ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የምስራቅ አፍሪካ የሰብአዊ መብቶች ሊግ ለኢሳት በላከው መግለጫ ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተጀመረውን የፖለቲካ ስልጠና ተከትሎ በአምቦ ዩኒቨርስቲ ከ100 በላይ እንዲሁም ከወለጋ የኑቨርስቲ 5 ተማሪዎች ታፍነው ተወስደዋል። የፖለቲካ ስልጠናው አጀንዳ የአገር አንድነት የሚል አላማ ቢኖረውም ፣ በተግባር እየታየ ያለው ግን ተማሪዎችን እየለዩ ማሰር ነው ነው ብሎአል። ከአምቦ ዩኒቨርስቲ የተያዙ ተማሪዎች ሰንቀሌ እየተባለ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች እየተካሄደ ያልው ግድያ እንዲቆም ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡
ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኩሬበረት እና እምባይድ ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች እንደገለጹት ከአፋር አካባቢ የሚመጡ ማንነታቸው ያልተወቁ ታጣቂዎች ንብረታቸውን በተደጋጋሚ እየዘረፉና ግድያም እየፈጸሙባቸው መሆኑን ተናግረው፤መንግስት ጉዳዩን ተከታትሎ የእርምት እርምጃ አለመውሰዱ በግድያው ላይ ጥርጣሬ እንዲያድርባቸው ማድረጉን ገልጸዋል። ግድያ እና ዘረፋ ሲካሄድ ጥበቃ ከማድረግ ይልቅ “-ራሳችሁን ጠብቁ ፣ንብረታችሁን ጠብቁ እና ወደ ጫካ አትውጡ ” በማለት የሚሰጠው መልስ ግዴለሽነቱን እያሳየን ነው በማለት ነዋሪዎቹ ተናግረዋል፡፡ ችግሩ ከክረምቱ ...
Read More »የከሚሴ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ አገልግሎቶች እየተሰቃየን ነው አሉ
ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር ፣በመንገድ ፣በውሃ ፣በመብራት እና በማፋሰ ሻዙሪያ ባሉትችግሮችለረጂምአመታትያቀረብናቸውጥያቄዎችአልተመለሱልንም፣ አመራሩበተቀያየረቁጥርየሚሰራውሕዝብመረበሽየለበትምበማለትአማረዋል። እሁድነሐሴ 18/2006 ዓ.ምበከሚሴከተማበተካሄደውህዝባዊስብሰባየከተማዋነዋሪዎችለአመታትየጠየቁት የመልካምአስተዳደርጥያቄዎች ባለመመለሳቸውህብረተሰቡንወደማይፈለግአቅጣጫእየከተቱንነውበማለትተናግረዋል፡፡ የከተማአስተዳደሩየግለሰቦችንየድርጅትቦታበመንጠቅበሙስናለመኖሪቤትአገልግሎት 1000 ካሬሜትርተሰጥቷልበማለትብሶታቸውንተናግረዋል፡፡ ቅሬታአቅራቢዎችበከተማዋውስጥበመብራትናውሃከፍተኛችግርሆኖብንእያለያለመፍትሄመዝለቁ፤ዝናብ በዘነበ ቁጥር ከከተማዋ የተለያ የአቅጣጫየሚመጣውጎርፍ በዋናገበያውላይእናበየሰፈሩበመግባትያስቸገረመሆኑንተናግረዋል፡፡ የከተማአስተዳደሩበፀጥታዙሪያሰራሁበማለትይናገራልእንጅበምሽትመሳሪያበታጠቁሰዎችበየቤቱእየገቡዘረፋቢያካሂዱምተከታትለውወንጀለኛውን ተከታትሎእርምጃአልወሰደልንም፣ በከተማይቱጫፍ አካባቢየጥይትጩኸትበየጊዜውእየተሰማዝም ለምንተባለበማለትጠይቀዋል። ከአረብ አገራት የተመለሱ ኢትዮጵያውያን 50 እና 60 ሺ ብር ይዘው ቢገቡም እየከሰሩ፣ የሚሰሩት ስራ እያጡ ተመልሰው ስደትን መምረጣቸውን አንድ አስተያየት ሰጪ ገልጸዋል። አንድ ቤታቸው ...
