ሚያዚያ ፳፬ (ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሳምንትበፊትየኢትዮጵያጋዜጠኞችመድረክፕሬዝዳንት ጋዜጠኛ በትረ ያዕቆብ እናምክትሉበአፍሪካህብረትጋባዥነትበኢትዮጵያ ያለውን አፈናበተለይ በነፃ ሚዲያውላይያለውንጫናእና በጋዜጠኞችላይየሚደርሰውንችግርለመግለጽወደአንጎላማቅናቸው ይታወሳል።
ጋዜጠኞቹ በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት ወደ ስፍራው በማቅናት ስለተጨባጩ ሀገራዊ ጉዳይሰፊማብራሪያመስጠታቸውን ተከትሎየአፍሪካህብረትየመፍትሄሀሳብማቅረቡናየሰብአዊመብትኮሚሽነሩምመልስመስጠታቸውይታወቃል፡፡
ጋዜጠኛበትረያቆብስብሰባውከተጠናቀቀበኋላወደአገሩለመመለስበሚዘጋጅበትወቅት፤የዓለምአቀፍየጋዜጠኛማህበራትንጨምሮሌሎችየዓለምአቀፍተቋማትሳይቀሩ የኢትዮጵያ መንግስት ሊያስረው ውሳኔ እንዳሳለፈ በተጨባጭማስረጃስላቀረቡለትለመሰደድ መገደዱ ተመልክቷል።
የዞንዘጠኝጦማሪዎችበታሰሩበትወቅትፖሊስየበትረያቆብንቤትበመፈተሸያገኘውንወረቀትሁሉእንደወሰደምየነገረ-ኢትዮጵያ ምንጮችገልጸዋል፡፡
ጋዜጠኛበትረያቆብአንጎላበተደረገውየአፍሪካህብረትስብሰባኮሚሽነሩንበግልበማግኘት በኢትዮጵያ ስላለው የፕሬስ ሁኔታ በስፋት ያነጋገራቸው ሲሆን፤ኮሚሽነሩምበቅርቡወደኢትዮጵያሢመጡእንዲሚያገኙትቃልገብተውለትእንደነበርተገልጻል፡፡
በአንጎላው ስብሰባ ኢትዮጵያንናየኢትዮጵያጋዜጠኞችመድረክንወቅታዊሁኔታየሚገልጹጽሁፎችለተሰብሰብሳቢዎቹተበትነዋል፡፡
የኢትዮጵያጋዜጠኞችመድረክመቋቋምያስፈራቸውሌሎችየጋዜጠኞችማህበራትበትረያቆብን፦”ለሂውማንራይትስዎች፣ለሲፒጄ፣ለአርቲክል 19ና ለሌሎችየጋዜጠኞችማህበራትይሰራል፣ይሰልላል፣የውጪ ድርጅቶችተላላኪነው”በሚልበተደጋጋሚ ባወጧቸው መግለጫዎች ሲከሱት ቆይተዋል።