በጉጉት ሲጠበቅ የቆየውና መኪና የሚያሸልመው የ ኢሳት ልዩ ቶምቦላ ፤ ወጣ

ጥቅምት (አንድ)ቀን ፳፻፮ / ኢሳት ዜና :- በጉጉት ሲጠበቅ የቆየውና መኪና የሚያሸልመው የ ኢሳት ልዩ ቶምቦላ ፤  ታዛቢዎች በተገኙበትና ለሚዲያ ግልጽ በሆነ ሁኔታ ዛሬ ጥቅምት 11 ቀን 2006 ዓመተ ምህረት አምስተርዳም በሚገኘው የ ኢሳት ስቱዲዮ በይፋ ወጥቷል።

በመሆኑም መኪና የሚያሸልመው አሸናፊ ቁጥር፦  2657  ሆኗል።

የዕጣው አሸናፊ በአስር ቀናት ውስጥ አምስተርዳም፣ ወይም ዋሽንግተን ዲሲ፣ ወይም ለንደን ከሚገኙት ስቱዲዮዎች ለአንድኛቸው በስልክ ወይም በኢሜይል ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅበታል።የስልክ ቁጥራችንን እና የኢሜይል አድራሻችንን ለማግኘት www.ethsat.dom ብለው  ድረ ገጻችን ይጎብኙ።