ሚያዚያ ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሚያዚያ 14፣ 2008 ዓም የደሴ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር አጠቃላይ 3ኛ ጉባኤ ተደርጓል። በስብሰባው ላይ የ33 ትምህርት ቤቶች የመሰረታዊ መምህራን ማህበር አመራሮች፣ የደሴ ከተማ ብአዴን ተወካይ፣ የትምህርት መምሪያ ሃላፊና የደህንነት ሰዎች ተገኝተዋል። የስብሰባው አጀንዳ የመምህራን ማህበር አመራሮችን ምርጫ ለማካሄድ ቢሆንም፣ ስብሰባው እንደተጀመረ መምህራን አሁን ስብሰባ ለማካሄድ አንችልም የሚል ተቃውሞ አሰምተዋል። የመምህራን ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
መንግስት ከጋምቤላ የተጠለፉ ዜጎችን ለማስለቀቅ ድርድር መጀመሩን አስታወቀ
ሚያዚያ ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከ200 በላይ ሰዎች የተገደሉበትን እና ከ108 በላይ ህጻናትና ሴቶች በደቡብ ሱዳን የሙርሌ ጎሳ አባላት የተጠለፉበትን አስደንጋጭ ዜና ተከትሎ መንግስት በሰጠው መግለጫ፣ የተጠለፉ ሰዎችን ለማስመለስ መከላከያ ሰራዊቱ ወደ ሱዳን ድንበር ዘልቆ መግባቱንና ከበባ ማካሄዱን በተለያዩ አለማቀፍ መገናኛ ብዙሃን ሲገልጽ ቢቆይም፣ ሰዎቹ ከተጠለፉ ከሁለት ሳምንት በሁዋላ፣ ከጠላፊዎቹ ጋር ድርድር በማድረግ ላይ መሆኑን አስታውቋል። የኢህአዴግ ...
Read More »በቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያዎችና ጽህፈት ቤቶች የሚተዳደሩ የንግድ ሸዶች ያለአግባብ በባለሃብቶች እጅ ተይዘው መገኘታቸው ቅሬታን እየፈጠረ ነው፡፡
ሚያዚያ ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአማራ ክልል ልዩ ልዩ ከተሞች በቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያዎች ና ጽህፈት ቤቶች የሚተዳደሩት በርካታ የንግድ ሸዶች ከስራ ፈላጊ ወጣቶች ይልቅ ባለሃብቶች እንዲጠቀሙባቸው መደረጉ ቅሬታ እንደፈጠረባቸው ስራ ፈላጊ ወጣቶች ገልጸዋል፡፡ “አመራሮችን በተከታታይ ብንጠይቅም ምላሽ ሊሰጡን አልቻሉም” የሚሉት ስራ ፈላጊ ወጣቶች “በተለይ በመንገድ ፊት ለፊትና ለንግድ አመች የሆኑ ቦታዎችን ለባለሃብቶች በመስጠት ተጠቃሚ ...
Read More »አቶ ኤርሚያስ አመልጋ የፍርድ ቤት ዋስትና መብታቸው ተገፎ ድጋሚ አዲስ ክስ ተመሰረተባቸው
ሚያዚያ ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአክሰስ ሪልስቴት መስራችና ባለቤት የሆኑት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በፍርድ ቤት በዋስ እንዲወጡ ቢፈረድላቸውም ፓሊስ ተጨማሪ ክስ በማቅረብ የዋስትና መብታቸው ተገፎ ሌላ ክስ መስርቶባቸዋል። ባለሃብቱ ባለፈው ሳምንት ጉዳያቸውን ውጭ ሆነው እንዲከታተሉ ልደታ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ቢበይንም ፣ፓሊስ ግለሰቡን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል። አቶ ኤርሚያስ አመልጋን ለማስለቀቅ ቤተሰቦቻቸውና ጠበቃቸው ያደረጉት ጥረት አለመሳካቱን ከሕግ ...
Read More »አቶ ኦኬሎ አኳይ ለፍርድ ቤት ማብራሪያ ሰጡ
ኢሳት (ሚያዚያ 20 ፥ 2008) የቀድሞ የጋምቤላ ፕሬዚደንት አቶ ኦኬሎ አኳይ የጋምቤላ ጭፍጨፋን በተመለከተ ለፍርድ ቤት ማብራሪያ ሰጡ። የጭፍጨፋውን ሂደት በማዛባት፣ የተሳሳተ መረጃ ለህዝብ እንዲያቀርቡ በመገደዳቸውና ጭፍጨፋው የህሊና ሰላም ሰለነሳቸው ፕሬዚደንትነታቸውን ጥለው ድንበር አቋርጠው መሸሻቸውን በጽሁፍ ለፍርድ ቤቱ አስታውቀዋል። ከሰኔ ወር 1978 ጀምሮ በነርስነት የመንግስት ስራ መጀመራቸው፣ በኋላም እስከ ክልል ፕሬዚደንትነት በዘለቀው አገልግሎት 18 ዓመታት መቆየታቸውን ያስረዱትና የ8 ልጆች አባት ...
