ኢትዮጵያ በኑሮ ደረጃ ስሌት ከ38 የአፍሪካ አገሮች 32ኛ ደረጃ ያዘች ኢሳት ዜና (ነሓሴ 7, 2007) ከአፍሪካ የተሻለ የማህበራዊና የኢኮኖሚ አገልግሎት እንዲሁም የዜጎች አጠቃላይ የኑሮ ደረጃቸው በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ ተብለው ከተቀመጡት 38 የአህጉሪቱ ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ በ32ኛ ደረጃ ላይ መገኘቷን አንድ አለም አቀፍ ተቋም ይፋ ባደረገው አመታዊ ረፖርት ገለጸ። ሃገሪቱ ለዜጎቻቸው የሚያቀርቡት የጤና፣ የትምህርት፣ ኢኮኖሚያዊና፣ የማህበራዊ አገልግሎቶች በመስፈርትነት በተወሰዱበት በዚሁ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በደቡብ ወሎ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ሰዎች ተገደሉ
ነኅሴ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዛሬ፣ ነሃሴ 7 ፣ 2007 እኩለ ቀን ላይ በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ፣ ፖሊሶች በወሰዱት እርምጃ እስካሁን ባለው መረጃ 2 ሰዎች ሲገደሉ፣ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ሰዎች ቆስለዋል። ረብሻው እስከ አመሻሽ ቀጥሎ ከደሴ የተነሱ የፌደራል ፖሊስ አባላት ወደ አካባቢው ደርሰው ጥበቃ እያደረጉ ነው። በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ሁለት ፖሊሶች ...
Read More »በሆሳዕና የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ታሰሩ
ነኅሴ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከገንዘብ ዝውውር ጋር በተያያዘ ትናንት ነሃሴ 6፣ 2007 ዓም በሃድያ ዞን በሆሳእና ከተማ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በርካታ ሰዎች ክፉኛ ተደብድበው ሆስፒታል የገቡ ሲሆን፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ደግሞ መታሰራቸውን የአይን እማኖች ገልጸዋል። በርካታ ወጣቶች አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ መደብደባቸውን የሚገልጹት ነዋሪዎች፣ ሆስፒታል የተኙት አመሻሹ ላይ ወደ እስር ቤት በፖሊሶች ተደግፈው መወሰዳቸውን ማየታቸውን ገልጸዋል። ...
Read More »የዲያስፖራ በዓል በታላቅ ፌሽታ ተጀመረ
ነኅሴ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ገንዘብ የፈሰሰበት የዲስፖራ ክብረበዓል ትላንት በአዲስአበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በታላቅ ፌሽታ ተጀምሯል፡፡ ዝግጅቱ በተለያዩ ክንውኖች ለተከታታይ አምስት ቀናት ይቆያል ተብሎአል፡፡ ዲያስፖራ በልማት ለማሳተፍ በሚል ሽፋን የዲስፖራውን ህብረተሰብ ለመያዝ እንዲመች ታስቦ በተዘጋጀው በዚህ በዓል ላይ በግምት 2ሺ ገደማ የዲያስፖራ አባላትና በሀገር ውስጥ ስራ የጀመሩ የዲያስፖራ ባለሃብቶች የተገኙ ...
Read More »በጋሞጎፋ ዞን ድርቅና የማዳበሪያ እዳ ገበሬውን ለስቃይ እየዳረገው ነው ተባለ
ነኅሴ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት በደቡብ ክልል በጋሞጎፋ ዞን ከዝናብ እጥረት ጋር በተያያዘ በተነሳው ድርቅ በርካታ ገበሬዎች ለችግር የታገለጡ ሲሆን፣ ይህም ሳያንስ የዞኑ ካድሬዎች አርሶአዳሪው ህዝብ ማዳበሪያ በብድር በግድ እንዲወስድ እያስገገደዱት መሆኑ ችግሩን አባብሶታል። የዝናብ መጠኑ መዋዠቅ ገብሬውን በስጋት ላይ የጣለው መሆኑን የሚናገሩት ነዋሪዎች፣ በአንዳንድ አካባቢዎች ዝናብ ጭራሽ በመጥፋቱ አርሶአደሩ ለችግር ተጋልጦ የእርዳታ ...
