ኢሳት (ግንቦት 10 ፥ 2008) የኮሪያ ዘማቾች ማህበር በኮሪያ የዘመተውን የኢትዮጵያ ጦር ለማስታወስ በአዲስ አበባ አደባባይ እንዲሰራ ጠየቀ። በኮሪያ የኢትዮጵያ ዘማቾች ማህበር ፕሬዚደንት አቶ መለሰ ተሰማ ዮንሃፕ “YohanP ለተሰኘው የዜና አገልግሎት እንደተናገሩት 144 ስኩዌር ሜትር የሚሆን “ቃኘው ኮሪያ” የተባለ አደባባይ በጉለሌ አካባቢ እንዲሰራ ማህበራቸው ግፊት እያደረገ እንደሆነ ተናግረዋል። ቃኘው በኮሪያ እኤአ ከ1950-53 የኮሪያ ጦርነት ጊዜ ወደ ኮርያ የዘመተው የኢትዮጵያ ወታደራዊ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ከዘረኛና አምባገነን ስርዓት ለመላቀቅ ሁሉም ዜጎች ትግሉን እንዲቀላቀሉ በእስር የምትገኘው እየሩሳሌም ተስፋው ጥሪ አቀረበች
ኢሳት (ግንቦት 10 ፥ 2008) “ነጻ ለመውጣት የመጀመሪያው ራስን ከታሰሩበት የፍርሃት እስር ነጻ በመውጣት ትግሉን መቀላቀል ነው” ስትል የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አባልና በሽብር ወንጀል ክስ በእስር ላይ የምትገኘው እየሩሳሌም ተስፋው ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት በጻፈችው ደብዳቤ ገለጸች። እየሩሳሌም ይህንን ደብዳቤ ግንቦት 7 1997ን ምክንያት በማድረግ ለህዝብ እንዲደርስ የፈለገችው ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በእለቱ ለህዝብ አለመድረሱ በጽሁፉ ተገልጿል። እየሩሳሌም በጽሁፏ በግንቦት 7 ፥ ...
Read More »በደቡብ አፍሪካ 10 ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ስር ዋሉ
ኢሳት (ግንቦት 10 ፥ 2008) የደቡብ አፍሪካ የጸጥታ ሃይሎች ምንም አይነት የጉዞ ሰነድ ሳይዙ ወደሃገሪቱ ገብተዋል የተባሉ አስር ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገለጡ። ኢትዮጵያውያን የተለያዩ ሃገራትን በማቋረጥ ወደ ሃገሪቱ የገቡ መሆናቸውንና ከቀናት በኋላም ፍርድ ቤት እንደሚቀርቡ የደቡብ አፍሪካ መገናኛ ብዙሃን ፖሊስን ዋቢ በማድረግ ሃሙስ ዘግበዋል። በቅርቡ የዛምቢያ መንግስት ሃገሪቱን ተጠቅመው ወደ ደቡብ አፍሪካ ሊያቀኑ ነበሩ ያላቸውን ከ40 በላይ ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ...
Read More »ወደ ደቡብ ሱዳን ገብቶ የነበረው የኢትዮጵያ ጦር አካባቢውን ለቆ መውጣቱ ተነገረ
ኢሳት (ግንቦት 10 ፥ 2008) በቅርቡ ከጋምቤላ ክልል ታፍነው የተወሰዱ ህጻናትን ለማስለቀቅ ወደ ደቡብ ሱዳን ገብተው የነበሩ ወደ ሶስት ሺ የኢትዮጵያ ወታደሮች ከሃገሪቱ መውጣታቸውን የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት አስታወቁ። ወታደሮቹ ከጋምቤላ ክልል በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው የፖቻላ ግዛት አካባቢ ሰፍረው የነበረ ሲሆን፣ በድርድር የተቀቁ ህጻናትን ሲቀበሉ መቆየታቸው ይታወሳል። ይሁንና፣ ወታደሮቹ ሰፍረው በነበረበት አካባቢ የታፈኑ ህጻናት ባለመኖራቸው ምክንያት ወታደሮቹ ከሰፈሩበት ቦታ ለቀው ...
Read More »በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ከቤት መፍረስ ጋር በተያያዘ ሰዎች ተገደሉ
ግንቦት ፲(አሥር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ወረገኑ በሚባለው ሰፈር በህገወጥ መንገድ ተሰርተዋል የተባሉ ቤቶችን ለማፍረስ ከሌሊቱ 11 ሰዓት ጀምሮ ወደ አካባቢው የሄዱት የአፍራሽ ግብረሃል አባላት እና የፌደራል ፖሊሶች ከነዋሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ ያጋጠማቸው ሲሆን፣ የፌደራል ፖሊሶች ጥይቶችን ወደ ሰዎች በቀጥታ በመተኮሳቸው በርካታ ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል። የአይን እማኞች እንደሚሉት ወታደሮቹ ህጻናትን ሳይቀሩ ገድለዋል። ...
