መጋቢት ፲ (አስር) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በጋምቤላ የጸጥታ ማስጠበቁ ስራ ከክልሉ መንግስት ተወስዶ ለመከላከያ እና ለፌደራል ፖሊስ ተሰጠ ምክር ቤቱም ተከፍሎአል በጋምቤላ የሚታየው የጸጥታ መደፍረስ የመገናኛ ብዙሀንን ትኩረት ስቦ ቆይቷል። የኢሳት ዘጋቢዎች በክልሉ ያለውን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ሲዘግቡና ለህዝብ ይፋ ሲያደርጉ ቆይተዋል። በኢትዮጵያ የምእራብ ጠረፍ የምትገኘዋ ጋምቤላ በስልጣን ላይ ያለው የህወሀት መንግስት ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ ሰላምና መረጋጋት ርቋት ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ህወሀት የመለስና የሚስቱ ፓርቲ እየሆነ ነው ተባለ
መጋቢት ፲ (አስር) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአንድነት የአመራር አባል ይህን የተናገሩት አትላንታ ተዘጋጅቶ በነበረው ዝግጅት ላይ ነው። አቶ ስየ ከተሰብሳቢው ጥያቄ በቀረበላቸው ጊዜ ” በአጠቃላይ ህወሃት የመስራች ወይም የአባላቱ ፓርቲ አይደለም። እባካችሁ የትግራይም ነው አትበሉ። የቤተሰብ ፓርቲ እየሆነ ነው። ከዚያም እየቀጠነ የመለስ እና የሚስቱ የአዜብ ፓርቲ እየሆነ ነው ያለው።” በማለት ተናግረዋል። ኦህዴድ ወይም ብአዴን የሚለው ነገር ምርጫ ለመስረቅ ካልሆነ ...
Read More »የሙስሊሙን ሠላማዊ ትግል ሊያጨናግፍ የሚችል አቻ ኮሚቴዎች ተዋቀሩ
መጋቢት ፲ (አስር) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጽ/ቤት (መጅሊስ) ሕዝበ ሙስሊሙ እያካሄደ ያለውን ሠላማዊ ትግል ሊያጨናግፍ የሚችል አቻ ኮሚቴዎችን አዋቅሮ የግብረ ኃይል የሥራ ተዋረድ እንደሰጣቸውና የመንግሥት ተወካዮች በእጅ አዙር ድጋፋቸውን እንደገለጹለት የመጅሊስ ምንጮቻችን አስታወቁ፡፡ ቅዳሜ መጋቢት 8 ቀን 2004 ዓ.ም ጦር ኃይሎች አካባቢ ከሆላንድ ኤንባሲ አቅራቢያ በሚገኘው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጽ/ቤት (መጅሊስ) ቅጥር ጊቢ ከሁለት ሺህ ...
Read More »ዕውቁ ፎቶግራፍ አንሽ የሊባኖስ መንግስት ያበረከተላቸውን የክብር ኒሻን መልሶ እንዲረከባቸው ጠየቁ
መጋቢት ፲ (አስር) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ዕውቁ ፎቶግራፍ አንሽ አቶ ሽመልስ ደስታ፤ የሊባኖስ መንግስት 50 ዓመታት በፊት ያበረከተላቸውን የክብር ኒሻን መልሶ እንዲረከባቸው ጠየቁ። አቶ ሽመልስ ደስታ በዓፄ ሀይለሥላሴ ጊዜ ከሊባኖስ ያገኙትን የክብር ሽልማታቸውን ለመመለስ የወሰኑት፤ ሊባኖስ ውስጥ በኢትዮጵያውያን ሴቶች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ግፍና በደል በመቃወም ነው። አቶ ሽመልስ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1966 ዓመተ- ምህረት ከቀዳማዊ ሀይለሥላሴ ጋር ወደ ቤሩት ...
Read More »ኖርዌይ 450 ህጻናትን ልታስወጣ ተዘጋጅታለች ተባለ
መጋቢት ፲ (አስር) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ዘ ፎሬነር እንደዘገበው የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ውሳኔውን በተመለከተ ለፓርላማ አባላት ንግግር አድርገዋል። እንደርሳቸው አባባል ውሳኔው ስደተኝነትን የሚገታ እርምጃ ነው። እርሳቸው ይህን ቢሉም የአገሪቱ ፖለቲከኞችና ጸሀፊዎች ውሳኔውን እያወገዙ ነው። ፖለቲከኞች ውሳኔው ህጻናትን እንዳይጨምር እየጠየቁ ነው። ለመለስ መንግስት የሚሰጠውን እርዳታ የጨመረው የጠ/ሚኒሰትር ጂንስ ስቶልተርበርግ መንግስት ፣ በአለማቀፍ ደረጃ በሰብአዊ መብቶች ጥሰት ለሚታወቅ መንግስት እርዳታ መጨመሩ ...
