚፈታላቸው ተነግሯቸው የነበረ ቢሆንም፣ አሁንም በችግር እየተሰቃዩ መሆኑን ገልጸዋል። “መድረሻ አጥተናል፣ መቆሚያችንን ለሰላም ባስ ለሚባለው ለቀን ወጥተናል። የሰቀቀን ኑሮ ነው የምንኖረው” የሚሉት አሽክርካሪዎች ዳኝነት ጠፍቷል በማለት ምሬታቸውን ገልጸዋል። ኢህአዴግ የጥፋት ሪከርድ ምዝገባ ተወግዷል ቢልም የገንዘብ ቅጣቱ ጨምሮ ...
Read More »የመምህራን የግምገማ ሪፖርት በኢሳት መተላለፉ በኢህአዴግ ውስጥ ከፍተኛ ቁጣ ፈጥሯል።መምህራኑ ዳግም ትሃድሶ እንዲያደርጉ የታዘዙበት ሰነድም እጃችን ገብቷል
የካቲት ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቅርቡ የሁለተኛ ደረጃ መምህራን አስደንጋጭ የተሃድሶ ግምገማ ሪፖርት በኢሳት መተላለፉን ተከትሎ ድንጋጤ ውስጥ የገባው ኢህአዴግ፣ አሁን ደግሞ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ተማሪዎች ዳግም ትሃድሶ እንዲያካሂዱ ቀጭን ትእዛዝ ተላልፏል። ዩኒቨርስቲዎችም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ትሃድሷቸውን እንዲወጡ በታዘዙት መሰረት፣ ትምህርት ዘግተው የተሃድሶ ውይይታቸውን እያደረጉ ነው። ትምህርት ሚኒስቴር በ25/06/2009 ዓም “ አስቸኳይ ዳግም ተሃድሶ መምህራን እና ...
Read More »