Read More »ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የጦርነት ቀጠና ወደሆነችው የመን መፍለሳቸውን አላቋረጡም
ነኅሴ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች ለሕገወጥ አሸጋጋሪዎች የሚከፍሉት ከ150 እስከ 200 ዶላር ስለሌላቸው፣ ከ600 ኪሎሜትር በላይ ለሁለት ሳምንታት አንዲት የፕላስቲክ ኮዳ ውሃ ብቻ ይዘው በእግራቸው ድንበር አቋርጠው በፑትላንድ ራስገዝ የቦሳሶ የወደብ ዳርቻዎች ይደርሳሉ። የመን ያለው የፀጥታ ሁኔታ አደገኛ በመሆኑ በሌሎች ሕገወጥ አጋቾች እጅ የሚወድቁት ስደተኞች፣ ለአጋቾች የሚከፍሉት ገንዘብ የሌላቸው የአካል ጉዳቶች፣መደፈርና ኢሰብዓዊ ድርጊቶች እንደተፈፀሙባቸው ...
Read More »የህወሃት አመራሮች በዲሲ ከደጋፊዎች ጋር ውይይት አደረጉ
ኢሳት ዜና (ነሐሴ 7, 2007 ዓም) በህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ውስጥ የተፈጠረው አለመግባባት መቋጫ እንዳላገኘ በሚገለጽበት በአሁኑ ወቅት የህወሃት አመራሮች በዋሽንግተን ዲሲ ከትግራይ ተወላጆች ጋር ተወያይተዋል። ባለፈው እሁድ ለትግራይ ተወላጆች ብቻ በሚል በተደረገው ጥሪ መሰረት ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተካሄደው ስብሰባ የመሩት ከኢትዮጵያ የመጡት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማሪያምና አቶ ዳንኤል አሰፋ የተባሉ የህወሃት አመራር አባላት መሆናቸውን መረዳት ተችሏል። ቁጥሩ ...
Read More »በሆሳዕና በተነሳው የተቃውሞ ሰልፍ ሰዎች ተጎዱ
ነኅሴ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የተቃውሞው ሰልፍ መንስኤ ከገንዘብ ምንዛሬ ጋር የተያያዘ ሲሆን፣ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰአት ተኩል ላይ በተፈጠረው ተቃውሞ ቁጥራቸው በውል ያልተወቀ ሰዎች ተደብድበው ሆስፒታል ገብተዋል። በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ የአካባቢው ተወላጆች በነጋዴዎች በኩል የሚልኩትን ገንዘብ ለማስቀረት ከፌደራል የመጡ ፖሊሶች እርምጃ መውሰዳቸው፣ ለተቃውሞ ሰልፉ መነሻ ምክንያት መሆኑን የሚናገሩት የአካባቢው ተወላጆች፣ ነዋሪዎቹ ነጋዴዎቹ ካልተፈቱ ተቃውሞአችንን አናቆምም ...
Read More »ገዢው ፓርቲ በርካታ የአዲስ አበባ የወረዳ አመራሮቹን ሊቀንስ ነው
ነኅሴ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢህአዴግ የድርጅት አባለት ግምገማ መጠናቀቁን ተከትሎ የግምገማ ውጤት እየወጣ ሲሆን፣ በዚህም ግምገማ መሰረት በርካታ የከተማዋ ወረዳ አመራሮች ከሃላፊነታቸው እንደሚነሱ ታውቋል። በጉለሌ ክ/ከተማ ስር ከሚገኙ ወረዳዎች ከ50 በላይ አመራሮች ፣ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ደግሞ ከ20 በላይ የወረዳ አመራሮች እንዲሁም ከሌሎች ክ/ከተሞች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አመራሮች ተገምግመው እጅግ ዝቅተኛ ...
Read More »የፎገራ አካባቢ ሩዝ አምራች አርሶአደሮች ስጋት ላይ ናቸው
ነኅሴ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሩዝ በማምረት የሚታወቀው የፎገራ መስክ ለሸንኮራ አገዳ ተክል ሊውል ነው መባሉን ተከትሎ ፣ ሩዝ በማምረት ኑሮአቸውን የሚገፉ አርሶአሮች ስጋት ላይ ወድቀዋል። በጣና ሃይቅ ዳር የሚገኘው ሰፊው የፎገራ ረግራጋማ ሜዳ ከማዳበሪያ ነጻ ሆነ ሩዝ በማምረት የሚታወቅ ቢሆንም፣ ገዢው ፓርቲ በአገሪቱ የሚታየውን የስኳር እጥረት ለመፍታት በሚል ሰበብ አርሶአደሮችን በማፈናቀል ቦታውን ለሸንኮራ አገዳ ተከል ...
Read More »