ሰኔ ፲፫( አሥራ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ወር የዶ/ር መረራ ጉዲና ጠበቃ በዶ/ር መረራ ላይ የቀረበው ክስ ከኢሳት እና ኦኤምኤን ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ክስ ጋር ተለይቶ እንዲታይ ጠይቆ ነበር። አቃቢ ህግ በዚህ ጉዳይ ላይ ያለውን አስተያየት በጽሁፍ ለፍርድ ቤቱ አቅርቧል። ፍርድ ቤቱም በጉዳዩ ላይ ለመወሰን ለሰኔ 30 ቀን 2009 ዓም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ፍርድ ቤቱ የኢትዮጵያ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በኢትዮጵያ የሚታየው የዘይት እጥረት እንደቀጠለ ነው
ሰኔ ፲፫( አሥራ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- 11 በመቶ እድገት መገኘቱ በየጊዜው በሚነገርባት ኢትዮጵያ የዘይትና የስኳር እጥረት ለአመታት ዋና ተፈላጊ የምግብ ሸቀጦች ሆነው ቀጥለዋል። በዋና ከተማዋ ዜጎች ዘይት ለማግኘት ሌለቱን በሰልፍ ያሳልፋሉ። ዘይት አከፋፋይ ድርጅቶች ዜጎች በሌሊት እንዳይሰለፉ ማስታወቂያዎችን እስከመለጠፍ ቢደርሱም፣ ወረፋው አልቀነሰም። አንድነት የሸማቾች ማህበር ግንቦት 24 ቀን 2009 ዓም ባወጣው ማስታወቂያ “ አገልግሎት የሚሰጡ ...
Read More »የአርበኞች ግንቦት7 አባላት አንድ ኮማንደርን ጨምሮ በርካታ ወታደሮችን መግደላቸውን ገለጹ
ሰኔ ፲፪( አሥራ ሁለት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ድርጅቱ ለኢሳት በለካው መረጃ የአርበኞች ግንቦት7 ልዩ ኮማንዶ በእብናት ከተማ ወታደራዊ ጊዚያዊ ጣቢያ ላይ ሰፍሮ በሚገኙ ወታደሮች ላይ በወሰዱት ጥቃት የጦሩ አዛዥ የሆነውን ኮማንደር አወቀን ጨምሮ በርካታ ወታደሮችን መግደላቸውን አስታውቀዋል። ኮማንደሩ በከፍተኛ ወታደራዊ አጀብ ወታደራዊ አመራሮች፣ የክልል ባለስልጣናት፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች በተገኙበት አርማጭሆ ላይ መቀበሩን የገለጸው ድርጅቱ፣ አዛዡ አስቀድሞ ...
Read More »በጣና ሃይቅ ዳርቻ በሚገኙ ከተሞች የመሬት ቅርምቱ ጨምሯል
ሰኔ ፲፪( አሥራ ሁለት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ወጣቶች በተወለድንበት ምድር ነጻነት አጥተናል ይላሉ በጣና ሃይቅ ዳርቻ በሚገኙ በጎርጎራ ፣ቁንዝላና ባህርዳር ከተሞች ዙሪያ የሚገኙ ነዋሪዎች እንደተናጉሩት “ የጣና ሃይቅ አካባቢ በልማት ስም ተሸንሽኖ በመሰጠቱና ለአመታት ያለምንም ስራ ታጥረው በመቀመጣቸው ህዝቡ እየተቸገረ ነው። በጎርጎራና ዙሪያዋ ለ23 ዓመታት ታጥረው የተቀመጡ ቦታዎች አሉ። አርሶአደሮች የእርሻ መሬት አጥተው በችግር ላይ ናቸው። ...
Read More »የኮልፌ ቀራኒዮ ነዋሪዎች ጥያቄያቸውን እንዳያቀርቡ ታገዱ
ሰኔ ፲፪( አሥራ ሁለት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ በኮልፈ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ካራ ቆሬ/ ሬጲ አካባቢ ሰኔ 03 ቀን 2009 ዓ.ም ለሦስተኛ ጊዜ በከፍተኛ ቃጠሎ የጋየውን የሮያል ስፖንጅ ፋብሪካ ተከትሎ እሁድ ሰኔ 4/09 ከ 1200 በላይ ነዋሪዎችን የሚወክሉ 205 የቤተሰብ አስተዳዳሪዎች ለ3 ሠዓታት ያክል ተሰብስበው ፋብሪካው በህብረተሰቡ ላይ ያደረሰውን ጉዳት በዝርዝር በመጻፍ ለመስተዳድር ባለስልጣናት ...
