የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዘጋርድያን እንደዘገበው የ18 አመቷ ወጣትና ነፍሰጡሩዋ ኢትዮጵያዊት በዝሙት ተግባር በመከሰሷ በድንጋይ ተወግራ ልትገደል እንደምትችል የምስራቅ አፍሪካ የሴቶች ስትራቴጂክ ኔትወርክ ወይም ሲሃ የተባለውን ድርጅት በመጥቀስ ዘግቧል። የ9 ወር ነፍሰ ጡሩዋ ወጣት በእስር ቤት ውስጥ ያለምንም ምንጣፍ በባዶ ኮንክሪት ላይ እንደምትተኛ ጋዜጣው ዘግቧል። ኢሳት ከወር በፊት ዜናውን ይፋ ባደረገበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ መንግስት የሱዳን ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በደቡብ ሱዳን ያለው አለመረጋጋት እንደ ቀጠለ ነው።
የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማጺው መሪ ሪክ ማቻር እና በ ፕሬዚዳንት ሳል ቫኬር ያለው ልዮነት እየስፋ መሆኑን ቅርበት ያላቸው ምንጮች በመግለጽ ላይ ይገኛሉ:: ከትላንት በስትያ በነዳጅ የበለጸገችው የአፐር ናይል ስቴት ዋና ከተማ ማላካል ከባድ ጦርነት ተካሂዷል። ወደ ማላካል የሚደረጉ የአየር በረራዎችች መሰረዛቸውንና አካባቢው በከባድ ጦርነት ውስጥ መሆኑን ማረጋገጥ ተችሎል:: ማላካል የተባለው ቦታ ጠንካራ ስትራቴጅክ ቦታ ሲሆን ይህን ...
Read More »በጠለፋው ዙሪያ ልዩ ጥንቅር
የካቲት ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የካፒቴን ሃይለመድህን አበራ የጠለፋ ምክንያት በአየር መንገዱ ውስጥ የሚታየውን የአስተዳደር መበላሸት ለአለም ለማሳየት ነው ይችላል የሚለው ምክንያት አሳማኝ ነው ሲሉ አንድ የቀድሞው የድርጅቱ ሰራተኛ ገለጹ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ ደህንነት ስራ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ያገለገለውና በክትትልና ደህንነት ስጋት ከአመት በፊት ድርጅቱን ለቆ በስዊዘርላንድ ጥገኝነት የጠየቀው ሚካኤል መላኩ ከኢሳት ጋር ባደረገው ሰፊ ...
Read More »77ኛው የኢትዮጵያ ሰማእታት ቀን ተከብሮ ዋለ
የካቲት ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያውያን በጣሊያን ወራሪ ሃይል በግፍ የተጨፈጨፉበት ቀን በመላው አለም በሚገኙ ኢትዮጵያውያን እየተዘከረ ነው። በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሰምአታት ሃውልት ጀግኖች አባት አርበኞች በተገኙበት በአሉ ተከብሯል። የካቲት 12፣ 1929 ዓም አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም የተባሉ ኢትዮጵያውያን ግራዚያኒን ለመግደል የጣሉትን ቦንብ ተከትሎ፣ የጣሊያን ወራሪ ሰራዊት በወሰደው እርምጃ ከ30 ሺ በላይ ኢትዮጵያውን መገደላቸው ...
Read More »ከአርብ ሃገራት የተመለሱ ኢትዩጵያውያን ለዘርፈ ብዙ ችግር መጋለጣቸው ተገለፀ፡፡
የካቲት ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዕምሮ ቸግር ፤ ዘገምተኝነት ፤ ሱስ ፤ ራስን መጣል ፤ የስነ ልቦና ችግር ፤ድብርት ፤ ከሰው መገለል፤ተስፋ መቁረጥ ፤ እራስን ማጥፋት ፤ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች፤ አሰገድዶ መደፈር ችግር የጣላባቸው ጠባሳ በህይወታቸው ላይ ከባድ ተጽኖ ሁኖ ይሰተዋልባቸዋል ሲል የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያስጠናው ጥናት አመልክቷል፡፡ ከአርባ ሃገራት ሰደተኛቸ ተመላሺ ኢትዩጵያውያን የኢትዩጵያን ...
