ሰኔ 15 ፥ 2009 በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ በኮማንድ ፖስት ወታደሮች ለግድያ በመወሰድ ላይ የነበሩ ሁለት ወንድማማቾች የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጣቂዎች በወሰዱት እርምጃ ከግድያ ማምለጣቸው ታወቀ። ወንድማማቾቹ ትላንት ረቡዕ ለሃሙስ ሌሊት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 6 ሰዓት ላይ ወደ ሚገደሉበት ቦታ እየተወሰዱ በነበረ ጊዜ በመንገድ ላይ በተከፈተ ተኩስ ማምለጣቸው ታውቋል። ገላጋይ ሲሳይ በቀለ እና አስማረ ሲሳይ የሚባሉት እነዚህ ወንድማማቾች በሰሜን ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ህወኃት የነጻነት ታጋዮችን ለማደን ብዛት ያለው ወታደር አሰማራ። የአርበኞች ግንቦት 7 የሰሜን ኢትዮጲያ ዕዝ ሊረሸኑ የነበሩ ወንድማማቾችን ታደገ
ሰኔ ፲፭( አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ህዝባዊ ወያነ ኃርነት ትግራይ -ህወኃት በመተማና በጭልጋ አካባቢ ያሉ የነጻነት ታጋዮች ላይ ጥቃት ለመፈጸም በርካታ ወታደሮችን ወደስፍራዎቹ ማንቀሳቀሱ ተገለጸ። ታጋዮቹ ያሉበትን ሥፍራ ማወቅ የተሳናቸው የህወኃት ታጣቂዎች በትናንትናው ዕለት ወደታጋዮቹ ዘመዶች ቤት በመሄድ አሠሳ ከማድረጋቸውም በላይ ታጋዮቹ ያሉበትን ቦታ ተናገሩ በማለት ዘመዶቻቸውን ሲያስጨንቁ አምሽተዋል። ዘመዶቻቸው የታጋዮቹን አድራሻ እንደማያውቁ ቢገልጹም “ያሉበት ...
Read More »ለስደተኞች የተሰጠው የጊዜ ገደብ እንዲራዘም በኢትዮጵያ የቀረበው ጥያቄ በሳኡዲ በኩል ምላሽ አልተሰጠውም።
ሰኔ ፲፭( አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሳኡዲ ያሉ ስደተኞች ሀገሪቱን ለቀው የሚወጡበት ቀነ ገደብ እንዲራዘም ጥያቄ ማቅረቡን የኢትዮጵያ መንግስት ገለጸ። ይሁንና ቀነ ገደቡ ሊጠናቀቅ የቀረው ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑና በዚህ አጭር ጊዜ ሁሉንም ስደተኞች መመለስ እንደማይቻል በመረዳት ጊዜው እንዲራዘም ጥያቄ ማቅረቡን ቢገልጽም እስካሁን ከሳኡዲ በኩል የተሰጠ ምላሽ የለም። በሳኡዲ በኩል ለሦስት ወራት የተሰጠው የስደተኞች መውጫ ...
Read More »በኢትዮጵያ የተከሰተው የድርቅ አደጋ ተባብሶ መቀጠሉን ዩኒሴፍ አስታወቀ::
ሰኔ ፲፭( አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከአንድ ዓመት በላይ የዘለቀው የምስራቅ አፍሪካ አገራት ድርቅን ተከትሎ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና እየተመናመነ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት የህጻናት አድን ድርጅት-ዩኒሴፍ አስታውቋል። በተለይ በምስራቅ ኢትዮጵያ የተባባሰው ድርቅ የቤት እንስሳትን ክፉኛ እየጨረሰ ሲሆን፤ የአካባቢው ነዋሪዎች ከመኖሪያ ቀያቸው እንዲፈናቀሉና በየመጠለያ ጣቢያዎችእንዲጠለሉ አድርጓቸዋል። ድርቁ በፈጠረው ርሃብ ምክንያት በተለይ በደረቃማ የአየር ንብረት የሚኖሩት የኦጋዴን ነዋሪዎች ...
Read More »ኢትዮጵያ የመፍረስ አደጋ ካንዣበበባቸው አገራት ተርታ ተመደበች
ሰኔ ፲፭( አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በየዓመቱ በዓለማችን ውስጥ የሚገኙ በመፍረስ እና ለመፍረስ አደጋ ያንዣበባቸው አገራትን በሚያጠናው ፍራጃይል ስቴት ኢንዴክስ(Fragile States Index) ተቋም ጥናት መሰረትኢትዮጵያ አደጋ ካንዣበበባቸው አገራት ተርታ ተመደበች። የሟሸሹ አገራት ተርታን አዲሲቷ አገር ደቡብ ሱዳን በቀዳሚነት ስትመራ ፊንላንድ አሁንም የሰላም ዋስትና ያላት የመጀመሪያዋ አገር ሆና ተመርጣለች።ሌላዋ የምስራቅ አፍሪካዋ አገር ኢትዮጵያ፣ ሜክሲኮ እና ቱርክ ...