Read More »በምስራቅ ኢትዮጵያ ጥንታዊ የንግድ ማዕከል ተገኘ
ሰኔ 9 ፥ 2009 በምስራቅ ኢትዮጵያ ሃርላ በሚባል አካባቢ በመሰማራት ቁፋሮ ሲያደርጉ የነበሩ የስነ ምድር ተመራማሪዎች ከክርስቶስ ልደት በፊት በ10ኛው ክፍለ ዘመን የንግድ ማዕከል የነበረ አንድ ከተማ ማግኘታቸውን ገለጹ። ከግብጽ፣ ከህንድና፣ ከቻይና ወደ ከተማው የገቡ የተለያዩ ቁሳቁሶችም መገኘታቸው ተገልጿል። ከማዳጋስካር፣ ከማልዲቭስ እና ከየመን ጭምር የመጡ የተለያዩ ጌጣጌቶች በአካባቢው ተቀብረው መገኘታቸው ቢቢሲ በድረገጹ አስነብቧል። ከዚህ በተጨማሪ የስነ-ምድር ተመራማሪዎች በ12ኛው ክ/ዘመን የተገነባ ...
Read More »የሽብር ወንጀል ፈጽማችኋል በሚል በተከሰሱት ኢትዮጵያውያን ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈ
ሰኔ 9 ፥ 2009 የሽብር ወንጀል ፈጽማችኋል በሚል በተለያዩ የክስ መዝገቦች በወህኒ ቤት ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ውስጥ በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ የጥፋተኘነት ውሳኔ ተሰጠ። ከ13ቱ ተከሳሾች 7ቱ የጥፋተኝነት ውሳኔ ሲተለለፍባቸው፣ 6ቱ በነጻ እንዲሰናበቱ ተወስኗል። ይህ በእንዲህ እንዳለም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታሰሩ ዳንዔል ሺበሺና ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ እንዲከላከሉ ፍ/ቤት ወሰነ። ከግንቦት 7 ጋር በተየያዘ ክስ የተመሰረተባቸውና በአሸባሪነት ተወንጅለው ለአመታት ...
Read More »የኢንዱስትሪው ዘርፍ የሚያበረክተው አስተዋጽዖ ከመቼው በላይ ዝቅተኛ ነው ተባለ
ሰኔ 9 ፥ 2009 የኢትዮጵያ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለአገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት የሚያበረክተው አስተዋጽዖ ከመቼው ጊዜ እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ። ዘርፉ እያበረከተ ያለው አስተዋጽዖም ባለፉት 40 በላይ አመታት እጅግ ዝቀተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ፋይናንሻል ታይምስ ጋዜጣ ዘግቧል። ጋዜጣው የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ለአገሪቷ ኢኮኖሚ የሚያበረክተው አስተዋጽዖ ከሁሉም የአፍሪካ ሃገራት እጅግ ዝቅተኛ ውጤት ማስመዝገቡን የአለም ባንክን መረጃ ጠቅሶ ዘግቧል። በመሆኑም፣ መስኩ እኤአ ...
Read More »የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአማራ ባለሃብቶች ላይ በደል እየፈጸመ ነው ሲሉ የክልሉ ከፍተኛ ባለስጣናት ተናገሩ
ሰኔ ፱ ( ዘጠኝ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቅርቡ በባህርዳር ከተማ የአማራ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከባለሃብቶች እና አበዳሪ አካላት ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኪሚሽነር አቶ መላኩ አለበል፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአማራ ባለሃብቶች ላይ በደል እየፈጸመው ነው ብለዋል። በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ደረጃ ንግድ ኢንዱስትሪና ገበያ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ተስፋየ ጌታቸውም፣ በክልሉ ውስጥ ያሉ ባለሃብቶች ...
Read More »የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ እድገት ዜና ባዶ ፕሮፓጋንዳ ነው ሲሉ አጣጣሉት
ሰኔ ፱ ( ዘጠኝ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ፋይናንሻል ታይምስ ጋዜጣ የተለያዩ ኢኮሚስቶችን በማናገር እንደዘገበው ኢትዮጵያ በማንፋክቸሪንግ ዘረፍ ከፍተኛ እድገት እንዳገኘች ተደርጎ የሚቀርበው ዘገባ ባዶ ፕሮፓጋንዳ ነው ብሎአል። ኢትዮጵያ እንኳንስ አፍሪካ ምሳሌ ልትሆን በማንፋክቸሪንግ ዘረፍ፣ ከአፍሪካ አገራት ያነሰ ስራ መስራቱዋን ጋዜጣው ዘግቧል። የኢትዮጵያ መንግስት የተሳካላት ነገር ቢኖር፣ አገሪቱ በኢንዱስትሪው ዘርፍ እያደገች ነው የሚለውን ፕሮፓጋንዳ ተቀባይነት እንዲያገኝ በማድረግ ...
Read More »