ሐምሌ ፲፸ (አስራሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አቶ ፈንታሁን ታደሰና ሌሎች 6 እስረኞች ለ5 ወራት ያህል ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ነገረ ኢትዮጵያ ዘግቧል። በፖሊስ የካቲት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. የታሰሩት እነ አቶ ፈንታሁን በወቅቱ የጉሃላ ከተማ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ወስዷቸው የነበር ቢሆንም፣ ፍርድ ቤቱ ”እኛ ይህን ጉዳይ አናይም! ከፈለጋችሁ ወደ ዞን ፍርድ ቤት ወስዳችሁ አሳዩ” ብሎ መልሷቸዋል፡፡ፖሊስ እስረኞቹን ወደ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ፕ/ት ኦባማ የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን ለኢትዮጵያ መሪዎች ያነሳሉ ብለው እንደሚጠብቁ የሂውማን ራይትስ ወች ባለስልጣን ገለጹ
ሐምሌ ፲፸ (አስራሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የድርጅቱ የአፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ሚስ ሌስሊ ሌፍኮ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ እንደገለጹት፣ በኢትዮጵያ የሚታየው የሰብአዊ መብት ጥሰት የፕሬዚዳንቱ አንድ አጀንዳ ይሆናል ብለው ተስፋ ያደርጋሉ። ፕ/ት ኦባማ ኢትዮጵያን መጎብኘት አልነበረባቸውም የሚለው አስተያየት ዋናው ጉዳይ አለመሆኑን የገለጹት ሌፍኮው፣ ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ምን ምን ጉዳዮችን አነሱ የሚለው ጥያቄ ዋናው ጉዳይ መሆን እንደሚገባውና የጉብኝታቸው ውጤት ...
Read More »በባህርዳር የቀድሞ የሰራዊት አባላት ያደረጉት ተቃውሞ በሃይል ተበተነ
ሐምሌ ፲፮ (አስራስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቀድሞው መንግስት ዘመን በውትድርና ሙያ አገራቸውን ያገለገሉ እንዲሁም በኢህአዴግ ዘመን በተመሳሳይ ሙያ ያገለገሉ እና ያለ ስራ ወይም ያለጡረታ የተሰናበቱ ወታደሮች፣ በአገሪቱ የሚታየውን የኑሮ ውድነት መቋቋም አልቻልንም፣ መንግሰት ስራ ይሰጠን ወይም ደሞዝ ይክፈለን በሚል የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ በመነሳት ወደ መስተዳድሩ ጽ/ቤት በማምራት ላይ የነበሩ ወታደሮች ፣ መስተዳድሩ አካባቢ ሳይደርሱ ...
Read More »ፕ/ት አቦማ በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ለሰብአዊ መብት ቦታ እንዲሰጡ አንድ ሴናተር ጠየቁ
ሐምሌ ፲፮ (አስራስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ጥያቄውን ያቀረቡት በአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ግንኙነት የተዘዋዋሪ ወንጀሎችና የሕዝብ ደሕንነት ሊቀመንበር የሆኑት ሴናተር ማርኮ ሩቢዮ ናቸው። ዴሞክራሲ፣የሰብዓዊ መብትና ዓለምአቀፍ የሴቶች ጉዳይ፣ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ወቅት ቅድሚያ ሊሰጡባቸው የሚገቡ አንገብጋቢ ጉዳዮች መሆናቸውን ሴናተሩ ጠቅሰዋል። ሴናተር ማርኮ ሩቢዮ ”ኢትዮጵያና አሜሪካ ሽብርተኝነትን በመዋጋት በአካባቢው መረጋጋትን ለመፍጠር ፍላጎት ማሳየታቸውም አስፈላጊ ቢሆንም፤አሜሪካ ...
Read More »አቶ በፍቃዱ አበበ የመከላከያ ምስክሮችን አሰማ
ሐምሌ ፲፮ (አስራስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሽብርተኝነት ተከሶ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኘው በአርባ ምንጭ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ ዋና ፀኃፊ አቶ በፍቃዱ አበበ በትናንትናው ዕለት ሀምሌ 15 ቀን 2007 ዓ.ም በልደታ ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት የመከላከያ ምስክሮቹን አሰምቷል፡፡ ከአምስቱ የመከላከያ ምስክሮች መካከል አራቱ ፣ የአርባ ምንጭ ፖሊስና ደህንነቶች በፍቃዱ አበበ ላይ በሀሰት ከመሰከሩ የተሻለ ጥቅም እንደሚሰጣቸው ቃል ...