Read More »መንግስትን በሃይል ለማውረድ የሚንቀሳቀሱ 3 ድርጅቶች ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት ተፈራረሙ
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር፣ የግንቦት 7፣የፍትህ፣የነፃነትናየዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ በጋራ ባወጡት መግለጫ ” ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ካሉበት አዘቅት በማውጣት ሕዝቡ የስልጣን ባለቤት የሚሆንበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የጋራ ትግልና መስዋዕትነት የግድ የሚለን ደረጃ ላይ ደርሰናል ብለዋል። ድርጅቶቹ አያይዘውም ” አገራችንና ሕዝባችንን ከአዘቅት ለማውጣት በመጣመር ብቻ ሳይሆን በውህደት አንድ ሆነን አገራችንንና ሕዝባችንን አንድ በማድረጉ ረገድአስፈላጊውመስዋዕትነትበመክፈልየትግልእድሜእናሳጥርበሚልለውህደትየሚያደርሰንንውይይት ...
Read More »በሶማሊ ክልል የካቢኔ አባላት መካከል ያለው ፍጥቻ እንደቀጠለ ነው
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በክልሉ ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ፣ በሶማሊ ህዝብ ዴሞክራሲያ ፓርተ (ሶህዴፓ) ሊቀመንበርና ከፕሬዚዳንቱ ጎሳ የሆኑ በአንድ ወገን፣ 3 ምክትል ፕሬዚዳንቶችና የ4 ካቢኔ አባላት በሌላ በኩል ሆነው የጀመሩት እሰጥ አገባ ጠ/ሚኒስትሩ ጋር ደርሶና በድርጅት ደረጃ ግምገማ አድርገው መፍትሄ እንዲሰጡት ስምምነት ከተደረሰ በሁዋላ፣ ፕሬዚዳንቱ ግምገማውን ለማደናቀፍ በዛሬው እለት ከጄኔራል አብርሃ ጋር ለአስቸኳይ የደህንነት ስብሰባ ተቀምጠዋል። ጄኔራል አብርሃ ...
Read More »የወረታ ከተማ ነጋዴዎች ከተማ አስተዳደሩ የአሰራር ችግር እንዳለበት ተናገሩ፡
ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በወረታ ከተማ በተካሄደው ሁለተኛው የንግድ ቀን ስብሰባ ስብሰባውን የመሩት የንግድናትራንስፖርት ሃልፊ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የሃገራችን የንግድ አሰራር የሸማቹን መብትና ጥቅም ያላከበረ በኋላቀርነት እና ውስብስብ አሰራር ውስጥ የቆየ በሆንምአሁንግንፍትህአዊእና ተደራሽነትያለውአሰራርእንዲሰፍንእየሰራይገኛልቢሉም እስካሁን ምንምአይነት መሻሻል የታየበት አሰራር እንዳልተያዘ ነጋዴዎቹተናግረዋል፡፡ በቤትክራይምክንያትቦታ ሲቀይሩፈቃድአናድስምበማለትተጨማሪክፍያመጠየቅ ፣ ውዝፍግብርበማለትበየጊዜውያልተገባግብርእንዲከፍሉ መደረጉ ፣ የቫትተመዝጋቢነጋዴዎችንየግምትግብርእንዲከፍሉማስገደድ፣ የሚሉት ችግሮች ተዘርዝረው እነዚህችግሮችአለመፈታታቸውየንግዱ ማህበረሰብበነጻነትለመስራትእንዳላስቻለው ተናግረዋል፡፡መመሪያናትእዛዞችንአክብሮ የሚሰራውንነጋዴየማስቸገርስራየሚሰራበትአፈጻጸም ችግርበስፋትእየታየመሆኑንአስተያየትሰጪዎቹ አክለው ተናግረዋል፡፡ የኢህአዴግ አባልየገበሬነጋዴዎችንበማደራጀትነጋዴውንለመጣልየሚደረገውአሰራርምየሚያስተካክለውመጥፋቱህብረተሰቡለብክነትና ኪሳራየዳረገውመሆኑን ነጋዴዎች ...
