ኢሳት (ታህሳስ 3 ፥ 2009) የአገር መከላከያ ሰራዊትን በመክዳት አርበኞች ግንቦት ሰባትና የኦርሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግን) ተቀላቅለዋል የተባሉ አምስት ወታደሮችና ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው። የአየር ሃይል የደህንነት ሃላፊን ለመግደል በደህንነት መዋቅሩ ውስጥ ሲሰሩ እንደነበርም ተመልክቷል። የፌዴራል አቃቤ ህግ የሽብርተኛ ወንጀል ክስ ያቀረበባቸው እነዚሁ ተከሳሾች ሁለቱ የአገር መከላከልያ ሚኒስቴር አባላት የነበሩ ሶስቱ ደግሞ የአርበኞች ግንቦት ሰባትና ኦነግ አባላት መሆናቸው በሃገር ውስት ያሉ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በጋምቢያ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የተሸነፉት ያህያ ጃምህ የምርጫውን ውጤት አልቀበልም ማለታቸውን ተከትሎ በአገሪቱ ውጥረት መንገሱ ተገለጸ
ኢሳት (ታህሳስ 3 ፥ 2009) የጋምቢያው ፕሬዚዳንት የምርጫ ሽንፈታቸውን የተቀበሉበት ብሄራዊ ምርጫ በድጋሚ እንዲካሄድ ያቀረቡ አዲስ ሃሳብ በሃገሪቱ ውጥረት ማንገሱ ተገለጸ። የአለም አቀፉ ማህበረሰብ የጋምቢያው ፕሬዚደንት ያህያ ጃምህ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግርን እንዲያደርጉ ቢያሳስቡም በ24 ሰዓት ውስጥ ቃላቸውን የቀየሩት ፕሬዚደንቱ የምርጫው ግድፈት ነበረው በማለት ድጋሚ ምርጫ እንዲካሄድ ጠይቀዋል። ይሁንና በ22 አመት የስልጣን ዘመናቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዲፈጸሙ የሚነገርላቸው ፕሬዚደንት ያህያ ከእሁድ ...
Read More »የብሪታኒያ መንግስት በሰሜን ጎንዳር አካባቢዎች ያወጣው የጉዞ ጥንቃቄ ቀጣይ እንዲሆን ወሰነ
ኢሳት (ታህሳስ 3 ፥ 2009) በቅርቡ በሰሜን ጎንዳር አካባቢዎች በመንግስትና በአርበኞች ግንቦት ሰባት መካከል ሲካሄድ የቆየ ውጊያ ተከትሎ የጉዞ ማሳሰቢያን አውጥቶ የነበረው የብሪታኒያ መንግስት ማሳሰቢያው ቀጣይ እንዲሆን ሰኞ በድጋሚ ወሰነ። ለሃገሪቱ ዜጎች ማሳሰቢያን ያሰራጨው የብሪታኒያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጸገዴ፣ በምዕራብና ታች አርማጭሆ የሰሜን ጎንደር ስፍራዎች አስፈላጊ ያልሆኑ እንቅስቃሴዎች እንዳይደረጉ በመግለጫው አመልክቷል። ከብሪታኒያ መንግስት በተጨማሪ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፈው ሳምንት ...
Read More »በሰሜን ጎንደር የሚደረጉ ውጊያዎችን በገዢው ፓርቲ በኩል ሆነው ሲመሩ የቆዩት የዞኑ የልዩ ሃይል አዛዥ ኮማንደር ዋኘው አዘዘው መታሰራቸውን ምንጮች ገልጹ።
ታኅሣሥስ ፫ (ሦስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኮማንደሩ ትናንት ምሽት ተይዘው ፣ በወታደራዊ እዙ (ኮማንድ ፖስት) የሚታሰሩ ሰዎች ወደ ሚገኙበት ሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ ተወስደዋል። ኮማንደሩ ጦራቸውን ይዘው ተሰውረዋል እየተባለ በማህበራዊ ሚዲያዎች ሲዘገብ ቆይቷል። የኮማንደር ዋኘው ደጋፊዎችንና በእሱ ስር ያሉ ወታደሮችን ለመያዝ እንቅስቃሴ መጀመሩንም ምንጮች ገልጸዋል። እርምጃው በህወሃት በሚመራው ወታደራዊ እዝ ( ኮማንድ ፖስት) እና በክልሉ ልዩ ሃይል መካከል ያለውን ...
Read More »አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መደንገጉን ተከትሎ በየቀኑ በኦሮሚያ ክልል በወጣቶችና ምሁራን ላይ ዘግናኝ የሆነ ስቃይ ሲፈጸም መቆዬቱን የአፍሪቃ ቀንድ የሰብዓዊ መብት ሊግ አጋለጠ።
ታኅሣሥስ ፫ (ሦስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የሰብዓዊ መብት ሊጉ” ስድሳ እኩይ ቀናት በኦሮሚያ”በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መደንገጉን ተከትሎ ባለፉት ስድሳ ቀናት እጅግ በርካታ የኦሮሞ ወጣቶች፣ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ፣ የኮሌጅና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ምሁራን ላይ ያነጣጠረ አፈናና ጥቃት ሲፈጸም መቆዬቱን አመልክቷል። የህወኃት ኢሃዴግ አገዛዝ በሰብዓዊ ነት ላይ እየፈጸመ ያለውን ግፍ በሪፖርተሮቹ አማካይነት ሲያጠናቅር መቆዬቱን የጠቀሰው የሰብ ዓዊ ...
