.የኢሳት አማርኛ ዜና

ከድንበር ማካለል ጋር በተያያዘ ጋብ ብሎ የሰነበተው የኮሬና የጉጂ ማህበረሰብ ግጭት እንደገና አገረሸ

ከድንበር ማካለል ጋር በተያያዘ ጋብ ብሎ የሰነበተው የኮሬና የጉጂ ማህበረሰብ ግጭት እንደገና አገረሸ (ኢሳት ዜና የካቲት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) ለሳምንታት ጋብ ብሎ የሰነበተዉና በአካባቢው የአገዛዙ ካድሬዎች አማካኝነት መለኮሱን ነዋሪዎች የሚናገሩት የኮሬና ጉጂ ኦሮሞ ማህበረሰብ ግጭት እንደገና በማገርሸቱ፣ የዜጎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ለግጭቱ ማገርሸት አሁንም የአካባቢዉ ህብረተሰብ አገዛዙን ተጠያቂ አድርጓል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ከለላ በማድረግ የሁለቱ ክልሎች ...

Read More »

በአዲስ አበባ ከ2500 በላይ የሚሆኑ ቤቶችን የማፍረስ ዘመቻ ተጀመረ

በአዲስ አበባ ከ2500 በላይ የሚሆኑ ቤቶችን የማፍረስ ዘመቻ ተጀመረ (ኢሳት ዜና የካቲት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተገን በማድረግ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ስሙ ኪዳነ ምህረት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቤት ሰርተው ይኖሩ የነበሩ ከ2500 በላይ አባዎራዎችና እማዎራዎች፣ ቤታቸው በላያቸው ላይ እንዲፈርስባቸው ተደርጓል። ፈረሳውን ተከትሎ በአማካኝ ከ12 ሺ ያላነሱ ሰዎች ቤት አልባ ይሆናሉ። በመላው አገሪቱ ...

Read More »

ቤት ፈላጊዎች ለኮንዶሚኒየም ግንባታ በሚል ያጠራቀሙትን ገንዘብ በብዛት ማውጣት መጀመራቸው ስጋት ላይ የገባው አገዛዙ ሚኒስትሩ ይቅርታ እንዲጠይቁ ሊያደርግ ነው

ቤት ፈላጊዎች ለኮንዶሚኒየም ግንባታ በሚል ያጠራቀሙትን ገንዘብ በብዛት ማውጣት መጀመራቸው ስጋት ላይ የገባው አገዛዙ ሚኒስትሩ ይቅርታ እንዲጠይቁ ሊያደርግ ነው (ኢሳት ዜና የካቲት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) ሪፖርተር ጋዜጣ በቅርቡ በርካታ የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ቁጠባቸውን እያቋረጡ ነው በሚል የሰራው ዘገባ የአገዛዙ ባለስልጣናትን በእጅጉ አስቆጥቷል። ጋዜጣው ከ900 ሺ ዜጎች በላይ ቤት ፈላጊዎች የባንክ አካውንት ከፍተው ቁጠባ ቢጀምሩም፣ 624 ሺ ተመዝጋቢዎች ቁጠባ ማቆማቸውን የከተማ ...

Read More »

ኡሁሩ ኬንያታና ራይላ ኦዲንጋ እርቀ ሰላም ለማውረድ ተስማሙ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 30/2010) የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው ራይላ ኦዲንጋ እርቀ ሰላም ለማውረድ ተስማሙ። ሁለቱ ወገኖች በሃገሪቱ ቴሌቪዥን በጋራ በሰጡት መግለጫ በቀጣይ ያሉ ልዩነቶችን በውውይት ለመፍታት መወሰናቸውን አስታውቀዋል። በኬንያ የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ ውጤቱን አልቀበልም በሚል የተፈጠረው ውዝግብ ለ150 ሰዎች ሕይወት ማለፍ ምክንያት መሆኑን ነው ቢቢሲ በዘገባው ያስታወሰው። ለረጅም አመታት በኬንያ ፖለቲካ ውስጥ በተፎካካሪነት የቆዩት ራይላ ኦዲንጋ ፣ ኡሁሩ ...

Read More »

ባለፈው ሳምንት የተደረገውን የስራ ማቆም አድማ ተሳትፋችሁዋል የተባሉ የህሊና ምግብ ፋብሪካ ሰራተኞች ቅዳሜና እሁድ ያለ ክፍያ እንዲሰሩ ታዘዙ

ባለፈው ሳምንት የተደረገውን የስራ ማቆም አድማ ተሳትፋችሁዋል የተባሉ የህሊና ምግብ ፋብሪካ ሰራተኞች ቅዳሜና እሁድ ያለ ክፍያ እንዲሰሩ ታዘዙ (ኢሳት ዜና የካቲት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) ለገጣፎ የሚገኘው ህሊና የተመጣጠነ ምግብ አምራች ኩባንያ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ሰራተኞች ያለ ምንም ክፍያ ቅዳሜ እና እሁድ እየገቡ የማካካሻ ስራ እንዲሰሩ ታዘዋል። ድርርጅት ከዚህ በሁዋላ ሰራተኞች በስራ ማቆም አድማ የሚሳተፉ ከሆነ ያለ ምንም እረፍት ከ4-5 ወራት ...

