ኦህዴድ ዶ/ር አብይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ለማን መገርሳን ደግሞ ምክትል ሊ/መንበር አድርጎ መረጠ (ኢሳት ዜና የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) ድርጅቱ እንዳስታወቀው ኦህዴድን በሊቀመንበርነት ሲመሩ የነበሩትን አቶ ለማ መገርሳን በደ/ር አብይ አህመድ ለመተካት በሙሉ ድምጽ ውሳኔ አሳልፏል። ውሳኔው ኦህዴድ ዶ/ር አብይን ጠ/ሚኒስትር አድርጎ በእጩነት ለማቅረብ ፍላጎት ያለው መሆኑን አስተያየቶች ያመለከታሉ፡ ሰሞኑን የኦሮሞ የፖለቲካ አክቲቪስቶች አቶ ለማ መገርሳ ከኦሮምያ ክልል ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በወልቂጤና በጎንደር አድማ አስተባብረዋል የተባሉ ወጣቶች እየታሰሩ ነው
በወልቂጤና በጎንደር አድማ አስተባብረዋል የተባሉ ወጣቶች እየታሰሩ ነው (ኢሳት ዜና የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) በጉራጌ ዞን ለሳምንት ተደርጎ የነበረውን የስራ ማቆም አድማ አስተባብረዋል የተባሉ ወጣቶች እየታደኑ በመያዝ ላይ መሆናቸውን የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ የመንግስት ሰራተኞች እና በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የሚሳተፉ ዜጎች ሰልፍ አስተባብራችሁዋል በሚል ምክንያት ታስረዋል። እንዲሁም ማደኛ የወጣባቸው መምህራን መኖራቸውንም ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ ያሳያል። ...
Read More »እነ ጄ/ል ተፈራ ማሞ ከእስር ቤት ወጡ
እነ ጄ/ል ተፈራ ማሞ ከእስር ቤት ወጡ (ኢሳት ዜና የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) በመፍንቅለ መንግስት ሙከራ ተከሰው ያለፉትን 9 ዓመታት በእስር ያሳለፉት ጄ/ል ተፈራ ማሞ፣ ጄ/ል አሳምነው ጽጌ፣ ኢንጂነር መንግስቱ አበበ፣ ኮ/ል አበረ አሳፋ፣ ኮ/ል ሶሎሞን አሻግሬ፣ ሻለቃ ወርቁ በላይ ፣ ሻለቃ መስከረም ካሳ፣ ሻለቃ ምስጋናው ተሰማ፣ ኢንስፔክተር አመራር ባያብል፣ የሽዋስ መንገሻ፣ ዋና ሳጅን ጎበና በላይና ሳጅን ይበልጣል ብርሃኑ ...
Read More »አቶ ዓባይ ጸሃዬ የፌደራል መንግስት ፕሮጀክቶች በሕዝብ ብዛትና በመሬት ስፋት ቀመር ከሚሰራ ኢህአዴግ ቢፈርስ እንደሚመርጡ አስታወቁ
አቶ ዓባይ ጸሃዬ የፌደራል መንግስት ፕሮጀክቶች በሕዝብ ብዛትና በመሬት ስፋት ቀመር ከሚሰራ ኢህአዴግ ቢፈርስ እንደሚመርጡ አስታወቁ (ኢሳት ዜና የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) የብአዴንና የኦህዴድ አመራሮች የፌደራል መንግስት የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች በሕዝብ ብዛትና በመሬት ስፋት ቀመር መሰረት እንዲሰሩ የሚያቀርቡትን ሃሳብ ውድቅ ያደረጉት አቶ አባይ፣ እንዲህ አይነት አሰራር ተግባራዊ ከሚሆን ኢህአዴግ ቢፈርስ እንደሚመርጡ ተናግረዋል። አቶ ዓባይ ጸሃዬ የብአዴንና ኦህዴድ አመራሮች፣ የቢሮ ...
Read More »ደቡብ ሱዳን ተጠልፈው የተወሰዱ ኢትዮጵያዊያን ህጻናትን እንደምትመልስ አስታወቀች
ደቡብ ሱዳን ተጠልፈው የተወሰዱ ኢትዮጵያዊያን ህጻናትን እንደምትመልስ አስታወቀች (ኢሳት ዜና የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) የደቡብ ሱዳን ፣ የቦማ ግዛት ባለስልጣናት ከኢትዮጵያ ታፍነው ወደ ደቡብ ሱዳን የተወሰዱ ህጻናትን እንደሚያስመልሱ ቃል ገብተዋል። ሬዲዮ ታማዙጂ እንደዘገበው የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት በቅርቡ ታፍነው ከተወሰዱ ህጻናት መካከል 4 ህጻናትን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። እነዚህን ህጻናት ለጋምቤላ ባለስልጣናት እንደሚያስረክቡ ቃል ገብተዋል። የአገሪቱ ባለስልጣናትም ሆኑ የጋምቤላ ክልል ባለስልጣናት ሰሞኑን ...