Read More »በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም ባንኮች እና ኢንሹራንሶች፣ የውጭ አገር ዜግነት ያላቸውን ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከአክሲዩን ድርሻቸውን እንዲያስወጡ መመሪያ ተላለፈ፡፡
ታኅሣሥስ ፫ (ሦስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- መመሪያውን ተከትለው ሁሉም የባንክና የኢንሹራንስ ድርጅቶች ማስታወቂያ በማውጣት ደንበኞቻቸውን እያሰናበቱ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቁጥር FIS/01/2016 ባወጣው መመሪያ አንቀጽ 5 ንዑስ አንቀጽ 5.1 እና 5.2 መሰረት በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆኑ የውጭ አገርዜግነት ያላቸው የባንክ ወይም ኢንሹራንስ ኩባንያ ባለአክሲዮኖች ከህዳር 11 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት 60 ቀናት ውስጥ ዋናውን የአክሲዮን የምስክር ወረቀታቸውን እንዲሁም ...
Read More »በጃኖራ ቀበሌ የሚካሄደው ውጊያ ቀጥሎአል
ኅዳር ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በዳባት ወረዳ በጃኖራ ቀበሌ ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ጦርነት ዛሬ ቀጥሎ የዋለ ሲሆን፣ ታጋዮች የያዙትን ምሽግ ሰብሮ መግባት ያልቻለው የአገዛዙ ጦር፣ ከባድ መሳሪያዎችን በመተኮስ የስነ ልቦና ጫና ለመፍጠር እየሞከረ ነው። ከጦር ግንባሩ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በአካባቢው በብዛት የሰፈሩት ወታደሮች ሞርታርና ዲሽቃ እየተኮሱ አካባቢውን ሲደበድቡ ውለዋል። የግንባሩን ቃል አቀባይ በቀጥታ ለማግኘት ...
Read More »በጃዊ የነጻነት ሃይሎች ከስርዓቱ ወታደሮች ጋር እየተዋጉ ነው
ኅዳር ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአማራ ክልል አዊ ዞን ከአገዛዙ ጋር የሚፋለሙ የነጻነት ሃይሎችን ለመውጋት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት እየተንቀሳቀሰ ነው። የአይን እማኖች እንደገለጹት ትናንት በጃዊ አድርጎ አንድ ታንክ በሎቤድ ተጭኖ ተዋጊዎቹ ይገኙበታል ተብሎ ወደ ሚገመተው ሱዋታ ወይም አይማ ተንቀሳቅሷል። አይማ በደቡብ ምእራብ ቋራና ሰሜን ጃዊ ወረዳ የሚገኝ ቦታ ሲሆን፣ ከታንኩ ጋር በርጃታ የአገዚ ወታደሮች ወደ አካባቢው ...
Read More »የደብረታቦር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሟቸውን ገለጹ
ኅዳር ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ረቡዕ የብሄር ብሄረሰቦችን በአል ለማክበር በሚል በዩኒቨርስቲው በተጠራ ዝግጅት ላይ ተማሪዎች ጩትና ተቃውሞ እያሰሙ ከአዳራሹ ሲወጡ፣ መምህራን ደግሞ በቀረበው የመወያያ ጽሁፍ ላይ ምንም ሳይናገሩ በዝምታ ተቃውሞአቸውን በመግለጽ ዝግጅቱ ተዘግቷል። ምሳ ሰአት አካባቢ ተማሪዎች ውሸት በቃን ፣ አጋዚ ግቢያችን አይግባ፣ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ይመስረት፣ መብታችን ይከበር በማለት ከ1 ሰአት በላይ ግቢያቸውን እየዞሩ አገዛዙን ...
Read More »ጋዜጠኛ ተመስጌን ደሳለኝ ያለበትን አድራሻ ማወቅ አለመቻላቸውን ቤተሰቦቹ ገለጹ
ኅዳር ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በዝዋይ እስር ቤት ውስጥ ይገኝ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስጌን ደሳለኝ ቤተሰቦቹ ወደታሰረበት ዝዋይ እስር ቢሄዱም ሊገኙት አልቻሉም። በሳምንት ሁለት ቀናት ሀሙስ እና እሁድ በቤተሰቦቹ ብቻ እንዲጎበኝ የተፈቀደለት ጋዜጠኛ ተመስጌን ፣ ከህዳር 28 ቀን 2009 ዓ.ም በኋላ ግን ሊጎበኙት የሄዱት ቤተሰቦቹ ሊያገኙት አልቻሉም። ቤተሰቦቹ መግባት እንደማይችሉ በጥበቃ ሰራተኞች የተነገራቸው ሲሆን፣ አድራሻውን ለማወቅ ወደ ቂሊንጦ ...
Read More »