የካቲት ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሕዝቡ በመንግሥት ተስፋ ቆርጦ ገንዘቡን ከባንክ እያወጣ እንደሚገኝም አስተዳደሩ አምኗል፡፡ የአስተዳደሩ የቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ የሥራ ሃላፊዎች በተለይም 40/60 በመባል የሚታወቀውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕንጻዎችከትላንት በስቲያ ለጋዜጠኞች ባስጎበኙበት ወቅት ሕዝቡ በፍጥነት የቤት ባለቤት መሆን ባለመቻሉ ተስፋ እየቆረጠ የባንክ ቁጠባውን እያቋረጠመሆኑን በመጥቀስ ጋዜጠኞች የሕዝቡን ተስፋ ለመመለስ እንዲሰሩ የማግባባት ሥራ አከናውነዋል፡፡ በአስተዳደሩ በኩል የሕዝቡን ተስፋ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በኦሮሚያ-ሶማሌ ድንበር አካባቢዎች ግጭት የመንግስት አባላት ተጠያቂ ናቸው ሲሉ ጠ/ሚ/ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጹ
ኢሳት (የካቲት 30 ፥ 2009) ለበርካታ ሰዎች ሞት ምክንያት በሆነው የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል የድንበር አካባቢ ግጭት የመንግስት አመራር አባላት ተጠያቂ ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ። ከአራት ወር በላይ በዘለቀው በዚሁ ግጭት እንዲቀሰቀስ ያደርጉ አመራር አባላት መለየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ መናገራቸውን የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ይሁንና አቶ ሃይለማሪያም ምን ያህል የመንግስት አመራሮች ለግጭቱ አስተዋጽዖ እንዳደረጉና በቁጥጥር ...
Read More »በኢትዮጵያ የተከሰተው የድርቅ አደጋ ስድስት ሚሊዮን በሚደርሱ ዜጎች ህይወት ላይ ከፍተኛ አደጋ መጋረጡ ተገለጸ
ኢሳት (የካቲት 30 ፥ 2009) በኢትዮጵያ በአራት ክልሎች ተከስቶ ያለው የድርቅ አደጋ ወደ ስድስት ሚሊዮን ለሚጠጉ ሰዎች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሊሆን እንደሚችል ሰዎች ለሰዎች የተባለው የጀርመኑ ግብረ ሰናይ ድርጅት አሳሰበ። በሃገሪቱ ያለው ይኸው የከፋ የምግብ እጥረት በአለም መገናኛ ተቋም በቂ ሽፋንን እያገኘ እንዳልሆነ የገለጸው ድርጅቱ በተለይ ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳንና፣ ኬንያ ጋር በምትዋሰንባቸው የድንበር አካባቢዎች ድርቁ የከፋ ጉዳት እያደረሰ ...
Read More »የፌዴራል አቃቤ ህግ ዶ/ር መረራ ጉዲና ባቀረቡት ዋስትና እንዲከበር ጥያቄ ተቃውሞ አቀረበ
ኢሳት (የካቲት 30 ፥ 2009) የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶ/ር መረራ ጉዲና የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ባቀረቡት ጥያቄ ላይ ሃሙስ ተቃውሞን አቀረበ። ዶ/ር መረራ ያቀረቡትን የዋስትና መብት ለመመልከት ተሰይሞ የነበረው ችግሎትም ከአቃቤ ህግ የቀረበለትን ተቃውሞ ተከትሎ ውሳኔውን ለአርብ በተለዋጭ ቀጠሮ ማራዘሙ ታውቋል። ለፍትድ ቤቱ የባለ ሁለት ገፅ የተቃውሞ ደብዳቤን ያቀረበው አቃቤ ህግ ተከሳሽ የቀረበባቸው ክስ ከባድ እና ተደራራቢ ክሶc ባለፈው ሳምንት ...
Read More »በአማራ ክልል በተለያዩ ዞኖች የተቀሰቀሰውን የመምህራንን ተቃውሞ እንደሚደግፍ መቀመጫውን በውጭ አገር ያደረገ የኢትዮጵያ መምራን ማህበር አስታወቀ
ኢሳት (የካቲት 30 ፥ 2009) መንግስት ሰሞኑን ያደረገው የደሞዝ ማስተካከያ መምህራንን ያካተተ አይደለም በማለት በምስራቅ ጎጃምና በወሎ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ መምህራት የስራ ማቆም አድማን እንደሚደግፍ መቀመጫውን በውጭ ያደረገው የኢትዮጵያ መምራን ማህበር ለኢሳት አስታወቀ። መምህራኑ ከሁለት ቀን በፊት የስራ ማቆም አድማቸውን በመጀመር ጥያቄን ማቅረብ ቢጀምሩም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ምላሽ ሊሰጧቸው እንዳልቻሉ የማህበሩ ሰብሳቢ ኮሚቴል ሊ/መንበር አቶ ካሳሁን ከበደ ገልጸዋል። ...
