.የኢሳት አማርኛ ዜና

ጋሞጎፋ ዞን ከምባ ወረዳ የመንግስት ሰራተኞች የተሰጠውን የፖለቲካ ስልጣና ተቃወሙ

የካቲት ፮(ስድስት) ቀን፳፻፯ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግስት ባለፈው የክረምት ወር ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሰጠውን የፖለቲካ ስልጠና ለከምባ ወረዳ የመንግስት ሰራተኞች ሲሰጥ ቢቆይም፣ ሰራተኞች ለጠየቅናቸው ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ አልተሰጠንም በሚል ፣ በስብሰባው ማጠቃለያ ላይ አስተያየት አንስጠም በማለታቸው ስብሰባው መተናቀቁን በስብሰባው የተገኙ ተስብሳቢዎች ተናግረዋል። “በደቡብና በጋምቤላ ክልሎች መካከል ያለው የእርሻ ቦታ  ለኢህአዴግ አባላት ኢንቨስተሮች ለምን ተሰጠ? ኢትዮጵያ እየተበደረቸው ያለው ገንዘብ መጪውን ትውልድ በእዳ ጫና ...

Read More »

በደቡብ አፍሪካ በውጭ አገራት ዜጎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ባለፉት 3 ሳምንታት ከ6 ያለነሱ ኢትዮጵያን ተገደሉ

የካቲት ፮(ስድስት) ቀን፳፻፯ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሊመንበር አቶ ታምሩ አበበ ለኢሳት እንደገለጹት አንዳንድ ነዋሪዎች በውጭ አገራት ነዋሪዎች ላይ በወሰዱት እርምጃ 6 ኢትዮጵያውያን መገደላቸውንና ከ300 ያላነሱት ደግሞ ንብረታቸውን መዘረፋቸውን ተናግረዋል። ድርጊቱን ለማውገዝ የደቡብ አፍሪካ ሰራተኞች ማህበርና የተለያዩ የኮሚኒቲ አባላት ድርጊቱን አውግዘዋል።

Read More »

በምእራብ ሸዋ አንድ አባት የልጃቸውን የሙት አመት በማክበራቸው መታሰራቸው ታወቀ

የካቲት ፮(ስድስት) ቀን፳፻፯ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ ክልል በምእራብ ሸዋ ዞን በአቡነ ግንደበረት ወረዳ በመንዲዳ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አቶ ባልቻ፣ በፌደራል ፖሊሶች በግፍ የተገደለባቸውን ደሜ ባልቻ የተባለውን ልጃቸውን የሙት አመት በመዘከራቸው፣ ለምን ይህን አደረጉ በሚል እርሳቸውና ሌሎች 10 ወጣቶች ባለፈው ሰኞ ተይዘው መታሰራቸው ታውቋል። አቶ ባልቻ የልጃቸው ገዳዮች እንዲያዙ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ ቢቆዩም አልተሳካላቸውም። የልጃቸውን ፎቶ ይዘው ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ ሲያለቅሱ ...

Read More »

ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰሙ

የካቲት ፮(ስድስት) ቀን፳፻፯ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከቅርብ ጊዜ ወዲህ  እረገብብሎ የነበረው የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ከጁማ ጸሎት በሁዋላ በአንዋር መስጊድ ተካሂዷል። ኢትዮጵያውያኑ በቅርቡ መንግስት በመጅሊስ ውስጥ ያካሄደውን ሹም ሽር ተከትሎ ነጻ መጅሊስ እንዲኖር ጠይቀዋል። ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የተለያዩ መፈክሮችን የያዙ ፊኛዎችን አሳይተዋል። የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት ህዝበ ሙስሊሙ ያነሳውን የነጻ መጅሊስ ጥያቄ መርታችሁዋል በሚል ታስረው እንደሚገኙ ይታወቃል።

Read More »

