ታህሳስ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-መጪው የአካባቢና የአዲስ አበባ ምርጫ ፍትሀዊ መሆን አለበት በማለት ፔትሺን ተፈራርመው ያስገቡት 33 የፖለቲካ ድርጅቶች ዛሬ በመኢአድ ጽህፈት ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ፣ ምርጫ ቦርድ ለጥያቄያቸው መልስ አለመስጠቱን ገልጸው፣ በንባብ የሰጡዋቸውን ምላሽ እንደ አንድ ትልቅ መንግስታዊ ተቋም በደብዳቤ ለመግለጽ እንኳን ፈቃደኛ አልሆኑም ፣ ምርጫ ቦርድ ከኢህአዴግ በላይ ኢህአዴግ ሆኖብናል ብለዋል። የፓርቲዎች ጥምረት ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የባለስልጣናት የሃብት ምዝገባ መረጃ ከሕዝብ እንደተደበቀ ነው
ታህሳስ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በፌዴራል የሥነምግባርና ጸረሙስና ኮሚሽን ሥር የሚገኘው የባለሥልጣናት የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችን ሃብትና ንብረት ለመመዝገብ የተቋቋመው ቢሮ እስካሁን የ50ሺ ባለስልጣናትን ሃብት መመዝገቡን ሰሞንን በመንግስት መገናኛ ብዙሃን ቢገልጽም የአንዳቸውንም የሃብት መረጃ ለሕዝብ ይፋ እንዳላደረገ ምንጮች አስታወቁ፡፡ በሃብት ማሳወቅና ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 668/2002 መሰረት የተቋቋመው ይህው ቢሮ የመንግስት ባለስልጣናትና ተሿሚዎችን ሃብትና ንብረት በመመዝገብና በማደራጀት ለሕዝብ ይፋ ማድረግና ...
Read More »አቶ አንዱአለም አራጌ ላለፉት 15 ወራት በጨለማ ቤት ታስረዋል
ታህሳስ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአንድነት ፓርቲ ምክትል ሊ/መንበርና የህዝብ ግንኙነት ሐላፊ የሆነው አቶ አንዱዓለም አራጌ በጨለማ ቤት ውስጥ ታስሮ፣ ቀዝቃዛ መሬት ላይ እንዲተኛ መደረጉ በየጤናው ላይ ከፍተኛ ችግር እየፈጠረበት መሆኑን ትናንት ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ተናግሯል። አቶ አንዱዓለም የመተንፈሻ ችግር እንዳለባቸው ይሁን እንጅ በጠባብ ክፍል 6 ሆነው በመታጎራቸው መታመማቸውንና ከባለቤታቸውና ጥቂት ቤተሰባቸው ውጪ ሌሎች ጓደኞቻቸውና የስራ ባልደረቦቻቸው ...
Read More »አራት የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች የ 2012 ትን ዓለማቀፍ የሄልማን ሽልማት አሸኛፊ ሆኑ
ታህሳስ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የሄልማንን የክብር ሽልማት ያሸነፉት ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች፦ በእስር ላይ የሚገኙት እስክንድር ነጋ፣የአውራምባ ታይምሱ ውብሸት ታዬ፣የፍትህ አምደኛዋ ርዕዮት ዓለሙ እና በስደት የሚገኘው የአዲስ ነገሩ መስፍን ነጋሽ ናቸው። በሂዩማን ራይትስ ዎች አማካይነት የሚሰጠውን ይህን የክብር ሽልማት ያገኙት አራቱም ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ መንግስት የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸዋል። አጠቃላይ ለዘንድሮው የሄልማን ሽልማት የበቁት ከ19 አገራት የተውጣጡ 41 ጋዜጠኞች ሲሆኑ፤ለሽልማት ...
Read More »መስፍን ኢንጂነሪንግ ኩባንያ የ2.6 ቢሊዮን ብር ኮንትራት ተሰጠው
ታህሳስ ፲(አስር) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ባለቤትነቱ የሕወሀት የሆነው መስፍን ኢንጂነሪንግ ኩባንያ ከሶስት የስኳር ፋብሪካዎች የ2.6 ቢሊዮን ብር ኮንትራት እንደወሰደ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዘገበ። ከተቋቋመ 19 አመት የሞላውና የትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንዳውመንት ፈንድ የተሰኘው ግዙፍ ድርጅት አካል የሆነው መስፍን ኢንጂነሪንግ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገነቡ 3 ስኳር ፋብሪካዎች የሚሆኑ የማፍሊያ ቤቶችን (ቦይሊንግ ሀውሶች) ለመገንባት ነው የ2.6 ቢሊዮን ብሩን ኮንትራት የወሰደው። የመስፍን ኢንጂነሪንግ ምክትል ...
