(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 189/2011) መንግስት በቅርቡ ባጸደቀው የምህረት አዋጅ የመጠቀሚያ ጊዜ ሶስት ወር ብቻ እንደቀረው ተገለጸ። እስካሁን በዚህ እድል የተጠቀሙና የምህረት ሰርተፍኬት የወሰዱ ሰዎች ቁጥርም 495 ብቻ መሆኑ ታውቋል። በተለያዩ ወንጀሎች የተከሰሱና የሚፈለጉ ኢትዮጵያውያን ከሃገር ውጪ ከሆኑ በኦንላይን በመመዝገብ በወጣው የምህረት አዋጅ መጠቀም እንደሚችሉም ተመልክቷል። በምሕረት አዋጁ መሰረት በማረሚያ ቤት የሚገኙና ከማረሚያ ቤት ውጭ የሆኑ፣ከግንቦት 30 ጀምሮ የምህረት ሰርተፍኬት እየተሰጣቸው መሆኑ ...
Read More »Author Archives: Central
የቀድሞ የኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት አባላት ስማችንና ክብራችን ይመለስልን አሉ
(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 18/2011) የቀድሞ የኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት አባላት አሁን ኢትዮጵያን እያስተዳደረ ያለው መንግስት የተቀማነውን ስማችንንና ክብራችንን ያስመልስልን ሲሉ ጥያቄ አቀረቡ። የሰራዊት አባላቱ ጥያቄያቸውን ያቀረቡት በአርቲስትና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ታማኝ በየነ አማካኝነት መሆኑም ታውቋል። አርቲስትና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ታማኝ በየነ 800 ያህል ለሚሆኑ የሰራዊቱ አባላት የምስጋናና የአክብሮት የምሳ ግብዣ ማድረጉም ተመልክቷል። ከ22 አመታት በኋላ ወደ ሃገሩ የተመለሰው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ...
Read More »ለኢሬቻ በአል የሚመጡ ታዳሚዎች ከተለያዩ ነገሮች እንዲቆጠቡ ተጠየቀ
(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 18/2011)ለኢሬቻ በአል የሚመጡ ታዳሚዎች ፖለቲካን የሚያንጸባርቅ ማንኛውንም አርማም ሆነ ሰንደቅ አላማ ከመያዝና ዘፈን ከመዝፈን እንዲቆጠብ የኦሮሚያ ክልላዊ ፕሬዝዳንት አሳሰቡ። ፕሬዝዳንቱ አቶ ለማ መገርሳ የኢሬቻ በአልን አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በአሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ የክልሉ መንግስት አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጓል ብለዋል። የኢሬቻን በአል በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እንቅስቃሴ መጀመሩንም አቶ ለማ መገርሳ ገልጸዋል። በሌላ በኩል ላለፉት ስምንት አመታት በስልጣን ላይ የቆዩት አባ ...
Read More »በብአዴን ጉባኤ ላይ የቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች አልተገኙም ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 18/2011) በባህርዳር እየተካሄደ ባለው የብአዴን ጉባኤ የለውጥ አደናቃፊ የሚባሉት የቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች አልተገኙም ተባለ። በጉባኤው ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የታገዱት አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳን ጨምሮ ብአዴንን ሲያሽከረክሩት የነበሩት አንጋፍዎቹ የአመራር አባላት አለመገኘታቸው ታውቋል። በ12ኛው የብአዴን ድርጅታዊ ጉባኤ አልተገኙም ከተባሉት አባላት መካከልም አቶ ከበደ ጫኔና አቶ አዲሱ ለገሰ ይገኙበታል። የብአዴንን ጉባኤ በፕሬዝዲየም አባልነት ኣንዲመሩ የተመረጡት አቶ ደመቀ መኮንን፣አቶ ...
Read More »በቤንሻንጉል ካማሽ ዞን ውጥረቱ ተባባሰ
(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 18/2011) በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሽ ዞን ውጥረቱ መባባሱ ተገለጸ። ከሶስት ቀናት በፊት የጀመረው ውጥረት አራት የካማሽ ዞን ባለስልጣናትና የጸጥታ አመራሮች መገደላቸውን ተከትሎ እየተባባሰ መምጣቱን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። አራቱ አመራሮች ባልታወቁ ታጣቂዎች በተወሰደ ርምጃ መገደላቸው የጉምዝ ብሔረሰብ ተወላጆችን ማስቆጣቱን የጠቀሱት የኢሳት ምንጮች በንጹሃን ነዋሪዎች ላይ የበቀል ርምጃ በመወሰድ ላይ መሆኑን ገልጸዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ የአማራና የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ የካማሽ ዞን ...