Read More »ተመድ በቅርቡ በጋምቤላ የተፈጸመውን ግድያና አፈና አወገዘ
ኢሳት (ሚያዚያ 20 ፥ 2008) የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን በቅርቡ በጋምቤላ የተፈጸመውን ግድያና አፈና አወገዘ ፥ በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍንም ጥሪ አቅርቧል። የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን ረቡዕ ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ፣ በጋምቤላ የተከሰተ ድንበር ዘለል ግጭት ከ21ሺህ በላይ በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንዳፈናቀለ ገልጿል። እሳት በቅርቡ እንደዘገበው በኑዌር ዞን በማላዌ፣ በጅካዎና በላሬ ወረዳዎች በሚገኙት ሶስት ወረዳዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መፈናቀላቸውን የክልሉ ርዕሰ ...
Read More »በሰቆጣ ወረዳ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ነዋሪዎች ወደ ደብረ-ብርሃን ከተማ በመሰደድ ላይ ናቸው
ኢሳት (ሚያዚያ 20 ፥ 2008) በአማራ ክልል በሚገኘው የሰቆጣ ወረዳ የተከሰተው የድርቅ አደጋ መባባስን ተከትሎ ተጨማሪ ነዋሪዎች ወደ ደብረብርሃን ከተማ በመሰደድ ላይ መሆናቸውን ከቀያቸው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ለኢሳት አስታወቁ። በቅርቡ ወደ ከተማዋ ተሰደው የነበሩት ከ30 በላይ የወረዳው ነዋሪዎችም ወደ ቀያችሁ ካልተመለሳችሁ ተብለው እርዳታ እንዳያገኙ እየተደረገ መሆኑን ነዋሪዎች አስረድተዋል። በወረዳው የተከሰተው የድርቅ አደጋ በሃገሪቱ በ1977 ዓም ተከስቶ ከነበረው የባሰ ነው የሚሉት ነዋሪዎች፣ ...
Read More »በጋምቤላ ክልል አዲስ ግጭት ተቀሰቀሰ
ኢሳት (ሚያዚያ 20 ፥ 2008) ከ200ሺ በላይ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በሚገኙበት የጋምቤላ ክልል የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ሰሞኑን የተቀሰቀሰው ግጭት በአዲስ መልክ መቀጣጠሉ ተገለጸ። ይኸው ግጭት በርካታ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን አስጠልሎ በሚገኝበት የጃዊ መጠለያ ጣቢያ መቀጠሉንና በድርጊቱ ተጨማሪ ሰዎች ይሞታሉ የሚል ስጋት መኖሩን ሱዳን ትሪቢዩን ጋዜጣ የተለያዩ አካላትን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል። የመንግስት ባለስልጣናት በበኩላቸው ከ10 ለሚበልጡ ኢትዮጵያውያን ግድያ ተጠያቂ ናቸው ...
Read More »የኢንተርኔት አጠቃቀም ረቂቅ ህግ እንዲወጣ የተደረገው ተቃዋሚዎችንና ጋዜጠኞችን ለመቆጣጠር ነው ተባለ
ኢሳት (ሚያዚያ 20 ፥ 2008) በቅርቡ በኢትዮጵያ ረቅቆ ለምክር ቤት የቀረበው የኢንተርኔት አጠቃቀም ህግ በአገሪቱ ያሉትን የመንግስት ተቃዋሚዎችን፣ ጋዜጠኞችን እና የድረ-ገጽ ተጠቃሚዎችን ድምፅ ለማፈን ሆን ተብሎ የታቀደ ህግ እንደሆነ በኬንያ የሚታተመው ኦኬ አፍሪካ የተባለው ጋዜጣ ዘገበ። በኢትዮጵያ የቀረበው አዲስ የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ ተብሎ የሚጠራው ረቂቅ ህግ በብዛት የሚሰራጩ የጹሁፍ መልዕክቶችን ተቀብሎ ማሰራጨት በወንጀል እንደሚያቀጣ ያትታል። በኬንያ የሚታተመውና ኦኬ አፍሪካ የተባለው ...
Read More »በትንሳኤ በአል ዋዜማ የሚታየው የዋጋ ንረት ሸማቾችን አስደንግጧል
ሚያዚያ ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በመላው ክርስቲያኖች ዘንድ ከሚከበረውን የፋሲካ በአል ጋር ተያይዞ የቅቤ እና የዶሮ ዋጋ የተጋነነ ጭማሪ ሲያሳዩ፣ በብዙ የክልል ከተሞች ደግሞ ዘይት እስከናካቴው ጠፍቷል። በአማራ ክልለ በሚገኙ ከተሞች ደግሞ፣ ከዘይት በላይ ውሃ ማግኘትም እየቸገረ ነው። ዛሬ በአዲስአበባ ሳሪስ እና ሾላ ገበያዎችን የቃኘው ዘጋቢያችን እንደገለጸው፣ የምግብ ቅቤ የችርቻሮ ዋጋ በኪሎግራም ከ250 እስከ 300 ብር በመሸጥ ...
Read More »