ነኅሴ ፳፰ (ሀያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአፋር ክልል፣ ዞን አንድ፣ አሳይታ ወረዳ ዋሙሌ ቀበሌ፤ በአፋምቦ ወረዳ በአላሳቦሎና ሁመዱይታ ቀበሌ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የቴምር ዛፍ በልማት ስም ተጨፍጭፏል። በዚህም በዜጎች ላይ የሰብአዊና የዴሞክራሲያዊ መብት ጥሰት ተፈጽሟል ሲል ሰመጉ በ138 ኛ መግለጫው አስታውቋል። የአፋር ክልል ከእንስሳት እርባታ በተጨማሪ ሌላው ትልቅ የገቢ ምንጩ የሆነው የቴምር ዛፍ ሲሆን፣ ድርቅን ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በወላይታ ሶዶ ቤቶች በገፍ እየፈረሱ ነው
ነኅሴ ፳፰ (ሀያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ከ9 ሺ በላይ አባወራ አርሶ አደሮች የሚኖሩባቸው 8 የቀበሌ ገበሬ ማህበራትን ወደ ከተማ ለማካለል የከተማው ማዘጋጃ የወሰደውን እርምጃ ተከትሎ በርካታ አርሶ አደሮች ለችግር ተጋልጠዋል። ሁን ቦላሬ፣ ኦፋጋን ደባ እና ኦፋሴሬ የሚባሉ ቀ/ገ/ ማህበራት በሚዋሰኑባት አንዲት ጎጥ ብቻ 380 ቤቶች መፍረሳቸውን የሚናገሩት ነዋሪዎች በጠቅላላ በከተማው ዙሪያ ባሉት አርሶአደር መንደሮች ...
Read More »ነዋሪዎች የኢህአዴግን ጉባኤ መግለጫ ነቀፉ
ነኅሴ ፳፰ (ሀያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን በመቀሌ ከተማ የተካሄደው የገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ጉባዔ መልካም አስተዳደርና ኪራይ ሰብሳቢነትን የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ውሳኔ አሳልፎአል መባሉ የአዲስአበባን ነዋሪዎችን በማነጋገር ላይ ይገኛል፡፡ የግንባሩ ከፍተኛ አመሮች ጭምር በከፍተኛ ሙስናና ብልሹ አሰራር በመዘፈቅ መልካም አስተዳደር እንዳይሰፍን እንቅፋት በሆኑበት በዚሁ ወቅት ፣ እነዚሁ ወገኖች ቆዳቸውን ቀይረው የመልካም አስተዳደር ተቆርቋሪ ሆነው መቅረባቸው አስገራሚ መሆኑን ...
Read More »የእስር ጊዜያቸውን የጨረሱ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በማላዊ እስር ቤት ውስጥ እየማቀቁ ነው
ነኅሴ ፳፰ (ሀያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በማላዊ እስር ቤቶች ከ300 በላይ ስደተኞች የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰው አሁንም በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚገኙ ሲሆን ከእነዚህ እስረኞች ውስጥ አብዛኛዎቹ ኢትዮጵያዊያን መሆናቸው ታውቋል። የተፈረደባቸውን የእስር ጊዜ ያጠናቀቁትን ወደ አገራቸው እንደሚላኩ የአገሪቱ ባለስልጣናት ቢያስታውቁም እስካሁን ድረስ በእስር ቤት ውስጥ መቆየታቸውን በመጥቀስ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ድርጊቱን እየኮነኑ ነው። የስደተኞች ጉዳይ ቃል አቀባይ ጆሴፍ ቻዋ፣ ...
Read More »በደቡብ ኦሞ የሰፈሩ የሰራዊት አባላት መጥፋታቸውን ተከትሎ ነዋሪዎች እየታሰሩ ነው
ነኅሴ ፳፯ (ሀያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ኦሞ ዞን በሃመር ወረዳ በሃመር ብሄረሰብና በዞኑ ፖሊስ መካከል ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት ተከትሎ በአካባቢው የሰፈረው የአንድ ሻለቃ ጦር አባላት በርካቶቹ ኮብልለው በመጥፋታቸው ፣ ለወታደሮቹ መጥፋት ምክንያት ናቸው የተባሉ ሰዎች ተይዘው ታስረዋል። በመከላከያ ሰራዊቱ አባላት መካካል የሚታየው አለመተማማንና ልዩነት በመስፋቱ እርስ በርስ እስከመጋጨት ደርሰዋል። ከወር በፊት በሃመር ወረዳ በተፈጠረው ግጭት በርካታ ...