Read More »በጋምቤላ የሚገኙ የደቡብ ሱዳን የጸጥታ ስጋት መፍጠራቸው ተገለጸ
ሰኔ 14 ፥ 2009 በእርስ በርስ ጦርነት የምትታመሰውን ደቡብ ሱዳንን ለቀው ወደ ጋምቤላ የተሰደዱ ስደተኞች በክልሉ ደህንነትና ፀጥታ ላይ ውጥረት መፍጠራቸው ተገለፀ። ሰኔ 13/ 2009 ዓ/ም የሚከበረውን የአለም የስደተኞች ቀን ባለፉት አመታት በእርስ በርስ ጦርነት የምትታመሰውን ደቡብ ሱዳን እየሸሹ ለሚሰደዱ ደቡብ ሱዳናውያን ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ የአለም አቀፍ የህክምናና ሰብዓዊ እርዳታ የሚሰጠው የድንበር የለሽ ሐኪሞች ቡድን (RSF) አስታውቋል። ድንበር የለሽ ሐኪሞች ...
Read More »የአቶ አለምነው መኮንን የግል አጃቢ በሆቴል ውስጥ መገደላቸው ታወቀ
ሰኔ 14 ፥ 2009 የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣንና የብአዴን ፅ/ቤት ሃላፊ የአቶ ዓለምነው መኮንን የግል አጃቢ ሆቴል ውስጥ መገደላቸው ታወቀ። በሌላ ሰው ሥም በተያዘ ሆቴል ውስጥ አጃቢው መገደላቸውና ሆቴሉን የያዘው ሰው አለመታወቁ አነጋጋሪ ሆኗል። ግድያውንም ተከትሎ በብአዴን አመራር በተለይም በአቶ ዓለምነው መኮንን ዘንድ ሥጋት መፈጠሩ ተመልክቷል። የኣቶ ዓለምነው መኮንን አጃቢ አቶ አንዋር መሐመድ የተገደለው ሰኞ ሰኔ 12/ 2009 በባህርዳር ቀበሌ ...
Read More »የቀን ገቢ ግምት በማስላት በነጋዴዎች ላይ የሚጣለው ግብር ከፍተኛ ተቃውሞ አስከተለ
ሰኔ 14 ፥ 2009 የቀን ገቢ ግምትን በማስላት በነጋዴዎች የተጀመረው እንቅስቃሴ ከፍተኛ ተቃውሞና ውጥረት ማስከተሉን የኢሣት ምንጮች ከአዲስ አበባ ገለፁ። በተለይ በዋናው የገበያ ማዕከል መርካቶ ነጋዴዎች እየተዋከቡ ሲሆን እርምጃው ነባር ነጋዴዎችን እየገፋ እዚህ መድረሱንም መረዳት ተችሏል። ድንገት በገበያ ሥፍራዎች የሚሰማሩትና በኢሕአዴግ የተለያዩ መዋቅር የተሰለፉት የቀን ግምት ገማቾች ግዢ ፈፅመው የሚሄዱ ሸማቾችን ጭምር በማዋከብ ላይ መሆናቸውን የሚገልፁት የኢሣት ምንጮች ፌደራል ፖሊስም ...
Read More »በትግራይና በአማራ ክልሎች የእግር ኳስ ቡድኖች ሊደረጉ የነበሩ ጨዋታዎች ተሰረዙ
ሰኔ 14 ፥ 2009 በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አማካኝነት በባህርዳር ከነማና በሽሬ እንደስላሴ ቡድን እንዲሁም በመቀሌ ከነማና በአማራ ውሃ ሥራዎች መካከል በባህርዳር ሊካሄድ የታቀደው ጨዋታ ላልታወቀ ጊዜ መራዘሙን ፌደሬሽን አስታወቀ። በባህርዳር ከተማ የሚገኙ የአማራ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ቢሮዎች ጨዋታው ወደ አዲስ አበባ እንዲዛወር መጠየቃቸውንም ማክሰኞ ፌደሬሽኑ ሰኔ 13/ 2009 በፃፈው ደብዳቤ አስታውቋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ለአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ...
Read More »የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የገንዘብ እጥረት ማጋጠሙ ተገለጸ
ሰኔ 14 ፥ 2009 መንግስት የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የገንዘብ እጥረት እንደገጠመውና በጀት እንዳልመደበ ተገለጠ። የከተማ ቤቶችና ከተማ ልማት ሚኒስትሩ ለፓርላማው እንዳስታወቁት፣ መንግስት በገጠመው የገንዘብ ችግር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታን መቀጠል አልቻለም። የ1997 ዓም ሀገራዊ ምርጫ በተቃረበበት ወቅት የተጀመረው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ላለፉት 13 ያህል ዓመታት ቢቀጥልም መንግስት በ2ኛው የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን 750 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ቢያቅድም በገጠመው የፋይናንስ ...
Read More »