ጳጉሜ ፩ ( አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ስር በሚገነባው የኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ውስጥ ድርሻ ወስዶ የግንባታ ስራ ሲሰራ የነበረው ፒጂኤ የተባለው የንግድ ድርጅት ለስራው ስራ መከፈል የነበረበት 40 ሚሊዮን ብር ሊከፈለው አለመቻሉን ተከትሎ አካባቢውን ለቆ ወጥቷል። ሜቴክ መክፈል የነበረበትን ገንዘብ ለፒጄኤ ለመክፈል ባለመቻሉ፣ የድርጅቱ ሰራተኞች ደሞዛቸው እንዲከፈላቸው በተደጋጋሚ ሲጠይቁ ቆይተዋል። ድርጅቱ ለአንድ አመት ያክል ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በቂሊንጦ እስርቤት የነበሩ ወደሶስት ሺ የሚጠጉ እስረኞች እስካሁን የደረሱበት አልታወቀም
ኢሳት (ነሃሴ 30 ፥ 2008) በሳምንቱ መገባደጃ ቅዳሜ በቂሊንጦ እስር ቤት የደረሰን የእሳት አደጋ ተከትሎ ወደ ሶስት ሺ የሚጠጉ እስረኞች ለሶስተኛ ቀን የገቡበት አለመታወቁ አሳስቦት እንደሚገኝ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ሰኞ አስታወቀ። የእስረኞቹ ወደ ዝዋይና ሸዋ ሮቢት ተዛውረዋል ተብሎ ቢገለፅም፣ የታሳሪ ቤተሰቦት ወደ ስፍራው ሄደው እስረኞቹ እንደሌሉ ተነግሯቸው መመለሳቸውንና ድርጊቱ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ተሾመ ከዜና ...
Read More »በጎንደር እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ ለማስቆም ለተለያዩ ግብዓቶች ማስፈጸሚያ የ3.5 ሚሊዮን ብር በጀት ጥያቄ ቀረበ
ኢሳት (ነሃሴ 30 ፥ 2008) በጎንደር ከተማና ዙሪያዋ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ እልባት አለማግኘቱን ተከትሎ የከተማው አስተዳደር የክልሉ መንግስት ለጸጥታ ሃይሎች ለሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች ማስፈጸሚያ የ3.5 ሚሊዮን ብር ልዩ የበጀት ጥያቄን አቀረበ። የከተማዋ አስተዳደር እስከ ነሃሴ አምስት 2008 ዓም ድረስ ለጸጥታ ሃይሎች ምግብና የስልክ አገልግሎቶች እንዲሁም ለእስረኞች የምግብ አቅርቦት ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን የክልሉ መንግስት ባቀረበው ባለ ...
Read More »የኢትዮጵያና የግብጽ የአባይ ግድብ ምክክር ከጸጥታ ችግራ ጋር በተያያዘ ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ የኢትዮጵያ ጠየቀች
ኢሳት (ነሃሴ 30 ፥ 2008) ዛሬ ሰኞ በአዲስ አበባ ከተማ ሊካሄድ የነበረ የኢትዮጵያና የግብጽ የአባይ ግድብ ምክክር ከጸጥታ ችግራ ጋር በተያያዘ ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ የኢትዮጵያ መንግስት መወሰኑን የግብፅ ባለስልጣናት ይፋ አደረጉ። ሁለቱ ሃገራት የአባይ ግድብ ግንባታ በታችኛው ተፋሰስ ሃገራት (በተለይ በግብፅ ላይ) የሚያመጣውን ተፅዕኖ ለማስጠናት ከሁለት የፈረሳይ ኩባንያዎች ጋር ሰኞ በአዲስ አበባ ከተማ የፕሮጄክት ስምምነት ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቅ ነበር። ይሁንና ...
Read More »መንግስት ህዝባዊ ተቃውሞዎችን ለመቆጣጠር ከመጠን በላይ ያለፈ ሃይል መጠቀሙን አሜሪካ ገለጸች
ኢሳት (ነሃሴ 30 ፥ 2008) በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በመካሄድ ላይ ያሉ ህዝባዊ ተቃውሞዎችን ለመቆጣጠር መንግስት ከመጠን ያለፈ የሃይል እርምጃ እየተጠቀመ መሆኑ እንዳሳሰባት አሜሪካ ገለጠች። ይኸው ለበርካታ ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው የሃይል እርምጃ በገለልተኛ አካል ማጣራት እንዲካሄድበት ሃገሪቱ አበክራ መጠየቋን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ሳማንታ ፖወር ለአለም አቀፍ ጋዜጠኞች አስታውቀዋል። በርካታ አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ...
Read More »በቂሊንጦ እስር ቤት እሳት ከመነሳቱ በፊት እስረኞች በጥይት መገደላቸውን ተገለጸ
ኢሳት (ነሃሴ 30 ፥ 2008) በቂሊንጦ እስር ቤት እሳት ከመነሳቱ በፊት እስረኞች መገደላቸውንና የእሳት ቃጠሎ የተፈጸመው ግድያውን ለመሸፈን ሆን ተብሎ የተደረገ እንደሆነ የኢሳት ምንጮች ገለጹ። ቅዳሜ ዕለት ንጋት ላይ ከ2:30 ጀምሮ ለሁለት ሰዓታት ያህል እስር ቤቱ በእሳት የጋየ ሲሆን፣ ከእሳቱ ሸሽተው ህይወታቸውን ለማዳን የሞከሩ ሰዎች ማማ ላይ በነበሩ ጠባቂዎች በተተኮሰ ጥይት ግድያ ተፈጽሞባቸዋል። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ከእስር ቤት ሊያመልጡ ሲሉ ...
