.የኢሳት አማርኛ ዜና

ለመለስ ፋውንዴሽን ሕዝብ ገንዘብ እንዲያዋጣ በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ለወራት ሲካሄድ የነበረው ከፍተኛ ቅስቀሳ ውጤት ባለማምጣቱ እንዲቆም መደረጉ ተሰማ፡፡

ነሃሴ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዛሬውዕለት 2ኛሙትዓመታቸውበመታሰብላይየሚገኙትየቀድሞጠ/ሚኒስትርእናየኢህአዴግሊቀመንበር አቶ መለስ ዜናዊ ራዕያቸውን ለማስቀጠል ይረዳል በሚል መጋቢት 28 ቀን 2005 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ የመለስ ፋውንዴሽን ምስረታ በይፋ ከተበሰረ በኋላበሕዝብየሚጎበኝመናፈሻእናደረጃውንየጠበቀቤተመጻህፍትለመገንባት፣ለችግረኞችነጻየትምህርትዕድልለመስጠትየሚያስችልህንጻለመገንባት ሕዝቡገንዘብ እንዲዋያጣበቴሌቭዥን፣በራዲዮእናበጋዜጣለበርካታወራትተከታታይቅስቀሳሲደረግ ቆይቷል። ለጉዳዩቅርበትያላቸውምንጮችእንደጠቆሙትሕዝቡበተለይምየመንግሥትሠራተኛውእምቢታውንበተግባርካሳየበኋላሠራተኛውየአባይግድብን መዋጮስላለበትለ ጊዜውለመለስፋውንዴሽንተጨማሪመዋጮመጠየቅእንዲቆምከበላይአካላትትዕዛዝበመተላለፉማስታወቂውምበመንግሥት መገናኛብዙሃንመተላለፉ እንዲቆምመደረጉንአስታውሰዋል፡፡አንድበመንግሥትሥራላይየሚገኙባለሙያለዘጋቢያችንእንደተናገሩትየመንግሥትሠራተኛው ከአነስተኛደመወዙለአባይግድብ እየተቆረጠመሆኑንአስታውሰውየመለስፋውንዴሽንዕርዳታጥያቄበመ/ቤታችንበመጣጊዜሁሉምሠራተኛበአንድድምጽ «አሁንስአልበዛምወይ» ሲልምሬቱንና ቁጣውንበመግለጹየመ/ቤቱአመራሮችክፉኛበመደናገጥዳግምጥያቄውንሳያነሱመቅረታቸውንአስታውሰዋል፡፡ “ሠራተኛውበከፋየኑሮውድነትእየተገረፈ፣በዚህላይ ደግሞለቦንድግዥወዶም፣ሳይወድምደመወዙእየተቆረጠባለበትበዚህወቅትሌላዙርመዋጮጨርሶ የሚሰማበትጆሮ፣የሚሸከምበትትከሻየለውም፣በዚህምክንያትመዋጮየመሰብሰብዕቅዳቸውድጋፍአላገኘም”ሲሉተናግረዋል፡፡ ፋውንዴሽኑመጋቢት 28 ቀን 2005 ዓ.ምበተመሰረተበትዕለትማምሻውንበሸራተንሆቴልበተካሄደየገንዘብማሰባሰብሥነሥርዓትባለሃብቶችንናየጎረቤትአገራትን ድጋፍሳይጨምርከክልሎችብቻከ74 ሚሊየንብርበላይመሰብሰቡይታወሳል፡፡ በወ/ሮአዜብመስፍንየሚመራውፋውንዴሽኑከተመሠረተአንድዓመትተኩልገደማቢያስቆጥርምእስካሁንገንዘብከመሰብሰብ፣የመሠረትድንጋይከማስቀመጥናችግኝ ከመትከልየዘለለሥራአለማከናወኑን  ምንጮች ጠቅሰዋል። እስካሁን በግዴታ ከሰራተኛው ...

