.የኢሳት አማርኛ ዜና

በዓለምአቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ ቢያሽቆለቁልም በኢትዮጵያ አሁንም የዋጋ ማሻሻያ አልተደረገም

ጥር ፲ (አሥር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በመላው ዓለም የነዳጅ ዋጋ አሽቆልቁሏል። በኢራን ላይ የተጣለው የኢኮኖሚያዊ ማዕቀብ መነሳቱን ተከትሎ የነዳጅ አቅርቦት ምርት መትረፍረፉን የምጣኔ ሃብት ጠበብቶች እየገለፁ ነው። በየቀኑ ከግማሽ ሚሊዮን በርሜል በላይ ድፍድፍ የነዳጅ ዘይት የማቅረብ አቅሙ ያላት መሆኑን የኢራን ምክትል የነዳጅ ሚንስቴር የሆኑት ሮኬንዲ ጃቫዲ ማስታወቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። በአሁኑ ወቅት የአንድ በርሜል የነዳጅ ዘይት ዋጋ በአማካኝ ...

Read More »

በሶማሊያ በአሸባሪዎች የተገደሉት የኬኒያ ወታደሮች አስከሬን በክብር ወደ አገሩ ተመለሰ ጥር ፲ (አሥር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ሕብረት ጦር አሜሶን ስር በመሆን በሶማሊያ ሰላም ለማስከበር ተሰማርተው የነበሩ የኬንያ ወታደሮች ባለፈው ሳምንት በአሸባሪዎች በተሰነዘረ ጥቃት መገደላቸውን ተከትሎ አስከሬናቸው ናይሮቢ ደርሷል። የኬኒያ መከላከያ ሚንስትር የሆኑት ራቼሎ ኦማሞ ”በጣም ወሳኝ ዜጎቻችን! የወደቁ ጀግኖቻችን” ሲሉ ሟቾቹን አሞካሽተዋል።መንግስት የሟች ...

Read More »

በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ በህጻናት ላይ ከጦርነት ጋር ተመሳሳይነት ያለው ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ

ኢሳት (ጥር 09 ፥ 2008) በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የድርቅ አደጋ በህጻናት ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ጦርነት በሶሪያ ህጻናት ላይ እያደረሰ ካለው አደጋ ጋር ተመሳሳይ እየሆነ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቁ። ይኸው በስድስት ክልሎች ጉዳትን እያደረሰ ያለው የድርቅ አደጋ ከ 400ሺ በላይ በሚሆኑ ህጻናት ላይ ክፉኛ የአካልና የጤና ችግርን እያስከተለ እንደሚገኝ ድርጅቱ ገልጿል። ድርቁ በህጻናት ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት ጦርነት በሶሪያ ህጻናት ...

Read More »

በሆሳዕና ከተማ የህዝብ ትራንስፖርት ማመላለሻ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋረጠ

ኢሳት (ጥር 09 ፥ 2008) በሆሳዕና ከተማ ከመንጃ ፈቃድ ቅጣት እና አስተዳደር ብልሹነት ጋር በተያያዘ የህዝብ የትራስፖርት ማመላለሻ አገልግሎት ለሁለት ቀን ተቋርጦ መዋሉት ዛሬ ሰኞ ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመለከተ። አንድ ሆሳዕና ወደሌላ ወረዳ ወይም ከወደ ዋና ዋና ከተሞች የሚያጓጉዙ የትራንስፖት መገናኛ አገልግሎቶች በመቋረጣቸው ህዝቡ ከፍተኛ የትራንስፖርት ችግር ውስጥ ላይ እንደሆነ አንድ ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ በሆሳዕና የሚኖሩ ሰው ለኢሳት በስልክ ተናግረዋል። ...

Read More »

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ተቋርጠው የነበሩት ከ80 በላይ የሚሆኑ ክሶች እንደገና እንዲታዩ ተወሰነባቸው

ኢሳት (ጥር 09 ፥ 2008) ከመንግስት ጋር ያደረጉት ስምምነት ተከትሎ በቅርቡ ወደሃገር የተመለሱትና ከቀናት በፊት ለእስር የተዳረጉት የአክሰስ ሪል ስቴት መስራች የተቋረጡባቸው ከ 80 በላይ ክሶች እንደገና እንዲታዩ ተወሰነ። የኩባንያው መስራችና አመራር አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ወደሃገር ከተመለሱ በኋላ ሊተገብሩ ቃል የገቡትን ስራ ባለማከናወናቸው ምክንያት ክሳቸው እንዲቀጥል መደረጉን የፍትህ ሚኒስቴር ገልጿል። ከመንግስት ጋር ድርድር አድርገው ባለፈው አመት ወደሃገር ቤት የተመለሱት የአክሰስ ...