Read More »በአማራ ክልል የበርበሬና የምስር ዋጋ ከእጥፍ በላይ ጨመረ
ሐምሌ ፲፮ (አስራስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በክልሉ በሚገኙ በሁሉም አካባቢዎች 38 ብር ይሸጥ የነበረው አንድ ኪሎ በርበሬ ፣ 185 ብር በመሸጥ ላይ ሲሆን፣ 26 ብር በኪሎ ይሸጥ የነበረው ምስር ደግሞ ከ50 ብር በላይ እየተሸጠ ነው። በተፈጠረው የዋጋ ንረት የክልሉ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን እየገለጹ ነው። ክልሉ በበልግ ወራት የተጠበቀው የምስር ምርት ባለመገኘቱ የተፈጠረ ነው ሲል፣ የበርበሬ እጥረት ማጋጠሙንም አልሸሸገም። ...
Read More »ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመግባት የሞከሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በማላዊ የፀጥታ ኃይሎች ተያዙ
ሐምሌ ፲፮ (አስራስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በማላዊ ካሮንጎ ከተማ አቅራቢያ 34 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመግባት ሲሞክሩ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ማንነቱ ያልታወቀ ማላዋዊ ሕገወጥ ስደተኞችን አስተላላፊ ግለሰብ ”በሙያው የካበተ ልምድ አለኝ፤ከዚህ በፊት ከማላዊ፣ዛምቢያ፣ሞዛምቢክና ዝምባቢዌ ስደተኞችን አሸጋግራለሁ።” በማለት ስደተኞችን አጭበርብሮ በማሳመን 3 ሚልዮን የማላዊ ክዋቻ ተቀብሏቸዋል።የካሮንጋ የስደተኞች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ጀርሜህ ፣ ኢትዮጵያውያኑ በካሮንጋ ቺውታ ...
Read More »የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር የትግሉን ሜዳ ተቀላቀለ
ኢሳት ዜና (ሃምሌ 13 2007 አም) የበክኔል ዩኒቭርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑትና በቅርቡ ከዚሁ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማእረግ የተቀበሉት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በሳምንቱ መጨረሻ ኤርትራ መግባታቸው በኢትዮጵያውያን ዘንድ አብይ መነጋገሪያ ሆኖ ወጥቷል ፤ የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ የመሪውን ትግል ቦታ መሄድ ይፋ በማድረግ ኢትዮጵያውያን በአቅማቸው መጠን በትግሉ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርቧል። “እነሆ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ድ/ር ብርሀኑ ነጋ በአካል ...
Read More »አስራ አራት የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ፕ/ት ኦባማ ኬንያና ኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት መሻሻል እንዲያደርጉ ጠየቁ
ሐምሌ ፲፭ (አስራአምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ድርጅቶቹ ለፕ/ት ኦባማ በጻፉት ደብዳቤ ኬንያና ኢትዮጵያ በብሄራዊ ደህንነት ስም የሚያደርሱት የሰብአዊ መብት ረገጣ ፣ አለማቀፍ ህግጋትን መጣስ ብቻ ሳይሆን፣ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሚደረገውን ጥረት አደጋ ውስጥ እንደሚጥለው ገልጸዋል። ደብዳቤውን የጻፉት፣ አትላንታ ካውንስል፣ ካውንስል ኦን ፎሬን ሪሌሽን፣ ሂውማን ራይትስ ፈርስት፣ ከኒይ ግራጅዌት ሴንተር እና ሲቲ ኮሌጅ ኦፍ ኒዮርክ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የማኬን ኢንስቲቲዩት ...
Read More »ፍርድ ቤቱ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን እንዲያቀርብ ቀጠሮ ሰጠ
ሐምሌ ፲፭ (አስራአምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ድረስ ለተጠቀሱት ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር ሆነው አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲቀርቡ ሲል የልደታ ፍርድ ቤት 19 ኛው የወንጀል ችሎት ወሰነ፡፡የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በምስክርነት እንዲያቀርብ ሲል ፍርድ ቤቱ ለሀምሌ 29 ቀን 2007 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥትዋል። አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ሀምሌ 13 ቀን 2007 ...
Read More »