የኢህአዴግ ካድሬዎች የባህር ዳር ከተማ ነዋሪ  ለመከላከያ ቀን እንዲወጣበማስፈራትላይ ናቸው

የካቲት ፮(ስድስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ጥር 7 በባህርዳር በሚካሄደው የመከላከያ ቀን ላይ ነዋሪው በስፋት እንዲወጣ የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ የነዋሪዎችን ስም እየመዘገቡና በበአሉ ላይ ካልተገኙ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው እያስፈራሩ መሆኑን የከልሉ ዘጋቢያችን ገልጻለች። ሰሞኑን በየመንገዱ ላይ የተለያየ የሙዚቃ ትርኢት በማሳየት ህብረተሰቡን ለመቀስቀስ ቢሞክሩም የህዝቡን ትኩረት ለማግኘት ያልቻሉት የመከላከያ አመራሮች፣  መንገዱን በየ50 ሜትር በታጠቁ ወታደሮችና የፌደራል ፖሊሶች በማስጠበቅ ፣ ህዝቡን ሲያንጋላቱ መሰንበታቸው ...

Read More »

የኢትዮጵያ፣ የግብጽና የሱዳን ባለስልጣናት በአባይ ጉዳይ ድንገተኛ  ስብሰባ አካሄዱ።

የካቲት ፮(ስድስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ተርኪሽ ፕሬስ እንዳለው፤ የሶስቱ ሀገራት ባለስልጣናት  ስብሰባቸውን ያደረጉት ባለፈው ረቡእ  በአዲስ አበባ ውስጥ ነው። የሀገራቱ ባለስልጣናት  ድንገተኛ ስብሰባ ለጋዜጠኞች ዝግ እንደነበርም  የአናሎዱ የዜና አገልግሎት ወኪል ዘግቧል። በስብሰባው   የግብጹ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር  ሳሜህ ሾርኪ፣ የግብጽ የመስኖ ሚኒስትር  ሆሳም ሞጋሲ፣ የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሀኖም፣ የሱዳን የመስኖ ሚኒስትር  ሞታሳ ሙሳ እና  ከሶስቱም ሀገሮች የተውጣጡ  ኤክስፐርቶች  ተገኝተዋል። ኢትዮጵያና ...

Read More »

በአማራና በትግራይ ክልሎች የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ የተጠራው ስብሰባ በመካሄድ ላይ ነው

የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአማራና  በትግራይ  ድንበር  አካባቢ  የሚኖሩ  ነዋሪዎች  የትግራይ  ክልል  ህገወጥ በሆነ  መልኩ  ባደራጃቸው  ታጣቂ  ሚሊሺያዎች  አማካኝነት ፣ ሰፋፊ  የእርሻ  መሬቶችን  በጉልበት  እየቀማ  ነው  በሚል  ያስነሱትን  ተቃውሞ ለመፍታት  ከሁለቱም  ክልሎች  የተውጣጡ  ባለስልጣኖችና  ከ300  ያላነሱ  የህዝብ  ተወካዮች  ከሳምንታት  በፊት  ተሰብስበው  መግባባት  ባለመድረሳቸው  ለየካቲት  4  በድጋሜ  ቀጠሮ  ከተያዘ  በሁዋላ ፣ ትናንት  ሊካሄድ  የነበረው  ስብሰባ  በአንድ  ቀን  እንዲራዘም  ከተደረገ በሁዋላ ...

Read More »

በደቡብ ክልል በቁጫ ወረዳ የታሰሩ ከ200 በላይ ሰዎች እስካሁን አልተፈቱም

የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ከማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በቁጫ  ወረዳ  የተነሳውን  ህዝባዊ  ተቃውሞ ተከትሎ  ከአመት  በላይ  ለሆነ  ጊዜ  በአርባምንጭ  እስር  ቤት  ታስረው  የሚገኙት  ዜጎች ፣ ፍትህ አጥተው  አሁንም ስቃይ ላይ  መሆናቸውን  የአካባቢው ምንጮች  ገልጸዋል። ባለፉት 3 ቀናት ደግሞ ሌሎች ተጨማሪ 5 ሰዎች ተይዘው መታሰራቸውን ለማወቅ ተችሎአል። የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ ተቃውሞውን ለማዳፈን ሙከራ ቢያደርጉም፣ መጪውን ምርጫ ተከትሎ ህዝቡ ጥያቄውን በድጋሜ ...