Read More »ሰበር ዜና :- የጋምቤላ መንግስት የምክር ቤት አባላት ለሁለት ተከፈሉ
መጋቢት 10 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የጋምቤላ መንግስት የምክር ቤት አባላት ለሁለት ተከፈሉ ፤ አንደኛው ወገን ህገ መንግስቱንና የፌደራሉን መንግስት አንቀበልም እንደ ጁባ ራሳችንን እናስተዳድር የሚል አቋም ይዟል የክልሉ መንግስት ጸጥታ የማስጠበቁን ስራ ለመከላከያ አስረክቧል በቅርቡ በተገደሉት 19ኙ ሰዎች ላይ የክልሉ መንግስት ባለስልጣናት እጅ እንዳለበት ተረጋግጧል ፕሬዚዳንቱ ካልወረደ ግድያው እንደሚቀጥል የምክር ቤቱ አባላት አስጠንቅቀዋል
Read More »በጋምቤላ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ውይይት ላይ ናቸው
መጋቢት 8 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአቶ መለስ ዜናዊ የጸጥታና የደህንነት አማካሪ የሆኑት አለቃ ጸጋየ በርሄ፣ የልዩ ሀይል ዋና አዛዥ እና የጽረ ሽብር ግብረሀይል ከክልሉ ፕሬዚዳንት ከአቶ ኦሞድ ኦቦንግ ጋር ውይይት እያደረጉ ነው። የመለስ መንግስት ባለስልጣኖች ወደ አካባቢው የተጓዙት በጋምቤላ የታየውን የጸጥታ መደፍረስ ተከትሎ ነው። በክልሉ ሰሞኑን 19 ሰዎች ከተገደሉና 8 ሰዎች ከቆሰሉ በሁዋላ ከፍተኛ የሆነ የፍርሀት ድባብ ነግሷል። በክልሉ ...
Read More »ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ ጥቃት ከመሰንዘር ይልቅ የውስጥ ችግሩን ብትፈታ ይሻላታል ተባለ
መጋቢት 8 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ ጥቃት ከመሰንዘር ይልቅ የውስጥ ችግሩን ብትፈታ ይሻላታል ሲሉ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ተናገሩ ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ የወሰደችው ወታደራዊ ጥቃት በአገር ውስጥ የሚታየውን ችግር ለመሸፋፈን ተብሎ የተደረገ ሊሆን እንደሚችል የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ነጋሶ የግል አስተያየታቸውን ለኢሳት ተናግረዋል። ዶ/ር ነጋሶ ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ በወሰደችው ወታደራዊ እርምጃ መደንገጣቸውን ተናግረው ፣ ኤርትራ ትረዳቸዋለች የሚባሉትን ...
Read More »በሙስሊም መካከል ልዩነት ለመፍጠር መንግስት እየሰራ ነው ተባለ
መጋቢት 8 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ሙስሊሞች ትናንት በአወሊያ መስኪድ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ተሰብስበው የኮሚቴውን ሳምንታዊ ሪፖርት አድምጠዋል፡፡ በቀጣይ ከአሕባሽ፣ ከመጅሊስና ከኢህአዴግ መንግሥት ሕገወጥ ተግባር ስለሚያደርጉትም ሠላማዋ ትግልም ተወያይተዋል፡፡ ሪፖርተራችን ያነጋገራቸው አንድ የኮሚቴው አባል ከለፈው ሣምንት ጀምሮ የመንግሥት የደህንነት ሰዎች በድብቅ ከሚያደርጉብን ክትትል እና አሰርጎ ማስገባት ...
Read More »በየወሩ 45 ሺህ ሴቶች ወደ ሳዓዲ ዐረቢያ ሊላኩ ነው
መጋቢት 8 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢትዮጵያ በየወሩ 45 ሺህ ሴቶችን ወደ ሳዓዲ ዐረቢያ ለመላክ መዘጋጀቷን ሳዓዲ ጋዜጣ ዘገበ። ጋዜጣው በሳዑዲት ዐረብ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምንጮቹን ጠቅሶ ከጂዳ እንደዘገበው፤ 45 ሺህ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በየወሩ ወደ ሳዑዲ የሚመጡት በቤት ሠራተኝነት ለማገልገል ነው። የሳዑዲ መንግስት ኬንያን ጨምሮ ከአራት አገሮች ለቤት ሠራተኝነት ወደዚያው የሚያቀኑ ሴቶችን በህግ እንዳይገቡ ካገደ በሁዋላ ኢትዮጵያውያን የቤት ሠራተኞች ተፈላጊነታቸው በከፍተኛ ...
Read More »