“ግንቦት ሰባትን ለማዳከም የተወሰዱ እርምጃዎች ከፍተኛ ውጤት አስገኝተዋል” ሲል የፀረ ሺብር ግብረሃይል አስታወቀ፡፡

ሐምሌ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቅዳሜ እና እሁድ በጠቅላይ ሚኒስትር አዳራሽ  የጸረ ሽብር ግብረሃይሉና የኢህአዴግ ባለስልጣናት በጋራ የመከሩ ሲሆን፣ስኬታማ ስራዎችን ለመስራት  3 ሚልየን 400 ሺ ዶላር ወጭ ማድረጉን ገልጿል፡፡ “ኢሳያስ ቢያስፈልገን  እርሱን የመያዝ አቅም ላይነን” በማለትራሱን ያሞካሸውግብረሃይሉ ፣ “ኢህአዴግንግስት ንቧን በመያዙየቀጣዩምርጫድልበርላይይገኛል” ሲልበሪፖርቱ አትቷል።

ከሁሉምክልሎችየደህንነትሃይሎችአመራሮችበተካፈሉበትውይይትበቀጣይከግንቦትሰባትሊፈፀምይችላልየተባሉ ስጋቶችም ተነስተዋል።  የመከላከያሃይሉልዩትዕዛዝተሰጥቶትየተዘናጋበትንክልልእንዲሸፍንናከፍተኛጥንቃቄእንዲወስድመመሪያእንዲሰጠው ተወስናል፡፡

“ግንቦትሰባትእስከጎንደርያለምንምእንከንቀድሞመግባትይችላል”የሚለው ሪፖርቱ፤የመከላከያሃይሉእናየደህንነትስራውየላላበመሆኑመጠናከርአለበትብሎአል። ይህንን ተከትሎም በተሰብሳቢዎች መካከል ከፍተኛ ክርክር ተካሂዷል።

አንደኛው ወገን ለህዝቡበተለይለአርሶአደሩመሳሪያእያከፋፈለበቀላሉጎንደርንሊይዝይችላልየሚል ክርክር ያስነሳ ሲሆን፣  ሌለው ወገን ደግሞ ይህን ሃሳብ ቢጋራም፣ ሊሳካ   የሚችለው ግን በሻእቢያመታገዝከቻለብቻነው  የሚሉሃሳብ አንስቷል። ይህ ይሆናል ብሎ ማሰብህልምነውበማለት የተከራከሩም ነበሩ።

በውይይቱ መጨረሻየመከላከያሃይሉድክመትታምኖበትበአዲስየአጋዚክፍለጦር  እየታገዘጥበቃውእንዲጠናከርስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡የደህንነትሃይሉቁጥርይበልጥእንዲጨምርና በቁጥጥሩ የትግራይ ጸረ ሽብር ግብረሃይልከፍተኛ ሚና እንዲጫወት ተወስኗል።

የአቶአንዳርጋቸውጽጌንመያዝተከትሎቀንደኛየተቃዋሚአባላትመያዛቸው፤ህዝቡ ለአቶ አንዳርጋቸው መያዝ ልዩትኩረትእንዳይሰጠው አድርጓል በማለትሪፖርቱ ጠቅሶ፣ ጸረ ሽብር ግብረሃይሉ የወሰደውጥበብ የተሞላበት እርምጃ ነው በማለት እርምጃውን አሞካሽቷል። በሌላ በኩል ግን በአቶ አብርሃደስታ፣ሀብታሙአያሌው፣ዳንኤልሺበሺ እና የሽዋስ አሰፋ ላይ የተወሰደውእርምጃበኢህአዴግላይጥላቻፈጥሮተቃዋሚዎች  የበለጠእንዲያንሰራሩያደርጋቸዋል በማለት ሀሳብ የሰነዘሩም ነበሩ።

በቅርቡየፊደራልፖሊስእናየፀረሺበርግብረሃይሉረዘምያለዶክመንታሪሰርቶለእይታእንዲያቀርብየታዘዘሲሆን፣ከሰውየውየተገኘውመረጃአመርቂእናአጋዥአለመሆኑታምኖበትእንደገናምቢሆንየህይዎትታሪኩንእንዲናገርበማድረግ እንዲሰራትእዛዝ ተላልፏል።  ዝግጅቱምበኢቲቪአንድእናእሁድበፖሊስፕሮግራምበድጋሚእንዲተላለፍተወሰኗል፡፡