.የኢሳት አማርኛ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ ወደ ናይጀሪያ ከሚጓዙ መንገደኞች ህገወጥ ተጨማሪ ክፍያን ሲቀበል እንደነበር ተገለጸ

ኢሳት (ግንቦት 14 ፥ 2009) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ በኩል ወደ ናይጀሪያ ከሚጓዙ መንገደኞች በአንድ ተጓዥ እስከ 150 ዶላር የሚደርስ ህጋዊ ያልሆነ ተጨማሪ ክፍያን ሲቀበል ቆይቷል ሲል የናይጀሪያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣንን ቅሬታ አቀረበ። የባለስልጣኑ ሃላፊ የሆኑት ሳም አድሮግቦዬ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከናይጀሪያውያን መንገደኞች ተመላሽ የማይሆን የዲፖርቴሽን ክፍያን ለረጅም አመታት ሲሰበሰብ መቆየቱን ለሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ገልጸዋል። ከሌጎስና አካኑ ኢቢያም አለም ...

Read More »

በአዲስ አበባ ቆሼ አደጋ ለተረፉ ዜጎች የገንዘብና መጠለያ ድጋፍ አልተሰጣቸውም ተባለ

ኢሳት (ግንቦት 14 ፥ 2009) በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ደርሶ ከነበረው አደጋ የተረፉ ሰዎች ቃል የተገባላቸው የገንዘብና መጠለያ ቤት ድጋፍ እስካሁን ድረስ እንዳልተሰጣቸው አስታወቁ። ኮንዶሚኒየም ቤቶች በስጦታ እንደተበረከተላቸው ሲገለፅ ቢቆይም፣ እነርሱ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት አሁንም ከመጠለያ መውጣት አልቻሉም። ይሰጣቸው የነበረው ምግብ ከሶስት ወደ ሁለት ዝቅ ብሏል። ተጎጂዎችም ለፖሊስ ሳያሳውቁ መንቀሳቀስ አይችሉም። ከ130 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ሞት ምክንያት ...

Read More »

አምስት የአፍሪካ ሃገራት የአለም ጤና ድርጅት አባልነት ክፍያን ባለመፈጸማቸው ቀጣዩን ዋና ዳይሬክተር በመምረጥ በሚካሄደው ልዩ ጉባዔ ድምፅ አይሰጡም ተባለ

ኢሳት (ግንቦት 14 ፥ 2009) አምስት የአፍሪካ ሃገራት የአለም ጤና ድርጅት አባልነት ክፍያን ባለመፈጸማቸው ምክንያት ማክሰኞ ድርጅቱ ቀጣዩን ዋና ዳይሬክተር ለመምረጥ በሚካሄደው ልዩ ጉባዔ ድምፅ እንደማይሰጡ ታወቀ። ከ180 በላይ የሚሆኑ የአለም ጤና ድርጅት አባል ሃገራት ማክሰኞ በጀኔቫ በሚያካሄዱት ጠቅላላ ጉባዔ የመጨረሻ ሶስት እጩ ሆነው ከቀረቡ ተፎካካሪዎች መካከል አንዱን ይመርጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። አምስት የአፍርካ ሃገራት የድርጅቱን አባላት ክፍያን ባለመፈጸማቸው ምክንያት ድምፅ ...

Read More »

በጄኔቭ ጉባዔ አዳራሽ በዶ/ር ቴዎድሮስ ላይ ተቃውሞ አቀረበ

ኢሳት (ግንቦት 14 ፥ 2009) የአለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ምርጫን በተመለከከተ በጄኔቭ በሚካሄደው ጉባዔ አዳራሽ በዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ላይ ተቃውሞ ቀረበ። ማክሰኞ በጉባዔው መክፈቻ ላይ ጋዜጠኞች ከሚቀመጥበት ሰገነት የተሰማውን ተቃውሞ በአዳራሽ የነበሩ ጋዜጠኛ ወዲያውኑ በማህበራዊ መድረክ ያሰራጩት ሲሆን፣ ተቃውሞውን ያሰማው ኢትዮጵያዊ አቶ ዘላለም ተሰማ ከአዳራሹ እንዲወጣ ተደርጓል። “ቴዎድሮስ ለአለም ጤና ድርጅት አይገባም አፍሪካውያን ደጋግማችሁ አስቡ” በማለት በጸጥታ ሃይላት በተያዘበት ...

Read More »

የኢትዮጵያ ፕሬስ ነጻነት አውሮፓ ካለው ነጻነት ልዩነት የለውም ሲሉ ዶ/ር አርከበ አስታወቁ

ኢሳት (ግንቦት 11 ፥ 2009) ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፕሬስ ነጻነት አውሮፓ ካለው የፕሬስ ነጻነት ምንም ልዩነት እንደሌለው አንድ ከፍተኛ መንግስት ባለስልጣን ገለጹ። “ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጸፉት ጋዜጦች አውሮፓ ውስጥ ከሚጻፉት ምንም ልዩነት የላቸውም በማለት ለጀርመን ድምፅ የአማርኛው ፕሮግራም የገለጹት የህወሃት ነባር ታጋይና የጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማሪያም አማካሪ የሆኑት አርከበ ዕቁባይ ናቸው። አገሪቱ በዲሞክራሲ ጎዳና መጓዝ የጀመረችው ከ1987 አም ህገ መንግስት ከጸደቀ ወዲህ ...