Read More »በአብርሃ ጅራ ከተማ በቁጥጥር ስር የዋሉት የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃለፊ በህዝብ ግፊት ተለቀቁ
ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምእራብ አርማጭሆ ዞን በአብርሃ ጅራ ከተማ ነዋሪ የሆነው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወጣት አባይ ዘውዱ ዛሬ ሰኞ ጠዋት በአካባቢው ከሚገኘው የመከላከያ ካምፕ በመጡ መቶአለቃ ተስፋየ ስዩምና መቶ አለቃ ቅባቱ ተዋጅ በተባሉ የመከላከያ የመረጃ እና የደህንነት ሰራተኞች ከታሰረ በሁዋላ የአካባቢው ህዝብ ባደረገው ጫና ለመፈታት ችሎአል። ወጣት አባይ በኤርትራ ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ጋር በራዲዮ ግንኙነት ...
Read More »የደቡብ ጎንደር የመኢአድ ዋና ጸሃፊ ባልታወቁ ሰዎች ታፍነው ተወሰዱ
ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመኢአድ የሰሜን ጎንደር የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ የሆኑት አቶ ዘመነ ምህረት ለኢሳት እንደገለጹት የደቡብ ጎንደር ዋና ጸሃፊ አቶ ጥላሁን አድማሴ ባለፈው ቅዳሜ 8 ሰአት ላይ በ6 ፌደራል ፖሊሶች ታፍኖ መወሰዱን ገልጸዋል። ፖሊሶቹ መሳሪያ አለው በሚል ፍትሻ አድርገው የነበረ ቢሆንም ምንም አለመገኘታቸውንና አቶ ጥላሁንን ወዳልታወቀ ቦታ መውሰዳቸውን አቶ ዘመኑ ገልጸዋል። በሰሜን እና ደቡብ ጎንደር እየደረሰ ...
Read More »ኦህዴድ በየደረጃው ያሉ አመራሪዎችን ለአስቸኳይ ስብሰባ ጠራ
ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሁሉም የኦሮምያ ክልሎች በሚገኙ ዞኖች ውስጥ የሚገኙ አስተዳዳሪዎች፣ የግብርና ዋና እና ምክትል ሃላፊዎች፣ የሴቶች ጽ/ቤት ፣ መሬት ጥበቃ ፣ ሲቪል ሰርቪስ እና መልካም አስተዳደር ፣ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ፣ ውሃና ማእድን፣ ገጠር መንገድ ፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ጽ/ቤት ፣ ገንዘብና ኢኮኖሚ ፣ ትምህርት/ጽ/ቤት፣ እና የወጣቶችና ስፖርት ሃላፊዎች ከነገ ጀምሮ ለአስቸኳይ ስብሰባ እንዲከቱ ተደርጓል። አስቸኳይ ስበሰባው ...
Read More »የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ራሳቸውን እያገለሉ ነው
ነሃሴ ፲፱(አስራ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኮንዶምኒየም ቤቶች በወቅቱ ዕጣ ወጥቶ ለሕብረሰቡ ማስተላለፍ ካለመቻሉ ጋር ተያይዞ ቆጣቢዎች በመሰላቸትና ተስፋ በመቁረጥ ከፕሮግራሙ ራሳቸውን እያገለሉ መሆኑ ተሰምቷል። የአዲስአበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ዋና ስራአስኪያጅ አቶ መስፍን መንግሥቱ ሰዎች በተለያየ ምክንያት እየለቀቁ መሆኑን አምነው ነገር ግን ከተስፋ መቀረጥ ጋር እንደማይገናኝ ለመንግሥት መገናኝ ብዙሃን አረጋግጠዋል፡፡ እንደእሳቸው ገለጻ በድጋሚ ከተመዘገቡ 993ሺህ የኮንዶምኒየም ፈላጊዎች መካከል 7ሺ ...
Read More »