ኢሳት (የካቲት 29 ፥ 2009) መምህራንን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት ሰራተኞች በቅርቡ ተደርጓል የተባለውን የደሞዝ ጭማሪ ተግባራዊ አልተደረገልንም ሲሉ ተቃውሞ አቀረቡ። በአንዳንድ አካባቢዎች የመምህራን አድማ ተጀምሯል። በተለይ በጎጃምና በጎንደር አንዳንድ መምህራን አድማ አስነስታችኋል በሚል እየታሰሩ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። አድማው ከደሞዝ ማስተካከያ የተያያዘ ነው ቢባልም፣ አጠቃላይ የነጻነት ጥያቄን ያዘለ መሆኑን ምንጮች ለኢሳት ገልጸዋል። በጎጃም በተለያዩ ወረዳዎች ማለትም ዱርቤቴ፣ ቁንዝላ፣ ይስማላ፣ እና አሹዳ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በሶማሌና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች በዘለቀው ግጭት ሚና የነበራቸው ሰዎች ለህግ እንዲቀርቡ ጥሪ ቀረበ
ኢሳት (የካቲት 29 ፥ 2009) የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ከአራት ወር በላይ በክልሉና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች የዘለቀው ግጭት መፍትሄ እንዲያገኝ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላለፈ። በሁለቱ ክልሎች የድንበር አካባቢ ያለው ግጭት ለሰዎች ህይወት መጥፋት ምክንያት መሆኑን ያወሳው ምክር ቤቱ፣ ከሁለቱም ክልሎች ችግሮቹ ተባብሰው እንዲቀጥሉ ሚና የነበራቸው የመንግስት መዋቅር አካላት ለህግ ኣንዲቀርቡም ጥሪን አቅርቧል። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አመራሮችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ...
Read More »ሂልተን ሆቴል በጨረታ እንዲሸጥ ተወሰነ
ኢሳት (የካቲት 29 ፥ 2009) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው አለም አቀፍ ሆቴል የሆነውን ሂልተን አዲስ ሲያስተዳድር የቆየው መንግስት ሆቴሉ በጨረታ እንዲሸጥ ወሰነ። በአጼ ሃይለ-ስላሴ መንግስት ዘመን ስራውን የጀመረው ሆቴል ለጨረታ እንዲቀርብ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ከሂልተን አዲስ የቦርድ ዳይሬክተሮች ጋር ሰሞኑን ምክክር ማካሄዱንና ለጨረታው ሽያጭ ዝግጅት እንዲያደርጉ ትዕዛዝ መስጠቱን አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል። እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1969 አም ስራውን የጀመረውን ይህንኑ ሆቴል ለማስተዳደር መንግስት ...
Read More »በኢትዮጵያ የነበሩ ወደ 9 ሺ የሚጠጉ ቤተ-እስራዔላውያን ወደ እስራዔል እንዲጓጓዙ ተጠየቀ
ኢሳት (የካቲት 29 ፥ 2009) የእስራዔል የፓርላማ አባላት የሃገሪቱ መንግስት በጎንደርና አዲስ አበባ ከተሞች የሚገኙ ወደ ዘጠኝ ሺ አካባቢ ቤተ-እስራዔላዊያን በአስቸኳይ ወደ እስራዔል እንዲጓጓዝ አሳሰቡ። ሰሞኑን በኢትዮጵያ በመገኘት የቤተ-እስራዔላውያን ሁኔታ የተመለከቱ አራት የሃገሪቱ የፓርላማ አባላት በጎንደርና አዲስ አበባ ከተሞች ያዩት ሁኔታ እጅግ አስደንጋጭ መሆኑን እንደገለጹ ጀሩሳሌም ፖስት ጋዜጣ የፓርላማ አባላቱን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል። በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን በእስራዔል ...
Read More »በየካቲት ወር የዋጋ ግሽበት ሰባት በመቶ መድረሱ ተገለጸ
ኢሳት (የካቲት 29 ፥ 2009) አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ ክልሎች የተከሰተን የምግብ ዋጋ ንረት ተከትሎ የሃገሪቱ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት በየካቲት ወር በአንድ በመቶ በማደግ ሰባት በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ገለጸ። በየካቲት ወር ምግብ ነክ የዋጋ ግሽበት 7.8 በመቶ ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን፣ ቁጥሩ ካለፈው ወር የ2.8 በመቶ አካባቢ ጭማሪ ማሳየትን ሮይተርስ የኤጀንሲውን ሪፖርት ዋቢ በማድረግ ማክሰኞ ዘግቧል። ...