Read More »የረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራ የአውሮፕላን ጠለፋ የአለም መነጋገሪያ በመሆን ቀጥሎአል
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር 702 የሆነውን አውሮፕላን በመጥለፍ ጄኔቫ ስዊዘርላንድ ያሳረፈው ረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራ እስካሁን ድረስ የጠለፋውን መንስኤና ምክንያት በግልጽ የመናገር እድል ባለማግኘቱ የአለም የመገናኛ ብዙሃን የተለያዩ አስተያየቶችን እየሰጡ ነው። አንዳንዶች በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አስከፊ ጭቆናና ፓይለቱ አውሮፕላኑን እንዲጠልፍ እንዳነሳሳው ሲገልጹ ሌሎች ወገኖች ደግሞ ጥገኝት ለመጠየቅ ተብሎ ከተደረገ ስህተት ...
Read More »የጀርመን ድምፅ ሬዲዮ ዘጋቢ አደጋ እንደደረሰበት ተዘገበ
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጋዜጠኛ ዮሃንስ ገ/እግዚያብሄር ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች በመኪና እንደገጩትና “ገና እንገድልሃለን” የሚል ዛቻ እንደሰነዘሩበት ለፍኖተ ነፃነት መናገሩን ጋዜጣው ዘግቧል። “ጋዜጠኛው ከአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው ጋር በፓርቲው ጽ/ቤት ቃለምልልስ አድርጎ ወደ መገናኛ አካባቢ ሲደርስ ኮድ 1 የታርጋ ቁጥር18345 የሆነ ሚኒባስ ታክሲ ሆነ ብሎ አደጋ አድርሶበታል፡፡” ሲል ጋዜጣው ዘግቧል። “ገጭታቸሁኝ ...
Read More »የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ስልጣን ለቀቁ
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦህዴድ ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አለማየሁ አቶምሳ የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ማቅረባቸውን ተከትሎ፣ ምከር ቤቱ እንዳሰናበታቸው የመንግስት የመገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል። አቶ አለማየሁ መታመማቸው ከተዘገበ የቆየ ቢሆንም እስካሁን ከስልጣን ሳይወርዱ ቆይተው አሁን ለምን ለማንሳት እንደተፈለገ ግልጽ አይደለም። በአፋር በቅርቡ በሚካሄደው የምክር ቤት ስበሰባ ላይ ፕ/ት አሊ ሴሮ ከስልጣን ሊነሱ እንደሚችል ለኢሳት የደረሱ ...
Read More »የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አውቶቡሶች በቴክኒክ ችግር በየመንገዱ መቆማቸው ቀጥሎአል
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ችግርን ለመቅረፍ ይረዳሉ በሚል በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ተገጣጥመው ወደስራ ከተሰማሩ አውቶቡሶች የቴክኒክ አቁዋማቸው ብቃት መጉዋደልና የመለዋወጫ እጦት ጋር በተያያዘ በየቦታው በብልሽት በመቆማቸው ምክንያት የአዲስአበባ ከተማ የትራንስፖርት እጥረት እንዲባባስ አስተዋጽኦ ማድረጋቸው ተሰምቷል። ከአዲስአበባ መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ የተገኘ መረጃ እንዳመለከተው በአሁኑ ወቅት በኮርፖሬሽኑ ከተገጣጠሙ 500 ገደማ የከተማ አውቶቡሶች ከ110 በላይ ...
Read More »በቫንኩቨርና ሙኒክ የእርዳታ ገንዘብ ተሰበሰበ
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፌብሩዋሪ 18//2014 በኤድመንድ ኮሚዩኒቲ ማእከል አዳራሽ በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የቫንኮቨር ነዋሪዎች በመገኘት የገንዘብና የቁሳቁስ እርዳታ አበርክተዋል። የእርዳታ አሰባሳቢው ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት አቶ ደበበ ጉሉ ያቀናበሩት፤ በአረብ አገሮች የተከሰተውን የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ የሚያሳዩ የቪዲዮ ቅጂዎች በዝግጅቱ ላይ ለእይታ በመቅረባቸው የወገኖቻቸውን ስቃይ በፊልሙ የተመለከቱ ታዳሚዎች ልባቸው በሀዘን ተነክቶ አንዳንዶች ማምሻውን ...
Read More »