አንድ የአሜሪካ ወታደር 3 ባልደረቦቹን ግደሎ 16ቱን አቆሰለ

መጋቢት ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢቫን ሎፔዝ የተባለው የ34 አመት ተጠርጣሪ ወታደር ቴክሳስ ውስጥ በሚገኝ የአሜሪካ ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ነው።

ገዳዩ በኢራቅ ሲያገለግል የነበራ የአእምሮ በሽተኛ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል።

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በድርጊቱ በእጅጉ ማዘናቸውን ገልጸዋል። ገዳዩ ራሱን ማጥፋቱም ታውቋል።