Read More »በደቡብ ሱዳን የዘር ማጥፋት ድርጊት ሊፈጸም ከጫፍ መደረሱን ተመድ ገለጸ
ኢሳት (የካቲት 29 ፥ 2009) በረሃብ አደጋ አጋጥሟት ባለው ደቡብ ሱዳን የዘር ማጥፋት ድርጊት ከጫፍ መድረሱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረቡዕ ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርት አስታወቀ። በሃገሪቱ ባለው የሰብዓዊ መብት ሁኔታ ላይ ለሰባት ወር የፈጅት ጥናት ማካሄዱን የገለጸው ድርጅቱ፣ በደቡብ ሱዳን በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለውን ግጭት ምክንያት በማድረግ በፕሬዚደንት ሳልባኪር የሚመራው መንግስት በማንነት ላይ የሚፈጸም ጥቃት እየወሰደ እንደሚገኝ አጋልጧል። የሃገሪቱ ብሄራዊ ...
Read More »በአማራ ከልል የተለያዩ ወረዳዎች መምህራን የስራ ማቆም አድማ ጀመሩ
የካቲት ፳፰ ( ሃያ ስምንት )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከተለያዩ ወረዳዎች የደረሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በምእራብ ጎጃም ዞን በአዴት፣ በሰቀላ ደግሞ መምህራን አድማ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርጉ የተወሰኑ መምህራን ታስረዋለ። በምሰራቅ ጎጃም ደብረወርቅ ፣ ሸበል በረንታ ፣ ቡብኝ፣ በቻግኒ እንዲሁም በድቡብ ጎንደር ደራ ወረዳ የአፈር ዋናት ሁለተኛ ደረጃ መምሀራን የስራ ማቆም አድማው መንሳኤ ለሌሎች የመንግስት ሰራተኞቸ የደሞዝ ...
Read More »በረሃብ የተጠቁ ኢትዮጰያውያን ድጋፍ እያገኙ እንዳልሆነ ተመድ አስታወቀ
የካቲት ፳፰ ( ሃያ ስምንት )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የተመድ የሰባዊ ድጋፍ አስተባባሪ እንዳስታወቀው 6 ሚሊዮን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን በረሃብ ቢጠቁም፣ ምግብ፣ ወሃና መድሃኒት ለማቅረብ አልተቻለም። አለማቀፉ ማህበረሰብ፣ ህዝቡን ለመደገፍ የሚያስፈልገውን 900 ሚሊዮን ዶላር በፍጥነት ካለገስ፣ ከፍተኛ ሰባዊ ቀውስ ይከሰታል ሲል አስጠንቅቋል። በየቀኑ በርካታ ዜጎች እየተጎዱ መሆኑን የጠቀሰው ተመድ፣ በተለይ ልጆችን በፍጥነት መታደግ ካልተቻለ በሁዋላ ላይ ጉዳቱን ለመቀነስ ከባድ ...
Read More »በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ የአዮዲን እጥረት ተከሰተ
የካቲት ፳፰ ( ሃያ ስምንት )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአዮዲን እጥረት በዋንኛነት የእንቅርት በሽታ የሚያስከትል ከመሆኑም በተጨማሪ የህጻናት የአእምሮ ዕድገት በመጉዳት በዘላቂነት የአምራች ዜጋ እጦትን ያስከትላል፡፡በኢትዮጵያ ውስጥ ጨው የሚመረትባቸው አካባቢዎች አፋር ክልል ዶቢ እና አፍዴራ ሐይቆች እንዲሁም በሶማሌ ክልል ኢራካል ሐይቆች በሚገኝ ምርት ነው፡፡ ከሚኒስቴሩ የተገኙ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ወር ጊዜውስጥ ብቻ 300 ሺ ኩንታል ...
Read More »የአማራ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት ስራውን እንዲያቆም ተጠየቀ፡፡
የካቲት ፳፰ ( ሃያ ስምንት )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የግንባታ ተቋራጮች እንደተናገሩት ስራቸውን በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ሰርተው ለማጠናቀቅ እንዳይችሉ ችግር እየፈጠረባቸው ያለው የአማራ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት በመሆኑ ስራውን እንዲያቆም ጠይቀዋል፡፡ ሰሞኑን በክልሉ የግንባታ ባለሙያዎችና በጤና ጥበቃ ቢሮ መካከል በተደረገው የስድስት ወር አፈጻጸም ግምገማ ላይ የተናገሩት የተቋራጭ ድርጅት ተወካዮች፣ የአማራ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ድርጅት ባለሙያዎች ...
Read More »