Read More »

በጎንደር ዩኒቨርስቲ በግቢ ጽዳት ሰበብ ከፍተኛ ገንዘብ እየተመዘበረ መሆኑን የዩንቨርስቲው ሰራተኞች አጋለጡ፡፡

ነሃሴ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰራተኞች ለኢሳት እንደገለጹት  የገዢውመደብየፓርቲአባላትእናአመራሮች ቀድም ብሎ የግቢውንጽዳት ሲያከናውኑ የነበረውን ድርጅት በማባረር እና የራሳቸውን ድርጅት በማቋቋም ከዚህ ቀደም በወርይከፈልከነበረው 150 ሽህብርላይ 350 ሺህብርበመጨመርዩንቨርስቲውለጽዳት ብቻበየወሩከ500 ሺህብርበላይእንዲያወጣበማድረግበአራትወርውስጥ 1.4ሚሊዮንብርለግልጥቅማቸውአውለዋል። በዚህግቢውስጥየሚሰራውጽዳትስራከመጀመሪያዎቹስምንትወራትጀምሮ ውል ተቀብሎሲሰራበቆየውድርጅትእናአሁንበዩንቨርስቲውአመራሮችየሚሰራውስራምንም ዓይነትልዩነትአለመታየቱን ፣ በፊትምምንምዓይነትየጽዳትጉደለትእንዳላዩበማጽዳትስራውላይተሰማርተውበመስራትላይያሉሰራተኞች፣ፕሮክተሮችእናተማሪዎች በተደረገላቸውቃለመጠየቅተናግረዋል፡፡ በማጽዳትስራውያሉተቀጣሪሰራተኞች፣ፕሮክተሮችእናተማሪዎችየተከሰተውስራአሳዛኝእናሆንተብሎየራስን ጥቅም ለማጋበስ የታሰበበትመሆኑንተናግረዋል፡፡ በጽዳትስራውምንምዓይነትየአደረጃጀትምሆነጽዳትዕቃዎች  የአቅርቦትልዩነትሳይኖርይህንየተጋነነክፍያተመካክረውበመውሰድ የጽዳትስራውንሲሰራየነበረውንድርጅትከጨዋታውጭበማድረግለኪሳራመዳረጋቸውትክክል አለመሆኑን   ተናግረዋል፡፡ ስማቸውንመግለጽያልፈለጉየዩኒቨርስቲውነባርየአስተዳደርሰራተኞችእንደተናገሩትጉዳዩለዩኒቨርስቲውከፍተኛአመራሮችበተደጋጋሚቀርቦላቸው  ነገዛሬ በሚልቸልበማለትችግሩንሳይፈቱትየበጀትአመቱመጠናቀቁ፣  ሆንተብሎየተወሰኑግለሰቦችእንዲጠቀሙየተተወየአደባባይሚስጥርመሆኑን መታዘባቸውንና በዩኒቨርስቲው ከፍተኛአመራሮችአሰራርማፈራቸውንበምሬትተናግረዋል፡፡ የጽዳትስራውንሲሰራየነበረውንድርጅትባለቤትለማነጋገርበሞከርንበትጊዜየድርጅቱባለቤት   የጽዳቱንስራበሚከታተለውየአስተዳደርዘርፍየተያዘበትንከ500 ሽህብርበላይለማስለቀቅለሦስትወራትሲመላለስከቆየበኋላበቅርቡለዚሁስራሲንቀሳቀስበደረሰበትየመኪናአደጋበሁለትእግሮቹእናበቀኝእጁላይ በደረሰ ከፍተኛአደጋበጎንደር ...

Read More »

የአዲስ አበባ ፖሊሶች ለስልጠና እንዲከቱ ተደረገ

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለፖሊስ ከፍተኛ አዛዦች በኮልፌ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ከተጠናቀቀ በሁዋላ መደበኛ ፖሊሶች ደግሞ በተለያዩ የማሰልጠኛ ቦታዎች በግዳጅ ገብተው ስለመንግስት ፖሊሲና እቅድ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው። በኮልፌ በአዛዥ ፖሊሶች ሲጠየቁ የነበሩት ጥያቄዎች በመደበኛ ፖሊሶች ተጠናክረው መቅረባቸው ታውቋል። ከትናንት ጀምሮ በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ግንቦት 20 እየተባለ በሚጠራው ትምህርት ቤት ውስጥ 500 የሚደርሱ ፖሊሶች ገብተዋል። እያንዳንዱ ፖሊስ ...

Read More »

በምስራቅ ሃረርጌ ከፍተኛ ረሃብ ተከሰተ

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የምስራቅ ኢትዮጵያ ወኪል እንደዘገበው በምስራቅ ሃረርጌ ኦሮምያ ቆላማ ክፍል በሚገኙ ግራዋ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ፣ ፈዲስ ፣ ሚዲጋ እና  ሚደጋ ቶላ ወረዳዎች የተከሰተው ረሃብ አፋጣኝ እርምጃ ካልተወሰደ በስተቀር ህዝቡን ለስደት ሊያደርገው ይችላል። ባለፈው እሁድ 50 የሚሆኑ የወረዳው ህዝብ ተወካዮች ሀረር ከተማ በመግባት አቤቱታቸውን ያሰሙ ሲሆን፣ ተወካዮቹ ህዝቡ አንድ ጊዜ ነቅሎ ከመሰደዱ በፊት መንግስት ...