Read More »

ኢትዮጵያ ሩሲያና ግብፅ በሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ላይ ስልታዊ አፈናን ከሚፈጽሙ ሃገራት ግንባት ቀደም ናቸው ተባለ

ኢሳት (ግንቦት 11 ፥ 2009) ኢትዮጵያ፣ሩሲያና ግብፅ በአለማችን ካሉ ሃገራት መካከል በሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ላይ ስልታዊ አፈናን ከሚፈጽሙ ሃገራት ግንባር ቀደም ሆነው መገኘታቸውን አንድ አለም አቀፍ ድርጅት ይፋ አደረገ። የሶስቱ ሃገራት መንግስታት ተቋማቱ ስራቸውን በአግባቡ እንዳይወጡ ለማድረግ የተለያዩ ፖለቲካዊ እና ስልታዊ ማዋከቦችን እየፈጸሙባቸው እንደሚገኝ ካርኒግ ኢንዶውመንት ፎር ኢንተርናሽናል ፒስ የተሰኘው ተቋም በጉዳዩ ዙሪያ ያካሄደውን ጥናት ዋቢ በማድረግ አስታውቋል። ኢትዮጵያ የሲቪል ...

Read More »

የአውሮፓ ህብረት ዶ/ር መረራ ጉዲናን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለማሳነስ የሞከረ ነው ሲል የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቅሬታ አቀረበ

ኢሳት (ግንቦት 11 ፥ 2009) የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ፓርላማ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታዩ ባሉት ዶ/ር መረራ ጉዲናን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለማሳነስ የሞከረ ነው ሲል አርብ ቅሬታ አቀረበ። ህብረቱ የህግ አውጪ አካል የሆነው የአውሮፓ ፓርላማ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ካልተገነዘቡ አባላቱ እይታ ተነስቶ ያወጣው መግለጫ ነው ሲልም የውጭ ጉዳይ ሚኒቴር አመልክቷል። የአውሮፓ ፓርማላ ሃሙስ ባወጣው መግለጫ ዶ/ር ...

Read More »

የአውሮፓ ፓርላማ ከህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተገናኘ የተፈጸመው ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ያቀረበው ጥያቄ ተግባራዊ እንዲደረግ ተጠየቀ

ኢሳት (ግንቦት 11 ፥ 2009) የአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ ከህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተገናኘ የተፈጸመው ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ሃሙስ ያቀረበው ጥያቄ ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ሂውማን ራይትስ ዎች አሳሰበ። ፓርላማው ያቀረበው ይኸው ወቅታዊ ጥሪ ጉዳዩ የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በቀጣዩ ወር በጀኔቭ ከተማ በሚካሄደው ጉባዔ ላይ ተጨማሪ እርምጃ እንዲወስድ ሊያደርግ የሚያስችል መሆኑን በድርጅቱ የአፍሪካ ቀንድ ተመራማሪ የሆኑት ፊሊክስ ሆንር አስታውቀዋል። ...

Read More »

የአሜሪካ የምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ መንግስት በተቃዋሚና ሃሳባቸውን በነጻነት በሚገልጹ ዜጎች ላይ የሚወስደውን ፖለቲካዊ ማዋከብ በአስቸኳይ እንዲያቆም አሳሰቡ

ኢሳት (ግንቦት 11 ፥ 2009) ከአስር የሚበልጡ የአሜሪካ የምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ መንግስት በተቃዋሚና ሃሳባቸውን በነጻነት በሚገልጹ ዜጎች ላይ የሚወስደውን ፖለቲካዊ ማዋከብ በአስቸኳይ እንዲያቆም አሳሰቡ። የምክር ቤቱ አባላት ባቀረቡት የውሳኔ ሃሳብ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ሽብርተኝነትን ለመዋጋት አጋር ብትሆንም፣ ሃገሪቱ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ስትፈጽም ዝም ብለውን እናያለን ማለት አይደለም ማለታቸውን አፍሪካ ኒውስ የምክር ቤት አባላቱ በጋር ያወጡትን መግለጫ ዋቢ በማድረግ ዘግቧል። ...

Read More »

በአማራ እና በሃረሪ ክልሎች የመከላከያ ሰራዊት ምልመላ ድርቅ እንደመታው ተገለጸ

ግንቦት ፲፩ ( አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከግንቦት አራት ቀን ጀምሮ ልዩ ልዩ ጥቅማጥቆሞችን እንደሚሰጥ በመግለጽ፣ እየጠፉ በሚገኙ ወታደሮች ቦታ አዳዲስ ወታደሮችን ለመቅጠር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ያለው የህውሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ፣ በተለይ በአማራ ክልል በሁሉም ከተሞች አንድም ተመዝጋቢ በመጥፋቱ ምዝገባውን ለማካሄድ የተመደቡ ሰራተኞች ግራ መጋባታቸውን ጥያቄ ያቀረበችላቸው የክልሉ ወኪላችን ገልጻለች። ከወራት በፊት በየትምህርት ቤቱ በራፍ ላይ ...

Read More »