ኀዳር ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ስደትን የህይወታቸው የመጨረሻ አማራጭ በማድረግ በጅቡቲ በኩል አድርገው ወደ የመን ለመግባት የሞከሩ 70 ኢትዮጵያውያን ቀይ ባህር ላይ ሰጥመው መሞታቸውን የየመን ባለስልጣናት ገልጸዋል። ታይዝ በምትባለዋ ግዛት የሚገኙ ባለስልጣናት ለአሶሴትድ ፕሬስ እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያውያኑን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችው ጀልባ ባጋጠማት ከባድ አውሎ ንፋስና ማእበል አል ማክታ እየተባለ ከሚጠራው ወደብ ራቅ ብሎ ለመስመጥ ተገዳለች። ባለስልጣናቱ እንዳሉት ጀልባዋ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
መሪዎች ቢታሰሩም ትግሉ እንደማይቆም የ 9 ፓርቲዎች ትብብር አመራሮች አስታወቁ
ኀዳር ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የምርጫ ስርዓት ለውጥ እንዲደረግ ለመጠየቅ ህዳር 27 ቀን የአዳር ተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ ወደ አደባባይ በወጡት 9 የተቃዋሚ ድርጅት አመራሮች ላይ የፌደራል ፖሊስ አባላት ድብደባ በመፈጸም ወደ እስር ቤት ቢወስዱዋቸውም፣ የትብብሩ አመራሮች ግን ትግሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልና ኢትዮጵያውያን ለትግሉ የሚያደርጉትን አስተዋጽኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል። ሶስተኛ እየተባለ በሚጠራው እስር ቤት ውስጥ ታስረው የሚገኙት የትብብሩ ሊቀመንበር ...
Read More »ቦርድ የወጡ አንዳንድ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሶማሊያ እንዲዘምቱ ጥሪ ቀረበላቸው
ኀዳር ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከዚህ ቀደም ሶማሊያ ውስጥ ዘምተው የነበሩና መከላከያን የአገልግሎት ዘመናቸውን በመጨረስ ወይም በጉዳት የለቀቁ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ መከላከያ ተመልሰው እንዲዘምቱ በደብዳቤ ጥሪ ቀርቦላቸዋል። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ጥሪው የደረሳቸው ወታደሮች ጥሪውን ለመቀበል ፈቃደኞች አልሆኑም። ጥሪ የተደረገላቸው የሰራዊት አባላት “የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለሰላም አስከባሪ ሃይል በሚል ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ በዶላር ቢልክም እግረኛው ሰራዊት የሚከፈለው ...
Read More »ከህዳር 27ቱ የአዳር የተቃውሞ ሰልፍ ጋር በተያያዘ አንዳንድ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እና ጋዜጠኞች ታሰሩ
ኀዳር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤትን ከበው ካደሩ በሁዋላ የተወሰኑ ወጣቶችን እየለቀሙ በማሰር የተቃውሞ ሰልፉን ለማደናቀፍ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ነው። የነገረ ኢትዮጵያ ምክትል ዋና አዘጋጅ በላይ ማናየ፣ የሰማያዊ ፓርቲ የወጣቶች ጉዳይ ምክትል ሃላፊ እና የብሄራዊ ምክር ቤት ጸሃፊ ወጣት ሳሙኤል አበበ፣ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ አባል ፍቅረማርያም አስማማው በደህንነቶች ታፍነው ተወስደዋል። ...
Read More »የከምባታ ጠንባሮ ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
ኀዳር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ያቀረቡ የከንባታ ጠንባሮ ነዋሪዎች ህዳር 26/2007 ዓም በዱራሜ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። የከምባታ ህዝብ ኮንግረንስ ሊቀመንበር አቶ ኤርጨፎ ኤርዴሎ እንደተናገሩት የአካባቢው ነዋሪዎች ለኮሌጅ መስሪያ ተብሎ የተፈቀደውን ቦታ የመንግስት ሹማማምንት ለዘመዶቻቸው አከፋፍለው በመገኘታቸው እንዲሁም ከሾኔ እስከ ዳውሮ ያለውን አስፋልት ለማድረግ ታቅዶ በለመሳካቱ ህዝቡ ተቃውሞውን ለማሰማት መውጣቱን ተናግረዋል። ኢህአዴግ ከገባ ...