Read More »በአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች የሚታየው የውሃ ችግር ተባብሷል፡፡
ግንቦት ፲(አሥር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በጎንደር፣ በባህርዳር ፣ በሰቆጣ፣ በወልዲያ፣ በከሚሴ፣ በቻግኒ፣ በቡሬና በወረታ ከተሞች ከአሁን በፊት የነበረው የውሃ እጥረት ከዕለት ወደዕለት እየከፋ ቢሔድም ለጉዳዩ እልባት ለመስጠት የተንቀሳቀሰ የመንግስት አካል እንደሌለ ነዋሪዎች በተለይ ለኢሳት ተናግረዋል፡፡ የሚጠጣ ውሃ በመጥፋቱ ምክንያት የጉድጓድ ና የምንጭ ውሃ ለመጠቀም እንደተገደዱ የተናገሩት ነዋሪዎች ፤ምንም እንኳን የቧንቧ መስመር በቤታቸው ቢኖርም ውሃ የሚያገኙት ከሳምንት አንድ ...
Read More »በ570 ሚሊዮን ብር የተገዙ መድሃኒቶች ህዝብ ጋር ሳይደርሱ ሲባለሹ ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድሃኒቶች ደግሞ ለአርሶ አደሮች ተሰራጩ
ግንቦት ፲(አሥር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌደራል ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ ትናንት ከሰአት በሁዋላ ከፓርላማ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት መልስ ፣ በመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ የተገዙ 570 ሚሊዮን ብር ዋጋ የሚያወጡ መድሃኒቶች ለህዝብ ሳይከፋፈሉ የአግልገሎት ጊዜያቸው አልፎ ወይም ኤክስፓየር አድርጎ በመጋዝኖች ውስጥ መገኘታቸውን አጋልጠዋል። እንዲሁም በግብርና ማሳደጊያዎች አቅራቢ ድርጅት የተበላሹና የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ኬሚካሎች ለአርሶአደሩ መሸጣቸውን ያጋለጡ ...
Read More »በሃረሪ ብሄራዊ ሊግና በኦህዴድ መካከል ያለው ሽኩቻ ቀጥሎአል
ግንቦት ፲(አሥር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሀረሪ ክልልን በሚመሩት የሃረሪ ብሄራዊ ሊግ ( ህብሊ) እና የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ( ኦህዴድ) መካከል ያለው ልዩነት እየሰፋ መሄዱን ተከትሎ አንዱ ድርጅት የሌላውን ድርጅት አባል ከስልጣን እያነሳ ነው። ሃብሊ ለሁለት ቀናት ባደረገው ግምገማም ድርጅቱ ከሁለት መከፈሉ በገሃድ የታዬ ሲሆን፣ አሁን በስልጣን ላይ ያሉት የክልሉ ፕሬዚዳንት እንዲወርዱ የሚጠይቁና_የእሳቸው ደጋፊዎች እርስ በርስ ሲወነጃጀሉ ተሰምቷል። ...
Read More »በአሶሣ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ ሰበብ የተፈናቀሉ 400 የአማራ ብሔር ተወላጆች ካለ ፍትሕ ከስድስት ዓመት በላይ እየተጉላሉ ነው
ግንቦት ፲(አሥር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ የሚኖሩ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሚሆኑ የአማራ ብሔር ተወላጆች ከነባር ይዞታቸው መፈናቀላቸውን አስመልክቶ ለአማራ ክልል ብሶታቸውን አሰምተዋል። ለአሶሣ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ ተብሎ ከዛሬ ስድስት ዓመት በፊት 163 ሺህ ሄክታር መሬታቸው ላይ ካለምንም ካሳ ተነስተው ጎዳና ላይ መጣላቸውን ገልጸዋል። እስከ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ድረስ አቤት ቢሉም ሰሚ አካል ማጣቸውንና የፍትሕ ያለህ ...
Read More »የሃገር ውስጥ ደህንነት ሃላፊ የነበሩት አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካዔል 10 አመት ተፈረደባቸው
ኢሳት (ግንቦት 9 ፥ 2008) ከአንድ አመት በፊት ለእስር የተዳረጉትና በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ በቅርቡ ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የሃገር ውስጥ የደህንነት ሃላፊ የአስር አመት ፅኑ እስራት ተላለፈባቸው። የደህንነት ሃላፊ የነበሩት አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካዔል ከተላለፈባቸው የእስር ቅጣት በተጨማሪም የ50 ሺ ብር ቅጣት የተወሰነባቸው ሲሆን፣ ወንድማቸውና እህታቸውም በአራትና በሶስት አመት እስራት መቀጣታቸውንም ከሃገር ቤት የተገኘ መረጃ አመልክቷል። የደህንነት ሃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ...
Read More »