Read More »በአዲስ አበባ ስለተፈጸመው የጅምላ እስራት በቂ ማብራሪያ ይሰጥ ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 18/2011) በአዲስ አበባ ለተፈጸመው የጅምላ እስራት መንግስት በቂ ማብራሪያ እንዲሰጥ ተጠየቀ። የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ሰመጉ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የጅምላ እስራቱን በተመለከተ በርካታ ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉ። ህገ መንግስታዊ መብትን በጣሰ መልኩ የተፈጸመው የጅምላ እስር ግልጽነት የጎደለው የፖሊስንም ርምጃ ህጋዊነቱን ጥያቄ ውስጥ ያስገባ ሲል ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በመግለጫው ገልጿል። ክስ ሳይመሰረትባቸው የታሰሩ ዜጎች በአስቸኳይ እንዲፈቱም ጉባኤው በመግለጫው ጠይቋል። የአዲስ አበባ ...
Read More »በመስቀል አደባባይ የተሰነዘረው የቦምብ ጥቃት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለመግደል ነው ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 18/2011) በአዲስ አበባ ከተማ ሰኔ 16/2010 በመስቀል አደባባይ የተሰነዘረው የቦምብ ጥቃት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ለመግደል የተቀነባበረ መሆኑን አቃቤ ሕግ ገለጸ። ድርጊቱን የፈጸሙትም የኦሮሞ ነጻነት ግንባር/ኦነግ/ ደጋፊዎች መሆናቸውም ተመልክቷል። በተጠርጣሪዎቹ ላይ ዛሬ በይፋ ክስ መመስረቱም ታውቋል። ተጠርጣሪዎቹ ከሱሉልታ ተነስተው ጥቃቱን መፈጸማቸውም ተመልክቷል። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ላይ ግድያ ለመፈጸም የተንቀሳቀሱት ግለሰቦች ኬንያ ላይ የተቀነባበረውን ርምጃ ሱሉልታ ላይ መክረው ...
Read More »“ኦነግ አገሪቱን መምራት አለበት” ያሉ ሃይሎች የሰኔ 16ቱን የግድያ ሙከራ እንዳቀናበሩት አቃቢ ህግ ገለጸ
“ኦነግ አገሪቱን መምራት አለበት” ያሉ ሃይሎች የሰኔ 16ቱን የግድያ ሙከራ እንዳቀናበሩት አቃቢ ህግ ገለጸ ( ኢሳት ዜና መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ/ም ) ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ለአዲስ አበባ ህዝብ ንግግር ካደረጉ በሁዋላ የተፈጸመውን የቦንብ ጥቃት አቀነባበረዋል የተባሉ አምስት ግለሰቦች መስከረም 18 ቀን 2010 ዓም በልደታ ምድብ ተረኛ ወንጀል ችሎት የሽብርተኝነት ክስ ሲመሰረትባቸው ...
Read More »ብአዴን ነባር አመራሮችን በአዳዲስ አመራሮች የመተካት ስራ ይሰራል ብለው እንደሚጠብቁ አባሎቹ ገለጹ
ብአዴን ነባር አመራሮችን በአዳዲስ አመራሮች የመተካት ስራ ይሰራል ብለው እንደሚጠብቁ አባሎቹ ገለጹ ( ኢሳት ዜና መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ/ም ) የብአዴን አባላት ለኢሳት እንደገለጹት ድርጅቱ በክልሉ ብቻ ሳይሆን በአገር አቀፍ ደረጃ በተለይም በአገሪቱ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴ ከዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በመሆን ወደ ፊት ለማስኬድ ከባድ ሃላፊነት የተጣለበት በመሆኑ፣ ይህንኑ ሃላፊነት በብቃት ለመወጣት የሚያስችለውን አመራር ይመርጣል የሚል እምነት አላቸው። ...
Read More »የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ሙሃመድ እና ግብረ አበሮቻቸው ላይ ተጨማሪ የአስር ቀናት የምርመራ ጊዜ ተሰጠ።
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ሙሃመድ እና ግብረ አበሮቻቸው ላይ ተጨማሪ የአስር ቀናት የምርመራ ጊዜ ተሰጠ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 18 ቀን 2011 ዓ/ም ) ባለፈው ዓመት ነሃሴ ወር 2010 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ውስጥ የተፈጸመውን ኢሰብዓዊ የመብት ጥሰትን በቀዳሚነት ሲመሩት ነበሩ ተብለው ተጠርጥረው በቁጥጥር ስራ የዋሉት የክልሉ የቀድሞ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ አብዲ መሀመድ እና አራት የክልሉ ባለስልጣናት ፍርድ ቤት ...
Read More »