Read More »

የአቶ መለስ የመቃብር ቦታ ላለፉት 2 አመታት በወታደር በመጠበቅ ላይ መሆኑ ታወቀ

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ዘጋቢ በቦታው ተገኝቶ ያነሳቸው ፎቶዎች  ወታደሮች ከመቃብሩ ፊት ለፊት ተቀምጠው ሲጠብቁ ያሳያል። መቃብሩ ለምን መጠበቅ እንዳስፈለገ ግልጽ የሆነ ነገር የለም። የአንድ ሰው መቃብር በወታደሮች በእየቀኑ እንዲጠበቅ ሲደርግ ይህ በአለም ታሪክ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም በማለት ዘጋቢያችን አስተያየቱን ገልጿል።  የመለስ 2ኛ የሙት አመት በመላ አገሪቱ በሚገኙ የኢህአዴግ ደጋፊዎች ዘንድ እንዲዘከር እየተደረገ ነው። በአዲስ አበባም ...

Read More »

በቁጫ ወረዳ የታሰሩት  ፍትህ አጥተው እየተሰቃዩ መሆኑን ተናገሩ

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በጋሞ ጎፋ ዞን በቁጫ ወረዳ ከታሰሩ በርካታ ወራትን ያስቆጠሩት የአገር ሽማግሌዎች ፍትህ አጥተው እየተሰቃዩ መሆኑን ገልጸዋል። የአገር ሽማግሌዎቹ የወረዳ  እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በማንሳታቸው እና የጸጥታ ሃይሎች የሃይል እርምጃ መውሰዳቸውን ለጠ/ሚኒስትሩና ለሌሎችም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በማመልከታቸው መታሰራቸው ይታውቃል። ከ400 ያማያንሱት እስረኞች ዛሬ ነገ እንፈታለን ብለው ተስፋ ቢያደርጉም ትኩረት ሊሰጣቸው የሚችል ባለስልጣን ...

Read More »

አቶ ኦኬሎ አኳይና ሌሎች 6 ተከሳሾች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ ከደቡብ ሱዳን ተይዘው ወደ ኢትዮጵያ ያለፈቃዳቸው እንዲላኩ የተደረጉት የቀድሞው የጋምቤላ መሪ አቶ ኦኬሎ አኳይ እና ሌሎች ስድስት ተከሳሾች መንግስት ያቀረበባቸውን የሽብርተኝነት ክስ በማስተባባል የመቃወሚያ መልስ ቢያቀርቡም ፍርድ ቤቱ መቃወሚያቸውን ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡ ፍርድ ቤቱ የክስ መቃወሚያውን ወድቅ ማድረጉን ተከትሎ የጥፋተኝነት ቃላቸውን እንዲሰጡ የታዘዙት እስረኞቹ፣ አቃቢ ህግ የመሰረተባቸውን ክስ አለመፈጸማቸውን እና ንጹሃን መሆናቸውን አስረድተዋል። ...

Read More »

የዩኒቨርስቲተማሪዎችየሚያነሱዋቸው ጥያቄዎች ለኢህአዴግ ፈታኝ እንደሆኑበት ተሰብሳቢዎች ገለጹ

ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የትምህርትሚኒስቴርከ360 ሺህበላይነባርናአዳዲስየዩኒቨርሲቲተማሪዎችየመንግሥትንፖሊሲናስትራቴጂን እንዲሰለጥኑአስገዳጅመመሪያማውጣቱን ተከትሎ በጎንደር ዩኒቨርስቲ የተሰበሰቡ ከ1500 በላይ ተማሪዎች ያነሱዋቸው ጥያያቄዎች ለኢህአዴግ ካድሬዎች ፈታኝ እንደሆኑባቸው ውይይቱን የሚከታተሉት ወኪሎቻችን ገልጸዋል። በከፍተኛ መሰላቸትና ጫጫታ የሚካሄደው ስብሰባ ዋና አላማ ተማሪውን ስለመጪው ምርጫ ማዘጋጀትና አዳዲስ አባላትን መመልመል ነው። ባለፈው አርብ በተደረገው የመጀመሪያ ቀን ስብሰባ ተማሪዎች ከመብት ፣ ከዲሞክራሲና ከኢኮኖሚ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችን አንስተዋል። እውን በአገራችን የብሄር ...