Read More »

በግንቦት ወር በሚካሄደው ምርጫ ከሚሳተፉ ተቃዋሚዎች መካከል መድረክ እና ሰማያዊ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በብዛት ዕጩዎቻቸውን ማስመዝገባቸው የኢህአዴግ አባላትና ከፍተኛ ካድሬዎችን ስጋት ውስጥ መጣሉ ተሰማ፡፡

  የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-መድረክ የተሰኘው የአራት ፓርቲዎች ግንባር እና  ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ለፌዴራል ፓርላማጠንካራዕጩዎቻቸውንያስመዘገቡ ሲሆን፣  በተለይ በአዲስ አበባ ኢህአዴግ ያቀረባቸው ዕጩዎችእም ብዛም የማይታወቁ፣ በ1997 ምርጫ የተሸነፉና በሕዝብ ዘንድ ያላቸው ድጋፍ አነስተኛ የሆኑ አመራሮቹን መሆኑ በራሱ አባላትና ካድሬዎች ሳይቀር ጥያቄ እየተነሳበት ይገኛል፡፡ አንድበአዲስአበባየሚገኝወረዳአመራርለዘጋቢያችንእንደገለጹትነጋጠባሕዝቡንአልያዛችሁትም፣ህዝቡጋርአልደረሳችሁምበሚልበሚካሄድተደጋጋሚግምገማመሰላቸታቸውን፣በአንጻሩከደጋፊናአባሉበስተቀርአብዛኛውሕዝብደግሞምንምነገርመስማትየማይፈልግመሆኑአጣብቂኝውስጥከቷቸዋል። ለጉዳዩቅርበትያላቸውምንጮችእንደተናገሩትእነዚህየኢህአዴግዕጩዎችአሸንፈውመውጣትይችላሉወይየሚለውጥያቄያስጨነቀውኢህአዴግ ፣ ሕዝቡንለመያዝሲባልበአዲስአበባበየካቲትእናበመጋቢትወራትለሁለትጊዜያትየኮንዶሚኒየምቤቶችን፣የ40 በ60 እናየ10 በ90 ቤቶችንበተከታታይለመስጠትእናበቀጣይምብዙቤቶችለመስራትቃልበመግባትየሕዝቡንድጋፍለማግኘትአቅዶአል፡፡ ከዚህቀደምየኮንዶሚኒየምቤቶችዕጣከወጣበሃላ ለባለዕድለኞችለማስተላለፍየማጠናቀቂያስራዎችንለመስራትበሚልከሁለትኣመትበላይይፈጅየነበረውጊዜ ሕዝብንአስቆጥቶአልበማለትበዚህወርየሚወጡትየኮንዶሚኒየምቤቶችወዲያውኑለባለዕድለኞችለማስተላለፍበሚል እንደውሃናመብራትያሉመሰረተልማቶችንለማሙዋላትሁሉምየሚመለከታቸውመ/ቤቶችእንዲረባረቡታዘዋል፡፡ መድረክከአዲስአበባናኦሮሚያናአማራበተጨማሪበደቡብብሔርብሔረሰቦችናሕዝቦችክልልበርካታቁጥርያላቸውዕጩዎችያስመዘገበሲሆንበአካባቢውካለውእጅግመረንየለቀቀአፈናጋርተያይዞበምርጫውቢቀጥሉእንኩዋንውጤትየማግኘታቸውነገርአጠራጣሪመሆኑንምንጫችንጠቁሟል፡፡ ለፌዴራልፓርላማበአዲስአበባ 23፣በኦሮሚያ ...

Read More »

ለሳምንታት ክትትል ሲደረግባቸው የነበረው መምህር ጥጋቡ ሃብቴ ታፍነው ወደ አልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ

የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ) የጎንደር ሰብሳቢና የመኢአድ መስራች የሆኑት መምህር ጥጋቡ ሃብቴ ለሳምንታት ማስፈራሪያ ሲደርሳቸውና ክትትል ሲደረግባቸው ከቆዩ በሁዋላ የካቲት 4/2007 ዓም ደህነቶች ሌሊት ወደ ቤታቸው በመግባት ፍተሻ ካካሄዱ በሁዋላ ወደ አልታወቀ ቦታ አፍነው ወስደዋቸዋል። የቀድሞው የመኢአድ አዲስ አበባ ህዝብ ግንኑነት ሃለፊ አቶ አወቀ አባተ ለኢሳት እንደገለጸው ፣ መምህር ጥጋቡ የጎንደሩን ጽ/ቤት ለአዲሱ መኢአድ እንዲያስረክቡ ...

Read More »