ግንቦት ፯ (ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-“የኢህአዴግመንግስትሰላማዊየተቃውሞእንቅስቃሴዎችን በኃይልለማፈንየሚወስዳቸውየኃይልእርምጃዎችእናተፅዕኖዎችበአስቸኳይቆመውየሀገራችንወቅታዊእናመሰረታዊችግሮችበሰላማዊእናዴሞክራሲያዊአግባብእንዲፈቱመንግስትንለመጠየቅ” ግንቦት 10 ቀን 2006 ዓ.ምየሚካሄድሰላማዊሰልፍመጥራቱን አስታውቋል።
የአዲስአበባእናየአከባቢዋነዋሪዎችከጧቱ 3 ሰአት ላይ ከግንፍሌወንዝድልድይተነስቶበየካክ/ከተማወረዳ 8 ኳስሜዳ ወይም ታቦትማደሪያበሚባለውየመሰብሰቢያቦታ ላይ ፍጻሜውን በሚያደርገው የሰላማዊሰልፉ ላይ በመገኘት ተቃውሞዋቸውን እንዲያሰሙ መድረክ ጠይቋል።
“ሰላማዊናዲሞክራሲያዊየመቃወምመብታችንንበኃይልማፈንይቁም፣ ሰላማዊተቃዋሚዎችንማሰር፣መግደልእናማሰቃየትይቁም፣ በመሰብሰብ፣በመደራጀት፣ሰላማዊሰልፎችንበማድረግ፣ሀሳብንበነፃነትበመግለጽእናመረጃማግኘትህገመንግስታዊመብታችንላይየሚፈፀሙትተፅዕኖዎችይቁሙ “በሚሉእናበመሳሰሉትአላማዎች የ ግንቦት 10 የተቃውሞ ሰልፍ መዘጋጀቱን መድረክ አስታውቋል።