Read More »በኦጋዴን በ72 ሰዓታት ውስጥ ከ300 በላይ ሰዎች ሞቱ
የካቲት ፳፱ ( ሃያ ዘጠኝ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በምስራቅ ኢትዮጵያ ኦጋዴን ውስጥ በተቀሰቀሰ የኮሌራ ወረሽኝ በ72 ሰዓታት ውስጥ ከ300 በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ። የኦጋዴ ብሄራዊ ነጻነት ግንባር እንዳለው ሰዎቹ እስካሁን የመድሃኒት እና የሕክምና እርዳታ አልተደረገላቸውም። ወደ አካቢዎቹ የተሰማራ ድንገተኛ አደጋ መከላከያ የሕክምና ቡድን ባለመኖሩም በበሽታው የሚሞቱ ዜጎች ቁጥራቸው ሊጨምር ይችላል ተብሎ ተሰግቷል። በኦጋዴን በሚገኙ በርካታ ከተሞች እና ...
Read More »በሰሜን ወሎና በደቡብ ጎንደር መምህራን የስራ ማቆም አድማ አደረጉ ።በተቃውሞው ምክንያት መምህራን እየታሰሩ ነው።
የካቲት ፳፱ ( ሃያ ዘጠኝ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- እንደ ኢሳት ምንጮች መረጃ የሳንቃ ሁለተኛ ደረጃ እና አንደኛ ደረጃ መምህራን ፣የሀራ ሁለተኛ ደረጃ መምህራን፣የአንፈሁም የስሪንቃ ሁለተኛ ደረጀሰ መምህራን እና የጉባላፍቶ ወረዳ የገጠር መምህራን ስራ አቁመው ውለዋል። በዚህም ምክንያት ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሳይማሩ ተመልሰዋል። በተለይ የሳንቃ መንህራን በፖሊስ ተከበው ከግቢው እንዳይወጡ ማስፈራራት ቢደረግባቸውም፤ አንድም መምህር ገብቶ ሊያስተምር አልቻለም። በተመሣሳይ በደቡብ ...
Read More »የኢህአዴግ ምክር ቤት የሁለት ቀናት ውይይት በሃሰት ሪፖረት ተጠቀቀ፡፡
የካቲት ፳፱ ( ሃያ ዘጠኝ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ ፣ ህዝቡ በአስቸኳይ አዋጁ ስለተረጋጋ ‹‹እየታደሰን እንሰራለን ፤ እየሰራን እንታደሳለን›› የሚል መርህ ይዞ እንደሚቀጥል ገለጸ።የድርጅቱ ምክር ቤት ባወጣው ሪፖርት፣ ተሃድሶው ስኬታማ ነው ቢልም ማዕከላዊ ኮሚቴው ባቀረበው ሃሳብ መሰረት የአስቸኳይ አዋጁ እንደማይነሳ በውይይቱ መግባበት ላይ ደርሷል፡፡ ኢሃዴግ እንደ ጤነኛ ደርጅት እራሱን እያወደሰ በተነጋገረበት በዚህ መድረክ፣ እኛ ለፖለቲካውትኩረት በሰጠነው ቁጥር የበለጠ ...
Read More »የኢህአዴግ መንግስት ወደ ፖለቲካና የህሊና እስረኞችን አማላጅ መላኩ ተነገረ
የካቲት ፳፱ ( ሃያ ዘጠኝ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ ወደ እስር ቤቶች ሽማግሌዎችን የላከው በቅንጅት ጊዜ እንዳደረገው የፖለቲካና የህሊና እስረኞች ይቅርታ ጠይቀው እንዲፈቱ በሚል ነው። በዚህም መሰረት ኢህ አዴግ የተመረጡት ሽማግሌዎች ወደ እስር ቤት በማምራት የአንድነት ፓርቲ አመራሩን አቶ አንዱአለምን አራጌን፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን እና ሌለኛውን የአንድነት ፓርቲ አባል አቶ ናትናኤል መኮንን በጉዳዩ ዙሪያ እንዳነጋገሯቸው የእስር ቤት ...
Read More »የአማራ ክልል ጋዜጠኞች በአገዛዙ ላይ ተቃወሞአቸውን አሰሙ
የካቲት ፳፱ ( ሃያ ዘጠኝ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የክልሉ ካቢኔ አወቃቀር በዘር ማንዘር የተዋሀደ እና እውቀትን እና ትምህርትን ያላገናዘበ ባለመሆኑ ክልላችን ላይ ችግር ደቅኗል ያሉት ጋዜጠኞች፣ ብአዴንን ለአማራ ህዝብ ያልሆነ አሻንጉሊት ነው ብለውታል፡፡ ጋዜጠኞች ከየካቲት 24 2009 ጀምሮ ለመጭው ቀናት በሚቀጥለው ውይይታቸው እየተካሄደ ያለው “ጥልቅ ተሃድሶ ሳይሆን ጠቅ ትሃድሶ ነው” ብለውታል፡፡ “እንደ አማራ የሚያስብ ድርጅት በሌለበት አማራ በተገለለበት ...
Read More »