ሚያዚያ ፲፮ (አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመንግሥታቸውንየ2006 በጀትዓመትየዘጠኝወራትዕቅድአፈጻጸምበዛሬውዕለትለፓርላማያቀረቡትጠ/ሚኒስትርኃይለማርያምደሳለኝ፤የቀድሞጠ/ሚኒስትርአቶመለስዜናዊ “መሰዋት” ለኢኮኖሚዕድገቱፈታኝነበርብለዋል፡፡
ጠ/ሚኒስትሩበ2005 በጀትዓመት 11 በመቶዕድገትታስቦ 9.7 በመቶዕድገትመገኘቱንጠቅሰውዕድገቱ ከዕቅዱያነሰቢሆንምከሰሃራበታችያሉአገራትካስመዘገቡትየ5.4 በመቶዕድገትጋርሲነጻጸርእጅግከፍተኛነበርሲሉአወድሰዋል፡፡
በ2005 በጀትዓመትመጀመሪያየቀድሞጠ/ሚኒስትርአቶመለስዜናዊመሰዋትንተከትሎየነበረውየመቀዛቀዝሥጋትበዕድገቱላይአሉታዊተጽዕኖሊያሳድርየሚችልፈታኝሁኔታየነበረመሆኑይታወሳልብለዋል፡፡
ጠ/ሚኒስትሩበተለይየአቶመለስንተፈጥሮአዊሞትመሰዋዕትነትበማድረግየማቅረባቸውና ሞታችውበአገርኢኮኖሚዕድገትላይአሉታዊተጽዕኖማሳረፉንመናገራቸው፣ሪፓርቱን በተከታተሉት የመዲናዋ ነዌረዎች ዘንድ ግንባሩየነበረውአንድሰውብቻነበርወይ?የሚልጥያቄ መፍጠን ዘጋብያችን አመልክቷል፡፡
በተጨማሪም 2005 ዓ.ምበዓለምገበያየቡናናየወርቅዋጋበከፍተኛደረጃያሽቆለቆለበትዓመትእንደነበርበሌላመልኩአገሪቱከውጪየምታስገባውየነዳጅምርቶችዋጋመጨመርአስቸጋሪ ሁኔታ ፈጥሮ እንደነበርጠቁመዋል፡፡
ከ2003 ዓ.ምጀምሮየተከሰተውንየዋጋንረትለማረጋጋትየተወሰዱእርምጃዎችአሉታዊተጽዕኖንእንዳያስከትሉበ2005 ዓ.ምከፍተኛጥንቃቄመደረጉንያስታወሱትጠ/ሚኃይለማርያምሆኖምጥንቃቄውስላመጣውውጤትሳይጠቅሱአልፈዋል፡፡
በተጨማሪምየትራንስፖርትናሎጀስቲክአገልግሎትንይበልጥቀልጣፋናውጤታማለማድረግሲባልሥራላይየዋለውየመልቲሞዳልሥርዓትበአቅምማነስምክንያትበወጪናበገቢንግድእናበኢኮኖሚእንቅስቃሴላይአሉታዊተጽዕኖፈጥሮየነበረመሆኑንምአምነዋል፡፡በ2006 በጀትዓመትዘጠኝወራትከወጪንግድየተገኘውየቡናኤክስፖርትበ25 በመቶቅናሽማሳየቱንአቶኃይለማርያምጠቅሰውበጠቅላላውየዘጠኝወራቱአፈጻጸምከዕቅዱአንጻርሲመዘንአፈጻጸሙ 63 በመቶያህልብቻመሆኑንአስታውቀዋል፡፡
አቶ ሃይለማርያም ከ5 አመቱ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ የተወሰኑትን ቀደም ብለው መሳካታቸውን አብዛኞቹን በቀሪው አንድ አመት ውስጥ ተንጠራርተው ሊደርሱባቸው እንደሚችሉና ጥቂቶች ላይ ደግሞ በተቀመጠላቸው ግብ መሰረት ሊሳኩ እንደማይችሉ ገልጸዋል። አቶ ሃይለማርያም በ4 አመታት ውስጥ ላማሳካት ያልቻሉዋቸውን አብዛኞቹን እቅዶች እንዴት በአንድ አመት ውስጥ እንደሚያሳኩዋቸው አልተናገሩም።
ብቸኛው የተቃዋሚ የፓርላማ ተወካይ የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ አይሳኩም የተባሉት ጥቂቶች ፕሮጀክቶች ለምን በዝርዝር አይቀርቡም ሲሉ ጥያቄ አቅርበዋል። አቶ ግርማ ጥሩ እቅድ አቅዶ የአፈጻጸም ድክመት ማሳየት አያስጠይቅም ወይ ሲሉም ጠይቀዋል።
አቶ ሃይለማርያም ኢትዮጵያ ስንዴ ከመለመን ወጥታ በብዙ ቢሊዮኖች ብር እያወጣች ግንባታ የምታካሂድ አገር መሆኑዋን በመጥቀስ፣ እቅዳችን የተሳካ ነው ብለን እናምናለን ብለዋል። አቶ ሃይለማርያም ይህን ይበሉ እንጅ ኢትዮጵያ አሁንም ለ11 ሚሊዮን ህዝብ ስንዴ ከውጭ አገር በሴፍትኔት ስም ትቀበላለች።
የፓርላማ አባሉዋ ወ/ሮ አልማዝ አርአያ የመቀሌ፣ የሽሬ እና የአክሱም የውሃ ችግሮች ከክልሉ አቅም በላይ መሆኑን ገልጸዋል። የቦንጋ የውሃ እጥረትም እንዲሁ ለአመታት ጥያቄ ቢቀርብበትም መልስ አለማግኘቱ ተገልጿል።