ነሃሴ ፳፯(ሃያሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአማራ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን ኪራይ ሰብሳቢዎች በባለሃብቱ እና በመስሪያ ቤቱ መካከል
በመግባት ከፍተኛ ብዝበዛ እየፈጠሩ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡
ሰኞ ነሃሴ 19/2006 ዓ.ም የመስሪያ ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ስማቸው ንጋቱ በሰጡት መግለጫ የመስሪያቤቱ ወሳኝ ሰራተኞች ከደላሎች ጋር በፈጠሩት
የረዢም ጊዜ ቁርኝት እያንዳንዱ ጨረታ ህጉን በተከተለ መንገድ ለመስራት አስቸግሮ እንደነበር ተናግረዋል፡፡ በአመትእስከ 300 ሚሊዮን ብር ድረስ የሚገመት የመሳሪያናማሽነሪግዢየሚካሂደውየባለስልጣኑመስሪያቤትየክራይሰብሳቢነትዋሻወደመሆንእንደደረሰየሚገልጹትሃላፊውለ2007ዓ.ምበወጣውየኮንስትራክሽን
ማሽነሪክራይጨረታላይምሰነዱአየር ላይ እያለ በደላሎችና በመስሪያቤታቸውሙ ሰኞች መወረሩ አሰራሩን ስጋት ላይ እንደጣለው ተናግረዋል፡፡
የአማራገጠርመንገዶችባለስልጣንምሆነሌሎችየመንግስትመስሪያቤቶችላይያለውየማሽነሪክራይየተያዘውበደላሎችመሆኑንየገለጹትሃላፊው ተቋሙንከደላሎችጋርበመመሳጠርስለሚመዘብሩየመስሪያቤታቸውሰራተኞችመረጃእንዳላቸውከተናገሩበኋላየእርምትእርምጃለመውሰድየሚያስችልዝግጅት
ላይግንመስሪያቤቱየቁርጠኝነትችግርእንዳለበትየሚያሳይንግግራቸውሁለትአይነትመሆኑትዝብትላይጥሏቸዋል፡፡
በድለላውምክንያትመስሪያቤታቸውበፍርድቤትተከሶእስከአንድመቶሽህብርየተቀጣመሆኑንየሚናገሩትሃላፊውመስሪያቤታቸውለማሽነሪክራይ 1150 ብርበሰዓት
እየከፈለ፣ለባለሃብቱየሚደርሰውግን 900 ብርእንደሆነእናይህምመስሪያቤታቸውንናባለሃብቱንየሚጎዳአካሄድእንደሆነገልጸዋል፡፡
እያንዳንዱየውስጥሰራተኛእጁንሰብስቦከክራይሰብሳቢነትነጻሆኖእውነተኛውባለሃብትናተቋሙህጋዊበሆነአግባብየግብይትስራውንየሚሰሩበትንሂደት
እንከተላለንይበሉእንጅ ፣ አሁንም በኮንስትራችሽን ዕቃ አከራዮች መካከል የሚካሄደውን ውድድር ፍትሃዊ እንዳይሆን በሙስና ወደ ሚፈልጉት አቅጣቸጫ ለመውሰድ
የሚታዩ ፍንጮችእንዳሉስማቸውንመግለጽያልፈለጉየማሽነሪአከራዮችለዘጋቢያችንገልጸዋል፡፡