Read More »በግብጽ በ21 ተከሣሾች ላይ የሞት ፍርድ ተላለፈ
(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 15/2010) የግብፅ ፍ/ቤት በ21 ተከሣሾች ላይ በዛሬው ዕለት ሞት ፈረደ፤ የሐገሪቱን የሙስሊምች መንፈሣዊ መሪ ዕውቅና ያገኘው ይህ የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው 21 ተከሣሾች እ/ኤ/አ/ 2015 በባህር ዳርቻዋ ከተማ ዳማይታ ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም በነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ላይ የሽብር ጥቃት በማድረስ የተወነጀሉ ናቸው። የግብፅ ፍ/ቤት በዛሬው ዕለት የሞት ፍርድ ካሣለፈባቸው 21 ተከሣሾች 16ቱ በሌሉበት ውሣኔ እንደተላለፈባቸው ታውቋል፡፡ሌሎች 4 ተከሣሾች የ25 ...
Read More »በጀርመን ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ
(ኢሳት ዲሲ– የካቲት 15/2010) በጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ በዋና ከተማዋ በርሊን ከፍተኛ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። በኢትዮጵያ አሁን የተጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በጽኑ ያወገዙት ሰልፈኞቹ የአውሮፓ ህብረትና የጀርመን መንግስት ህወሀት መራሹ ስርዓት የሚያደርጉትን ድጋፍ እንዲያቆ ሙም ጠይቀዋል።
Read More »እነ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ከወህኒ ተለቀቁ
(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 15/2010) እነ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዛሬው እለት ከወህኒ ተለቀቁ።ከሚያዚያ 2001 ጀምሮ ላለፉት 9 አመታት በቃሊቲና በዝዋይ ወህኒ ቤት በእስር ላይ የቆዩት እነ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ዛሬ ከዝዋይ ወህኒ ቤት መውጣታቸው ተረጋግጧል። ከብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ እና ብ/ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ጋር ዛሬ ከወህኒ የወጡት መኮንኖች እና ሌሎች እስረኞች ኢንጂነር መንግስቱ አበበ፣ኮሎኔል አበረ አሰፋ፣ኮሎኔል ሰለሞን አሻግሬ፣ሻለቃ መኮንን ወርቁ፣ሻለቃ ...
Read More »የሕወሃት ጨዋታ አበቃለት ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 15/2010) “የሕወሃት ጨዋታ አበቃለት”ሲሉ የአሜሪካው ኮንግረስማን ዳና ሮራ ባከር ገለጹ። የካሊፎርኒያው የሕዝብ ተወካይ ዳና ሮራ ባከር በቲውተር ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት አገዛዙ በመጨረሻ የሞት አፋፍ ላይ ያለና ያበቃለት ስርአት ነው። ኮንግረስ ማኑ ከዚህ ቀደም በአሜሪካ ምክርቤት በተካሄዱ ውይይቶች ሕወሃት ኢትዮጵያን የማይወክልና በሀገሪቱ ለተፈጸሙ ግድያዎች እንዲሁም የሰብአዊ መብት ረገጣዎች ተጠያቂ ነው ማለታቸውም ይታወሳል። በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ ከሕዝቡ በደረሰበት ተቃውሞና ግፊት ...
Read More »ዶክተር አብይ አሕመድ የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሆኑ
(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 15/2010) የኦሕዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዶክተር አብይ አሕመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ። አቶ ለማ መገርሳን ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ ከፓርቲ ሃላፊነታቸው ዝቅ አድርጓቸዋል። የዶክተር አብይ አህመድ በኦሕዴድ ሊቀመንበርነት መመረጥ ምናልባትም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በእጩነት እንዲቀርቡ ያስችላቸዋል። ዶክተር አብይ አህመድ የፓርላማ አባል በመሆናቸው ኦሕዴድ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ የመረጠው ለጠቅላይ ሚኒስትርነት እጩ አድርጎ ለማቅረብ እንደሆነ የፖለቲካ ምሁራን ይናገራሉ።በአሁኑ የኦሕዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ...
Read More »