Read More »

አቶ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ በህወሃቱ ኮሎኔል አብረሃ የግድያ ዛቻ እንደደረሰባቸው አጋለጡ

አቶ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ በህወሃቱ ኮሎኔል አብረሃ የግድያ ዛቻ እንደደረሰባቸው አጋለጡ (ኢሳት ዜና የካቲት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) ከሚኖሩበት ሰሜን አሜሪካ ወደ አገራቸው በመግባት ከአገዛዙ ባለስልጣናት ጋር ምንም ዓይነት ንክኪ ሳይኖራቸው ኢትዮጵያ ውስጥ መዋእለ ንዋያቸውን በማፍሰስ በግሉ የንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ በጣት ከሚቆጠሩ ባለሃብቶች አንዱ የሆኑት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ ድርጅታቸው ሆን ተብሎ በተቀነባበረ ሴራ ኪሳራ ላይ እንዲገባ መደረጉን ከሸገር ኤፍኤም ሬዲዮ ...

Read More »

የዋልድባ መነኮሳት ለአንድ አመት ያህል በአንድ ልብስ ብቻ መቆየታቸውን ገለጹ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 30/2010) በእስር ላይ የሚገኙት የዋልድባ መነኮሳት ለአንድ አመት ያህል በአንድ ልብስ ብቻ በጨለማ ቤት መቆየታቸውን ለፍርድ ቤት ገለጹ። በተለይም በአባ ገብረስላሴና በአባ ገብረየሱስ ላይ የተፈጸመው የሰብአዊ መብት ጥሰት አስከፊ መሆኑን ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል። ፍርድ ቤቱ የማረሚያ ቤቱን መልስ ከተቀበለ በኋላ ሁኔታውን መርምሮ መልስ እንደሚሰጥ ገልጿል። እስረኞቹን ለመጠየቅ የመጡ ሰዎች ለመነኮሳቱ ልብስ እንዲሰጡም ፍርድቤቱ መፍቀዱ ታውቋል። የዋልድባ መነኮሳት ክሳቸው ...

Read More »

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአጭር ጊዜ ውስጥ መነሳት አለበት ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 30/2010) በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአጭር ጊዜ ውስጥ መነሳት እንዳለበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቴሊርሰን አሳሰቡ። ኢትዮጵያን ጎብኝተው ወደ ጅቡቲ ያመሩት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ያለው ችግር ሊፈታ የሚችለው ነጻነትን በማስፋት ብቻ ነው ብለዋል። የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቴሊርሰን አምስት የአፍሪካ ሃገራትን ለመጎብኘት በጀመሩት ጉዞ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ጉብኝት አድርገው ጅቡቲ ገብተዋል። የውጭ ...

Read More »

የነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ አሳስቦናል አሉ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 30/2010) በስደት የሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ማህበር አባላት በጓደኞቻችን መፈታት ብንደሰትም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መታወጁ ግን አሳስቦናል ሲሉ መግለጫ አወጡ። ሕዝቡ መብቱን ለማስከበር የሚያደርገውን ትንቅንቅ በማወደስና ከጎኑ መሰለፋቸውንም በማረጋገጥ እስከ ድል ሙያዊ ትግላችን ይቀጥላል ሲሉም ቃል ገብተዋል። “የወቅቱ የሃገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከነጻ ፕሬስ አባላት የተሰጠ መግለጫ”በሚል ርዕስ በስደት የሚገኙት የነጻ ፕሬስ አባላት ባወጡት በዚህ መግለጫ በኢሕአዴግ የስልጣን ...

Read More »

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ከስልጣን ተነሱ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 30/2010) በጉራጌ ዞን ተከስቶ ከነበረው ህዝባዊ አመጽ ጋር በተያያዘ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ከስልጣን መነሳታቸው ታወቀ። አስተዳዳሪው አቶ መሀመድ ኮርንማ የዞኑን ጸጥታ ማስከበር አልቻሉም ተብለው ከስልጣናቸው እንዲነሱ መደረጉንም የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። የአስተዳዳሪው መነሳት በይፋ የተገለጸ እንዳልሆነም ታውቋል። በጉራጌ ዞን በተለይም በወልቂጤ ከተማ ለ8ቀናት የስራ ማቆም አድማና የአደባባይ አመጽ በተካሄደ ጊዜ ሶስት ሰዎች መገደላቸው የሚታወስ ነው። የገዢው ፓርቲ አባላትና አንዳንድ ...

Read More »