Read More »ቤቱ ለሶስተኛ ጊዜ የፈረሰበት ወጣት ራሱን አጠፋ
ነኅሴ ፳፯ (ሀያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ፣ ታምራት ታንቱ ባጫ የተባለ ወጣት፣ ቤቱ ለሶስተኛ ጊዜ በመንግስት አፍራሽ ግብረሃይሎች መፍረሱን ተከትሎ፣ ራሱን ያጠፋ ሲሆን፣ ባለቤቱም ራሱዋን ስታ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ውስጥ ጸሎት እየተደረገላት ነው። ወጣት ታምራት ትናንት ነሃሴ 26 የቀብሩ ስነስርአት ተፈጽሟል። ሚሚ ባቴ የተባለች የአንድ ሳምንት መጫትም በላዩዋ ላይ ቤቷ በመፍረሱ፣ ጎዳና ላይ ወድቃለች። ...
Read More »በግለሰቦች እጅ የሚገኘውን የነፍስ ወከፍ መሳሪያ መልሶ ለመቀማት እንቅስቃሴ ተጀመረ፡፡
ነኅሴ ፳፯ (ሀያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአማራ ክልል ከምርጫ 2007 በፊት ህብረተሰቡ መሳሪያ እንዲታጠቅ በመፍቀድ ህጋዊ ያደረገውን የመሳሪያ ፈቃድ በመንጠቅ መሳሪያዎችን ለመሰብሰብ ስልቶችን እየቀየሰ መሆኑ ምንጮች ለኢሳት አስታውቀዋል፡፡ የክልሉ ሚሊሺያ ጽህፈት ቤት ህገወጥ የጦር መሳሪያ ህጋዊ ለማድረግ ምዝገባ ካካሄደ በኋላ የመሳሪያ ፍቃድ በመስጠት ህብረተሰቡ ራሱን እንዲከላከልበት መፍቀዱን ተከትሎ፣ ከአጎራባች ክልሎች በተለይም ከትግራይ ክልል በተሰማው ተቃውሞ በየግለሰቡ እጅ ...
Read More »አዲስ አበባ መስተዳድር ከ 4 ሺ በላይ ሰራተኞችን ተጠያቂ ሊያደርግ ነው
ነኅሴ ፳፯ (ሀያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መስተዳድሩ 221 አመራሮችንና 4 ሺ 100 ሰራተኞችን ገምግሞ ጥፋተኛ ብሎአቸዋል። ሰራተኞቹ በህግ ይጠየቃሉ ተብሎአል። ኢሳት የሰራተኞችን ግምገማ በተመለከተ ከወር በፊት ባቀረበው ዘገባ፣ አብዛኞቹ ሰራተኞች እና አመራሮች ዝቅተኛ ነጥብ እንደተሰጣቸውና ሊባረሩ እንደሚችሉ ገልጾ ነበር። በዚሁ ግምገማ ምክትል ከንቲባው አቶ አባተ ስጦታውም ዝቅተኛ የግምገማ ነጥብ የተሰጣቸው በመሆኑ፣ ከሚቀነሱት መካካል ሊሆኑ ይችላሉ።
Read More »በከባድ መኪና ውስጥ ተደብቀው ሲጓዙ የነበሩ መቶ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በዛምቢያ ፖሊስ ተያዙ
ነኅሴ ፳፯ (ሀያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ስደተኞቹን ጭኖ ሲጓዝ የነበረው ከባድ መኪና በናካንዳ የድንበር የፍተሻ ጣቢያ አቅራቢያ ፓሊስ የደረሰውን ጥቆማ ተከትሎ ተይዘዋል። ሕገወጥ ስደተኞችን በማዘዋወር ሲሰሩ የነበሩ ሶስት የዛንቢያ ዜጎችም አብረው ተይዘዋል። ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከአስር እስከ ሃምሳ ዓመት ባለው የእድሜ ክልል ውስጥ ይገኛሉ። ስደተኞቹ በአሁኑ ወቅት በኳቤ የደኅንነት እስር ቤት ውስጥ እንደሚገኙና የከባድ መኪናውን የመጨረሻ መዳረሻ ለማወቅ ...
Read More »የታሰሩ ሴቶች እንዲፈቱ ዘመቻ ሊጀመር ነው
ነኅሴ ፳፯ (ሀያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ ወኪል የሆኑት አምባሳደር ሳማንታ ፓወር ፣ በፖለቲካ አስተሳሰባቸው ምክንያት የታሰሩ 20 ሴቶች እንዲፈቱ ዘመቻ ይጀምራሉ። ከ20 ዎቹ ሴት እስረኞች መካከል ብሌን መስፍን፣ ሜሮን አለማየሁና ንግስት ወንድይፍራው ከኢትዮጵያ፣ ዋንግ ያኑ፣ ጋዎ ያኑና ሊዩ ዚያ ከቻይና፣ ካጂያ ኢስማዮላ ከአዘርባጃን፣ አስቴር ዮሃንስ ከኤርትራ፣ ማትሉዩባ ካሚሎቫ ከኡዝቤክስቲያን፣ ፒዮ ፒዮ አውንግ ከበርማ፣ ...
Read More »