Read More »

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሏል

ኢሳት (ጥር 09 ፥ 2008) ከ150 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ሞት ምክንያት እንደሆነ የተነገረለት የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቃውሞ በሳምንት መገባደጃና ሰኞ በተለያዩ የኦሮሚያ የክልል ከተሞች መቀጠሉ ተገለጸ። እሁድ በትንሹ ለስድስት ሰዎች መገደል መንስዔ የሆነው የመኢሶ ከተማ ተቃውሞ ሰኞ መቀጠሉንና በአካባቢው ያልተለመደ የጸጥታ ስጋት መንገሱን ከሃገር ቤት የተገኘ መረጃ አመልክቷል። በምስራቅ ወለጋ ዳግም ያገረሸው የነዋሪዎችና የተማሪዎች ተቃውሞም በጨንጊ አካባቢ የቀጠለ ሲሆን ቁጥሩ ...

Read More »

ታንዛኒያ 83 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች

ኢሳት (ጥር 09 ፥ 2008) ታንዛኒያ በህገ-ወጥ መንገድ ወደሃገሪቱ ገብተዋል ያለቻቸውን 83 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ስር ማዋሏን ሰኞ አስታወቀች። የምቤያ ግዛት ፖሊስ ኮማንደር የሆኑት ፒተር ከካምፓ ስደተኛ ኢትዮጵያውያኑ ወደጎረቤት ማላዊ ለመጓዝ እቅድ እንደነበራቸውና ያለምንም የጉዞ ሰነድ ወደ ታንዛኒያ መግባታቸው ገልጸዋል። 83ቱ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን በአንድ የጭነት ተሽከርካሪ ውስጥ በመሆን በጉዞ ላይ እንዳሉ በጸጥታ ሃይሎች ሊያዙ መቻሉን ዘ-ሲቲዝን የተሰኘ የሃገሪቱ ጋዜጣ ዘግቧል። ...

Read More »

በጎንደር 14 ሰዎች ተገደሉ፣ የመንግስት ሃይሎች የዘር ግጭት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ ነው ተባለ

ኢሳት (ጥር 09 ፥ 2008) የህወሃት አመራር በጎንደር በአማራና በቅማት ብሄረሰቦች መካከል በድጋሚ የዘር ግጭት ለመፍጠር እየሞከረ እንደሆነ ከአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመለከተ። ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ተገድለው የተገኙ 6 የአማራ ብሄር ተወላጆች በህወሃት የደህንነት ሃይላት የተገደሉ ቢሆንም ገዳዮቹ ቅማንቶች ናቸው በሚል ቅስቀሳ የአማራ ህዝብ በቅማንት ላይ እንዲነሳ ሆን ተብሎ ታስቦ የተሰራበት እንደነበር ኢሳት ከስፍራው ያነጋገራቸው እማኞች ...

Read More »

“የሱዳን መሬት በኢትዮጵያ መያዙን የኢትዮጵያ መንግስት አምኖአል” ሲሉ የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ

ጥር ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢብራሂም ጋንዱር ለአልጀዚራ እንደተናገሩት “ኢትዮጵያ አልፋሽጋ የሚባለው ግዛት የሱዳን መሆኑን እንደምትቀበልና ለማስረክብ መቁረጧን” ተናገሩ። ለሱዳን ይሰጣል የተባለው መሬት 250 ካሬ ኪሎሜትር ስፋት ያለው ሲሆን፣ ለም የሆነ መሬትና በርካታ የውሃ ተፋሰሶች ያሉት ነው። የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ አርሶአደሮች መሬቱን ሰጥቷቸው ሲያርሱት ነበር ያሉት ባለስልጣኑ፣በዚህ አመት ውስጥ መሬቱን ኢትዮጵያ ለሱዳን ...

Read More »

የአማራ ክልል ነዋሪዎች የተለያዩ ቅሬታቸውን እየገለጹ ነው

ጥር ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በህብረተሰቡ ውስጥ የሚነሱ ቅሬታዎች ዘርፈ ብዙ ናቸው። በምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር ደምበጫ፣ ቡሬ ዙሪያ፣ ጃቢጠህናን እና ወምበርማ ወረዳዎች የቀበሌ አመራር የሆኑ የኢህአዴግ አባላት በወል ግጦሽ መሬት ወረራ ላይ በስፋት እየተሳተፉ ነው። በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ደግሞ የመሬት ችግር መፍትሄ የሚሰጠው አካል አልተገኘም፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን በመሃል ሳይንት ወረዳ ደግሞ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ...

Read More »