የአዲስ አበባ መስተዳደር በቅርቡ የተሰሩትን ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለመኮንኖች ሊሰጥ ነው

ነሃሴ ፳፯(ሃያሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርብ ተሰርተው ከተጠናቀቁት የኮንዶሚኒዮም ቤቶች መካከል ገሚሱን ለመከላከያየጦርመኮንኖችለመስጠትማቀዱንእናበቅርቡቤቶቹንእንደሚያስተላልፍከኢትዮጵያንግድባንክሰራተኞች የተገኘው  መረጃ አመልክቷል።

የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የሚያገኙ መኮንኖች በምን መስፈረት እንደተመረጡ ለጊዜው የታወቀ ነገር የለም።

መንግስት ሰሞኑን በተለያዩ የአዲስ አበባ ክ/ከተሞች ለሚሰለጥኑ ፖሊሶች የኮንዶሚኒየም ቤቶችን እንደሚያድል ቃል መግባቱን መግለጻችን ይታወሳል።