Read More »አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በመንግስት ሃይሎች ጥቃት ለደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን እርዳታ እንዲደረግላቸው ጠየቀ
ኢሳት (ነሃሴ 30 ፥ 2008) አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (Global Alliance for the Rights of Ethiopians) ከህወሃት አልሞ ተኳሾችና መስዋዕት ለሆኑ፣ ጉዳት ለደረሰባቸውና ቤተሰቦቻቸው ድጋፍ እንዲደረግ አለም አቀፍ ጥሪ አቀረበ። መቀመጫውን ሰሜን አሜሪካ በማድረግ ለኢትዮጵያውያን መብት በአገራችን በተነሳው ህዝባዊ እምቢተኝነት ምክንያት በአገዛዙ ታጣቂ ሃይሎች ጉዳት ለደረሰባቸው የኦሮሚያና የአማራ ክልል ለሚገኙ ወገኖች የተቻለንን ድጋፍ የማድረጊያ ጊዜው አሁን መሆንኑን በመግለጽ በመላው ...
Read More »ከ450 በላይ የሚሆኑ መከላከያ ሰራዊት አባላት ህዝባዊ ተቃውሞውን መቀላቀላቸው ተነገረ
ኢሳት (ነሃሴ 30 ፥ 2008) በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ ሳያቋርጥ ወራትን ባስቆጠረበት በአሁኑ ወቅት፣ ከ450 በላይ የሆኑ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት ህዝቡ ያነሳውን ጥያቄ ተቀብለው ትግሉን እንደተቀላቀሉ ተገለጸ። ከ450 በላይ የሚሆኑ የሰራዊቱ አባላት በሰሜን ጎንደር አካባቢ ህዝባዊነታቸውን በማሳየት ወያኔን በማስወገዱ ሂደት ላይ ተጋድሎ ለማድረግ ህዝባዊ እምቢተኝንቱን ትናንት እሁድ መቀላቀላቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ ያስረዳል። ህዝቡን የተቀላቀሉት የሰራዊት ተወካይ ከስፍራው ...
Read More »የቂሊንጦ ታሳሪዎች እጣ እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን፣የቤተቦቻቸውን ደህንነት ለማወቅ ወደ ቂሊንጦ እስር ቤት የሄዱ የታሳሪ ቤተሶቦች በታጣቂዎች ድብደባ፣ እንግልትና ማዋከብ ተፈጸመባቸው።
ነሃሴ ፴ ( ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ከስፍራው እንደዘገበው የእስርቤት ኃላፊዎቹ ትናንት ወደ ቂሊንጦ የሄዱ የታሳሪ ቤተሰቦችን “ ሁኔታውን እስከማክሰኞ ድረስ እናሳውቃችኋለን” ብለው የነበረ ቢኾንም፣ የልጆቻቸው፣ የአባቶቻቸው፣ የባለቤቶቻቸው፣ የእህቶቻቸው፣ የወንድሞቻቸውና የወዳጆቻቸው ሁኔታ አላስችል ብሏቸው ዛሬ ወደዚያው ሲያቀኑ “ እስከ አርብ ድረስ ጠብቁ” ተብለዋል። ይህም ሳይበቃ ታጣቂዎቹ የእስረኞችን ቤተሰቦች በመስደብ፣ በመገፍተር፣ በማዋከብና ዱላ በመጠቀም እንዲበተኑ አድርገዋል። ...
Read More »በደቡብ ጎንደር እብናት ከተማ ሕዝቡ የራሱን አስተዳደር መሰረተ
ነሃሴ ፴ ( ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-እየተቀጣጠለ የመጣው ሕዝባዊ እቢተኝነት አድማሱን በማስፋት በእብናት እና አርባያ ከተሞች ጨምሮ በአጎራባች የገጠር ገበሬ ማኅበራት ሕዝቡ የጎበዝ አለቃዎች በመምረጥ የራሱን አስተዳደር መስርቷል። የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ ወጣቶች ራሳቸውን በማደራጀት ከተማዋን ተቆጣጥረው አስተዳዳሪዎቻቸውን ከመምረጣቸውም በተጨማሪ በግፍ የታሰሩ ወጣቶችን አስፈትተዋል። በከተማዋ ምንም ዓይነት የንግድ እንቅስቃሴ የሌለ ሲሆን የመንግስት ቢሮዎችን ጨምሮ የግል ድርጅቶች ዝግ ሆነው ሕዝቡ በቤት ውስጥ ተቀምጧል። ከዚህም ሌላ አቅም ለሌላቸው ዜጎችና የጎዳና ተዳዳሪዎች ገንዘብ በማዋጣት ነጋዴዎችና ወጣቶች አስተዋጾ እያደረጉ እንደሆነ ተገልጻል። ወጣቶቹ እብናትን ከሌሎች ከተማዎች የሚያገናኙ አውራ ጎዳናዎችን በመዝጋት እራሳቸውን ከጥቃት በመከላከል ላይ ናቸው። የገዥው ፓርቲ ታጣቂዎች ሙሉ ለሙሉ ከከተማዋ ተጠራርገው የወጡ ሲሆን፤ ሕዝቡ ካሁን በኋላ በህወሃት ኢህአዴግ አስተዳደር አንገዛም ሲል የአቋም መግለጫ ማውጣቱም ታውቋል።
Read More »