Read More »ከኢቲቪ ዋና ሥራአስኪያጅነት በአቅም ማነስ ተሰናብተው ለማካካሻ ወደ ኢትዮጽያ ብሮድካስት ባለስልጣን የተመደቡት አቶ ዘርዓይ አስገዶም በብሮድካስት ባለስልጣን የህትመት ድርጅቶች የሚገቡት አስገዳደጅ ውል በማዘጋጀት በግዴታ በማስፈረም ላይ መሆናቸው ተሰማ፡፡
ኀዳር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለስልጣኑ አሳታሚዎች ዓመታዊ የንግድ ፈቃዳቸውን ለማሳደስ ወደንግድ ሚኒስቴር ሲሄዱ በየዓመቱ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ እንዲያቀርቡ የሚገደዱ ሲሆን የሙያ ብቃቱን ለማግኘት ባለፉት ወራት ወደብሮድካስት ባለሰልጣን የሄዱ አሳታሚዎች ያልጠበቁትን ግዴታ እነዲገቡ የሚቃወሙ ከሆነ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሠርተፊኬት እንደማይሰጣቸው በተነገራቸው መሠረት አብዛኛዎቹ ተገደው ፈርመዋል፡፡ በንግድ ምዝገባ ፈቃድ መስጫ መደብ ቁጥር 89 ሺ 510 የጋዜጣና መጽሔት አሳታሚ ...
Read More »በትግራይ፣ አማራ ክልሎች የሃይማኖት መሪዎች የተሰጣቸውን የደህንነት ስራ በትክልል አልሰሩም በሚል ተተቹ
ኀዳር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ባዘጋጀው የ2006 የጸጥታ የደህንነት ግምገማ ላይ የተገኙ የተለያዩ ክልሎች የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊዎች ባቀረቡት ሪፖርት በአዲስ አበባ የሃይማኖት አባቶች የተሰጣቸውን የደህንነት ተልእኮ በፈቃደኝነት አምነው ሲፈጽሙ በትግራይና ፣ በአማራ ክልሎች ግን የሃይማኖት አባቶች ተልእኮዋቸውን በአግባቡ ሳይወጡ ቀርተዋል። የትግራይ ጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ እንደተናገሩት በክልሉ አብዛኛው ህዝብ የኦሮቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ቢሆንም፣ የሃይማኖት አባቶች ...
Read More »9ኙ ፓርቲዎች ለሁሉም የሃይማኖት ድርጅቶች ጥሪ አስተላለፉ
ኀዳር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲዎቹ ጥሪውን ያስተላለፉት ህዳር 27 እና 28 የሚካሄደውን የ24 ሰአት የተቃውሞ ሰልፍ በማስመልከት ባወጡት መግለጫ ነው ገዥው ፓርቲ ወደ ስልጣን ከመጣ ጊዜ ጀምሮ በህገ መንግስቱ ካስቀመጠውና በየ መድረኩ ከሚናገረው በተቃራኒ የእምነት ተቋም መሪዎችን ካድሬዎቹ በማድረግ ህዝብን ለመያዝ እየጣረ እንደሚገኝ የሚያትተው መረጃው፣ የገዥውን ፓርቲ አካሄድ የተቃወሙ ምዕመናን በአሸባሪነት፣ በጸረ ሰላም ኃይልነት፣ በአፍራሽነት…እና በሌሎችም ...
Read More »የብሄር ብሄረሰቦች በአል የህወሃት ባለስልጣናት የገንዘብ ምንጭ ሆነው ቀጥለዋል
ኀዳር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በየአመቱ ህዳር 29 የሚከበረው የብሄር ብሄረሰቦች በአል አምና በጅጅጋ ሲከበር ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ ሲያስወጣ ዘንድሮ ደግሞ በአሶሳ በሚከበረው እስከ 300 ሚሊዮን ብር ያስወጣል። ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ወገኖች እንደሚሉት የብሄር ብሄረሰቦችንም ሆኑ የባንዲራ፣ የመከላከያና ሌሎች አገር አቀፍ በአላትን በብቸኝነት ለማዘጋጀት የተፈቀደለት ወዛም ኮሚኒኬሽን የተባለው ድርጅት ለህወሃት ባለስልጣናት ገቢ ማስተላለፊያ ድርጅት ሆኖ በማገልገል ...
Read More »በበለሳ የጸጥታ ሰራተኞች እርስ በርስ ተታኩሰው ተጋደሉ
ኀዳር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰሜን ጎንደር ዞን በምስራቅ በለሳ ወረዳ የጸጥታ አስተዳደር ሰራተኞች እርስ በርስ ሲገማገሙ ከቆዩ በሁዋላ ፖሊሶቹ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊውንና አቶ ባዩ ማሩንና ሌላ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊውን በጥይት ደብድበው ገለዋል። አቶ አባይ ማሩ በጃናሞራ ወረዳ መካነ ብርሃን ከተማ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ህዳር 3 ቀን ተቀብረዋል። በተራ ፖሊስ አባላት የተወሰደው እርምጃ አመራሩን ድንጋጤ ውስጥ ከቷል። ...
Read More »