ግንቦት ፲፪ (አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከድምጻችን ይሰማ ተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተውሰኞ በጠዋቱናበከሰአቱችሎትተማሪአቡበከርመሀመድምስክርነቱንሲሰጥ፣ በአወሊያተማሪዎችገናተቃውሟቸውንማሰማትሲጀምሩመጅሊስቢሮጠርተውያነጋገሯቸውአቶአህመዲንአብዱላሂጨሎ ‹‹እንኳንእናንተይቅርናአዲስአበባህዝብበሙሉጨርቁንጥሎቢያብድግድአይሰጠንም›› በማለት መናገራቸውን፣ 3 አመትተምረውሊመረቁ 3 ወርየቀራቸውንተማሪዎችከማባረርእስኪመረቁእንዲጠብቁሲለመኑ ደግሞ ‹‹እንኳን 3 ወርቀርቶ 1 ቀንእንኳቢቀራችሁአትመረቁም›› ብለውመመለሳቸውገልጿል።
ተማሪዎችየአህባሽንአስተሳሰብአስገድዶየመጫንእርምጃመቃወማቸውንተማሪአቡበከር ገልጾ፣ አቶአህመዲንበግልጽ ‹‹የእኛንአስተሳሰብአህባሽንካልተቀበላችሁአብረንአንቀጥልም›› ብለውበአንድ ስብሰባላይቁርጡንእንደነገሯቸውመስክርነቱን ሰጥቷል፡፡
በተመሳሳይ ዜና በታህሳስ 23 በነጻእንዲለቀቁከተባሉት10 ሙስሊሞችመካከል በአራቱላይአቃቤህግየቀረበውይግባኝተቀባይነትበማግነቱሁለቱእንዲካለከሉ ፍርድ ቤት ወስኗል።
እንዲከላከሉ የተባሉት አሊመኪእናሐጂዐብዱረህማንዩሱፍ መሆናቸው ታውቋል።