Read More »ጠቅላይ ፍርድቤት የእነ አቶ አንዱዓለምን ይግባኝ አዳመጠ
ታህሳስ ፲(አስር) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፌዴራል ጠቅላይ ፍርደ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝግብ በሥር ፍርድ ቤት በሽብር ወንጀል ጥፋተኝነት የተፈረደባቸውን የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላትና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ክርክር አድምጧል፡፡ ከቃሊቲ እና ቂሊንጦ እስር ቤቶች የቀረቡት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ የአንድነት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አንዷለም አራጌ፣ የፓርቲው አመራር አባልና የወጣቶች አደራጅ ኃላፊ ናትናኤል ...
Read More »ሙስና እና ብልሹ አሰራርን በአደባባይ ያጋለጡት ሚኒስትር ዴኤታ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ተዘገበ
ታህሳስ ፲(አስር) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ሳምንታዊው ሰንደቅ እንደዘገበው ፤በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ያለውን ብልሹ አሰራር እና ሙስና ከሳምንታት በፊት በይፋ ያጋለጡት ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ዳውድ መሐመድ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ተደርገዋል። ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ዳውድ መሐመድ ከኃላፊነታቸው የተነሱት በቅርብ የበላይ አለቃቸው ማለትም በባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሩ በአቶ አሚን አብዱልቃድር እና በሌላዋ ሚኒስትር ዴኤታ በወ/ሮ ታደለች ዳለቾ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት አስመልክቶ ለሰንደቅ ጋዜጣ በይፋ ...
Read More »ዶ/ር ኃይሉ አርአያ በፈቃዳቸው ከኃላፊነት ተነሱ
ታህሳስ ፲(አስር) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ለረጅም አመታት በተለያዩ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ በከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ ሲሰሩ የቆዩት ዶ/ር ኃይሉ አርአያ ከአንድነት ፓርቲ ኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ተነሱ። የፓርቲው ብሔራዊ ም/ቤት ባለፈው እሁድ ባካሄደው ስብሰባ ላይ የዶ/ር ኃይሉ ጥያቄን በመቀበል በእሳቸው ምትክ ወጣት ዳንኤል ተፈራን ተክቷል። ዶ/ር ኃይሉ አርአያ ከኃላፊነታቸው መነሳት የፈለጉት ከጤና ችግር እና ኃላፊነትን ለወጣቶች ለማስረከብ ካላቸው ፍላጎት በመነሳት መሆኑን ተናግረዋል። ...
Read More »ኢሳት በናይል ሳት ወደ ኢትዮጵያ የሚያሰራጨው ስርጭቱ ቢቋረጥም፣ ስርጭቱን በአሞስ ሳተላይት እያስተላለፈ ነው
ታህሳስ ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢሳት ላለፉት ሶስት ወራት ስርጭቱን በ ናይልሳት ሲያሰራጭ ከቆየ በሁዋላ የኢትዮጵያ መንግስት ስርጭቱን ከማፈን አልፎ ባደረገው ከፍተኛ የሎቢንግ ዘመቻ የኢሳት ስርጭት እንዲቋረጥ አድርጓል። በመላው አገሪቱ ኢሳት ቁጥር አንድ ተመራጭ የቴሌቪዥን ጣቢያ በመሆን የሰፊውን ህዝብ የመረጃ ጥማት ለማርካት ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱ ለገዢው ፓርቲ ከፍተኛ ራስ ምታት ሆኖበት እንደነበር ኢሳት የኢትዮጵያ ወኪል ገልጿል። ምንም እንኳ ...
Read More »ራሳቸውን ተበዳይ ኮሚዩኒተሮች በማለት የሚጠሩ የመንግስት የህዝብ ግንኙነት ሰራተኞች የተቀነባበሩ መረጃውን ለአለም ይፋ እንደሚያደርጉ አስጠነቀቁ
ታህሳስ ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአቶ በረከት ስምኦን በሚመራው የኮምኒኬሽን መስሪያ ቤት ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ፣ መስሪያ ቤቱ የሚፈጽመውን አድሎአዊ አሰራር በመንቀፍ ለአቶ በረከት ስምኦን የጻፉትን ደብዳቤ ግልባጭ ለኢሳት ልከዋል። በደብዳቤው አቶ በረከት በሚመሩት መስሪያ ቤቱ ወስጥ በህዝብ ግንኙነት ስራ ላይ ተሰማርተው በሚገኙ ኮሚኒተሮች ላይ የሚፈጸመው አድሎ የማይቆም ከሆነ እንዲሁም ድብዳቤው የቀረበላቸው አቶ በረከት በተለመደ ንቀታቸውና ዝምታቸው የሚቀጥሉ ...
Read More »