ባለፈው አርብ በሙስሊሙ ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ እርምጃ ” ጥቁር ሽብር” ነው ሲል ድምጻችን ይሰማ ገለጸ

ሐምሌ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በታላቁአንዋርመስጂድበመንግስትየደህንነትኃይሎችናበፖሊስሀላፊዎችከቀናትበፊትታቅዶበሙስሊሙ ላይ በተወሰደእርምጃከ6 ሺ

በላይየመንግስትቅጥረኛሲቪልለባሾችመሰታፋቸውን አስታውሷል።

“ቅጥረኞቹየተከበረውየረመዳንወርየጁምአሰላትከመሰገዱበፊትበመስጊዱውጫዊሰሜናዊአቅጣጫግርግርበማስነሳትናከፖሊሶችጋርከሁለቱምአቅጣጫድንጋይበመወራወር የታለመውን

ውጤትለማምጣትሞክረዋል” የሚለው ድምጻችን ይሰማ፣  በሁሉምአቅጣጫየነበሩናበአስርሺዎችየሚቆጠሩሙስሊሞችየጁምአሰላታቸውንእንዳይፈጽሙእክልከመሆናቸውም

በላይበበርካታጾመኛሙስሊሞችላይእጅግአሰቃቂጭፍጨፋ”መፈጸሙን ገልጿል።

“ሙስሊሙንከሁሉምአቅጣጫበቆረጣስልትለሰላትበተቀመጠበትበመቁረጥበነፍስወከፍበያዙዋቸውዱላዎችናየመሣሪያሰደፎችርህራሄአልባበሆነሁኔታመደብደባቸውንና መጨፍጨፋቸውን

የገለጸው ደምጻችን ይሰማ፣   በእለቱየተወሰደውመንግስታዊሽብር ‹‹ጥቁርሽብር›› የሚልስያሜተሰጥቶታል ብሎአል።

” ‹‹ጥቁርሽብር›› በሰለጠነውይይትከማያምን፣ሰላማዊነትናዲሲፒሊንከማይገባውመንግስትየሚፈልቅ፣ሰዎችሳይሆኑዱላብቻየሚናገርበት፣ሐሳብየሚንሸራሸርበትሳይሆንነውጥናግፍ

የሚሰፍንበትሂደትነው ” ብሎአል።

‹‹ጥቁርሽብር›› አይናቸውንየጋረደውጥቁርግርዶሽየህዝብንእውነታእንዳይረዱያደረጋቸውናብቃትየሌላቸውኃላፊዎችየሚወስኑት፣ሰብዓዊነትበጭካኔጭለማውስጥየሚሰጥምበት

አስከፊክስተትመሆኑን የጠቀሰው ድምጻችን ይሰማ፣  ለሰላማዊሕዝብናጥያቄምላሹንዱላያደረገኃይል፣ባልታጠቀናበእጁድንጋይባልጨበጠጾመኛሕዝብላይየጥይትቃታየሚስብ መንግስት

ከርሞምየሚነዳውበ‹‹ጥቁርሽብር›› ብቻነው ብሎአል።

የሐምሌ 11/2006ንአሰቃቂየመንግስትጭፍጨፋየታሪክካስማበማድረግእለቱ ‹‹ጥቁርሽብር›› ሲባልከዚህበኋላያሉክስተቶችም ‹‹ከጥቁርሽብርበኋላ›› ወይም ‹‹ከጥቁርሽብርበፊት››

እየተባሉየሚዘገቡይሆናሉ ብሎአል።

ስያሜውእስከመቼውምየሚዘልቅሲሆንለወደፊቱምበዚህየ‹‹ጥቁርሽብር›› አሻጥርውስጥየተሳተፉወንጀለኞችለፍርድየሚቀርቡበትጊዜሩቅእንደማይሆንእናምናለን ሲል አክሎአል።

ባለፉትሶስትበሚጠጉአመታትመሰልበርካታየ‹‹ጥቁርሽብር›› ዘመቻዎችተፈጽውብናል የሚለው ድምጻችን ይሰማ፣   ትግሉበሰላምናዲሲፕሊንውስጥእያለፈድልንእንደሚቀዳጅ ገልጿል።

ባለፈው አርብ የፌደራል ፖሊሶች የያዙዋቸውን ሙስሊም ኢትዮጵያውያንን ወደ እስር ቤት በመውሰድ ከፍተኛ ስቃይ ካደረሱባቸው በሁዋላ አብዛኞቹን ለቀው ቀንደኛ የሚሉዋቸውን አስቀርተዋቸዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የህዝበሙስሊሙንጥያቄዎችበኃይልማዳፈንአይቻልምበሚል ሰማያዊ ፓርቲ በሙስሊሙ ኢትዮጵያዊ ላይ የደረሰውን ጉዳት አውግዟል።

