በሚቀጥለው የበጀት አመት የ21 ቢሊዮን ብር ጉድለት እንደሚኖር ተገለጸ

ሰኔ ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰኔ 30/2006 በሚጠናቀቀውየዘንድሮውበጀትዓመትከተያዘው 155 ነጥብ 9 ቢሊየንብር  ውስጥ 16 ነጥብ 6 ቢሊየንብርየበጀትጉድለትየነበረሲሆን፣  በ2007 የበጀት ጉድለቱ አድጎ 21 ነጥብ 2 ቢሊየን

ብርእንደሚደርስ ታውቋል።

ከ2007 አጠቃላይበጀትማለትም 178 ቢሊየን 565 ሚሊየን 906 ሺህ 571 ብርውስጥከሃገርውስጥ፣ከውጭአገርዕርዳታናብድርበድምሩብር 157 ቢሊየን 357 ሚሊየን 947 ሺህ 657 ያህልገንዘብለመደጎምየታቀደመሆኑንምየገንዘብናኢኮኖሚልማትሚኒስትሩአቶሶፊያንአህመድለፓርላማው  ካቀረቡትሪፖርትለመረዳትይቻላል፡፡

የቀጣዩዓመትበጀትውስጥ 34 ቢሊየን 304 ሚሊየን 872 ሺህ 764 ብርበብድርናዕርዳታማለትም
17 ነጥብ 5 ቢሊየንብርበብድር፣ 16 ነጥብ 8 ቢሊየንብርበዕርዳታእንደሚሸፈንይህምከአጠቃላይበጀቱወደ 19 በመቶገደማእንደሚሆንከሚኒስትሩገለጻለመረዳትተችሏል፡፡

ከዚህበጀትዝርዝርውስጥከፍተኛድርሻካላቸውእንደመንገድ፣ትምህርት፣ዕዳክፍያቀጥሎ
በአራተኛደረጃየመከላከያበጀትከፍተኛድርሻበመያዝቀርቧል፡፡

የመከላከያበጀትከፍእንዲልያደረገውበመከላከያሚኒስቴርውስጥከደመወዝናጥቅማጥቅምጥያቄጋርተያይዞየተነሳውንውጥረትለማርገብለሠራዊቱየደመወዝጭማሪለማድረግበመታቀዱሳይሆን እንደማይቀር ዘጋቢያችን ገልጿል።

ዘንድሮየ7 ነጥብ 5 ቢሊየንብርበጀትተይዞለትየነበረውመከላከያበቀጣዩበጀትዓመትየ8 ቢሊየንብር
በጀትየተቆረጠለትሲሆንይህምከአጠቃላይየበጀትድርሻ 7 ነጥብ 14 በመቶእንደሚሆንከገንዘብናኢኮኖሚልማትሚኒስቴርየወጣውየበጀትረቂቅአዋጅያስረዳል፡፡በተጨማሪምከፍተኛበጀትከተደለደለላቸውተቋማትመካከልፍትሕናደህንነትበስምንተኛደረጃ 3 ነጥብ 8 ቢሊየንብርወይንምየአጠቃላዩንበጀት 3 ነጥብ 45በመቶይዟል፡፡

ከቀጣዩዓመትበጀትውስጥብሔራዊየመረጃናደህንነትአገልግሎት 388 ነጥብ 5 ሚሊየንብር፣የፌዴራልፖሊስ 1 ነጥብ 3 ቢሊየንብርበዚሁሥርደግሞከፍተኛበጀትከተያዘላቸውየፖሊስአደረጃጀቶችአንዱለሆነውየጸረሸብርናየተደራጁወንጀለኞችቁጥጥርዳይሬክቶሬት 111 ነጥብ 4 ሚሊየንብር፣የኢንፎርሜሽንመረብደህንነትኤጀንሲ 350 ሚሊየንብርየተመደበላቸውመሆኑታውቋል፡፡የበጀትረቂቁከውይይትበኃላበዚህወርመጨረሻይጸድቃልተብሎይጠበቃል፡፡