Read More »

የአዲስ አበባ ህዝብ የአቶ መለስን ሙት አመት እንዲዘክር ተጠየቀ

ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስአበባከተማአስተዳደርየቀድሞጠ/ሚኒስትርአቶመለስዜናዊየሞቱበትን 2ኛሙትዓመትበማስመልከት ረቡዕነሐሴ 14 ቀን 2006 ዓ.ምምሽትበመስቀልአደባባይ ባዘጋጀው የሻማ ማብራት ሥነሥርዓት ላይ ሕዝቡ በነቂስ እንዲወጣ ቤት ለቤት ቅስቀሳና ምዝገባ  ማድረግጀምሯል፡፡ የአስተዳደሩወረዳዎችሠራተኞችናካድሬዎችቤትለቤትበመዞር «ታላቅየሻማማብራት» በሚልርዕስ 2ኛዓመት ዝክረመለስየመታሰቢያሥነሥርዓትበመስቀልአደባባይ  መዘጋጀቱንየሚገልጸውንየጥሪወረቀትበማደልላይሲሆኑ በሥነሥርዓቱላይከእያንዳንዱቤትማንእንደሚገኝ፣የሚገኘውሰውየሞባይልስልክቁጥርበመመዝገብላይ ናቸው፡፡ በጥሪ ወረቀቱ ላይ ከቀኑ 7 እስከ 7፡30 በየወረዳው በተዘጋጁ ተሽከርካሪዎች ወደ መስቀል አደባባይ እንደሚኬድ ያሳስባል፡፡ምዝገባውበሰውላይየስነልቦናተጽዕኖ በማድረግብዙሰውፈርቶምቢሆንእንዲወጣታስቦ የተደረገመሆኑንለጉዳዩቅርበትላቸውወገኖችጠቁመዋል፡፡ ለዚህዝግጅትአስተዳደሩከፍተኛገንዘብመመደቡምታውቋል፡፡

Read More »

ጃፓናውያን የመንግስት አማካሪዎች የኢኮኖሚ እድገቱን አጣጣሉት

ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞው ጠ/ሚ አቶ መለስ ዜናዊን በኢኮኖሚ ዙሪያ ሲያማክሩ የነበሩትና የአሁኑ ጠ/ሚ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝንም በማማከር ላይ የሚገኙት ጃፓናውያን ኢኮኖሚስቶች የኢህአዴግን የእድገት ቁጥር በማጣጣል፣ የትራንስፎርሜሽን እቅዱም አለመሳካቱንም ገልጸዋል። ሪፖርተር እንደዘገበው ኢኮኖሚስቶቹባልናሚስት  ፕሮፌሰርኪኒቺኦህኖናፕሮፌሰርኢዙሚኦህኖየአምስትዓመቱየኢኮኖሚዕቅድይፋከመዘጋጀቱበፊትከቀድሞውጠቅላይሚኒስትርመለስዜናዊጋርተነጋግረው ነበር፡፡እቅዱ ሲዘጋጅኢትዮጵያልታልፍባቸውናልታካትታቸውይገባልያሏቸውንሐሳቦችለአቶመለስቢያካፍሉዋቸውምዕቅዱይፋከተደረገበኋላ አቶ መለስ ሳያካትቷቸው መቅረታቸውን ለማወቅ እንደቻሉ ተናግረዋል። “የታቀዱትየተለጠጡየወጪንግድግቦችያልተሳኩትምመጀመሪያውኑብቁየሆኑኢንዱስትሪዎችባለመኖራቸውመሆኑን” የተናገሩት ፕሮፌሰሮቹ፣  የኢትዮጵያባለሥልጣናትፈጣንዕድገትለማምጣትችኩልመሆናቸውንናትዕግሥትእንደሌላቸውተናግረዋል። መንግሥትከአሥራአምስትዓመታትበፊትግብርናመርየኢንዱስትሪፖሊሲመነሻ አድርጎ የአምስትዓመትየኢኮኖሚዕቅዶችሲተገብርቢቆይምይህነውየሚባልውጤትሊያመጣ አለመቻሉም ባለሙያዎቹ ገልጸዋል። ለዚህም መንስኤውአገሪቱያለባት ፖለቲካዊናመዋቅራዊችግሮች ናቸው ብለዋል፡፡መንግስትየኢኮኖሚዕቅዶቹንመተግበርየጀመረውዘግይቶ መሆኑን ...

Read More »