“አርብሐምሌ 11 2006 ዓ.ምበተካሄደውየህዝበሙስሊሙየጁምዓሰላትስነ-ስርዓትላይበሰለማዊመንገድጥያቄያቸውንሲያሰሙየነበሩየእምነቱተከታዮችናበአካባቢውየነበሩሰዎች

በፌደራልፖሊስ፣በአዲስአበባፖሊስ፣በትራፊክፖሊስና ሲቪልበለበሱየደህንነትአካላትአማካኝነትከፍተኛድብደባ፣እንግልትናእስር” እንደተፈጸመባቸው ያስታወሰው ሰማያዊ ፓርቲ፣ ወደ 30 የሚደርሱዜጎችከፍተኛጉዳትደርሶባቸውበየሆስፒታሉእንደሚገኙ፣በርካቶችምጭካኔበተሞላበትድብደባመጎዳታቸውን፣  ቁጥራቸውያልታወቀሰላማዊሰዎችምበየእስርቤቱታፍነውእንደሚገኙ ገልጿል።

በእለቱየፓርቲውብሔራዊም/ ቤትእናየሴቶችጉዳይቋሚኮሚቴአባልወ/ ት ወይንሸት ሞላ በአካባቢው ተይዛ ደህንነት ነን በሚሉ አካላት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጸመባትና ወይንሸት በወቅቱበአንድህንፃውስጥከጋዜጠኞችናከራሱከመንግስትአካላትጋርጉዳዩንትከታተልበነበረበትወቅትበደህንነትአካላትተለይታወደአልታወቀቦታመወሰዱዋንም መግለጫው ጠቅሷል።

ወይንሸት “ቅዳሜጠዋትሜክሲኮአካባቢበሚገኝፍርድቤትጭንቅላቷታሽጎ፣እጇተሰብሮናክፉኛተጎድታ” መታየቷን የገለጸው ፓርቲው፣   ህወሓት/ኢህአዲግየፓርቲያችንንአባልበህገ-ወጥእስርማፈኑሳያንስያደረሰባትአካለዊጉዳትናየሰብዓዊመብትጥሰትእጅግሲበዛአሳፋሪእናአሳዛኝነው ብሎአል።

ሰማያዊ ፓርቲ “በህገ-ወጥመንገድታፍናሰብዓዊመብቷተጥሶባለችበትወቅትምንምአይነትህክምናእናእንዲሁምማንምሰውእንዳይጠይቃትናየህግአማካሪናከለላእንዳታገኝመደረጉ፣  ህወሓት/ ኢህአዲግየማይወጣበትየግፍማጥውስጥእንደገባናመንግስታዊኃላፊነቱንመወጣትያቃተውቡድንእንደሆነማረጋገጫነው፡፡” ብሎአል።

በተከታታይጊዜያትበተለያዩአካላትበሰላማዊመንገድለሚነሱጥያቄዎችተገቢውንምላሽከመስጠትይልቅየሽብርናየሀይልመንገድንመምረጡምየመንግስትነትኃላፊነቱንጨርሶውኑ መሸከም

ወደማይችልበትደረጃላይመድረሱን ፓርቲው ገልጿል።

ከጊዜወደጊዜእየተባባሰየመጣውንየህወሓት/ኢህአዲግየእብሪትመንገድ፣ህገ-ወጥየሰብዓዊመብትአያያዝናበሃይልጥያቄዎችንየመፍታትብሂልያወገዘው ፓርቲው፣ይህንአምባገነናዊ አካሄድና ስርዓትም

እስከመጨረሻውበፅናትእንደሚታገለው አስታውቋል፡፡

ገዢውፓርቲህገ- መንግስቱንከሚጥስአድራጎቱተቆጥቦነገሮችንወደአላስፈላጊሁናቴከመግፋትይልቅልብገዝቶናወደአቅሉተመልሶለህዝበሙስሊሙጥያቄዎችአፋጣኝ፣ተገቢና

ህገ-መንግስታዊምላሽእንዲሰጥበድጋሚጠይቋል።

ጥያቄበማንሳታቸውታፍነውየታሰሩሙስሊምምእመኖች፣በህገወጥሁኔታታስረውየሚገኙዜጎችእናየፓርቲውብሔራዊምክርቤትአባልወ/ትወይንሸትሞላያለምንም ቅድመ

ሁኔታባስቸኳይእንድትፈታ በአፅንዖትአሳስቧል።