.የኢሳት አማርኛ ዜና

በኮማንደ ፖስት ቁጥጥር ስር የሚገኘው ባንተወስን አበበ አሁንም አልተፈታም

በኮማንደ ፖስት ቁጥጥር ስር የሚገኘው ባንተወስን አበበ አሁንም አልተፈታም (ኢሳት ዜና ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓ/ም) በአርባምንጭ ከተማ ነዋሪ የሆነው ባንተ ወሰን አበበ ቀደም ብሎ በሽብር ወንጀል ተከሶ ኢህአዴግ ያስተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ከእስር ቤት የወጣ ቢሆንም፣ በሳምንታት ውስጥ እንደገና ተይዞ ታስሯል። ላለፉት 57 ቀናት በእስር ቤት የሚገኘው ባንተወሰን ፍርድ ቤት አለመቅረቡንና በከፍተኛ ችግር ላይ መሆኑን ወንድሙ ፈቃዱ አበበ ተናግሯል። ባንተ ...

Read More »

በባንክ ሃላፊዎች ላይ የፌደራል ፖሊስ የሌብነት ምርመራ ጀመረ

ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 29/2010) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት በነበሩት በአቶ ኢሳያስ ባህረ እንዲሁም በምክትላቸውና በሌሎቹ የባንኩ ሃላፊዎች ላይ የፌደራል ፖሊስ የሌብነት ምርመራ ጀመረ። በአጠቃላይ 30 የሚሆኑ ግለሰቦችን በተመለከተ በሐገሪቱ የሚገኙ ባንኮች ሪፖርት እንዲያቀርቡ መጠየቃቸው ታውቋል። ተጠርጣሪዎቹ በሌብነትና በዘረፋ የሚፈለጉ መሆናቸውም ተመልክቷል። ከጋምቤላ የእርሻ ፕሮጀክቶች ጋር በተያያዘ በ5 ቢሊየን ብር ብክነትና ሌብነት ሲወጀነሉ የነበሩት የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ አባልና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ...

Read More »

የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 29/2010) የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት የጠራውን ስብሰባ ውሳኔዎችን በማሳለፍ በአንድ ቀን ማጠናቀቁ ተሰማ። ኢትዮጵያና ኤርትራ የሚወዛገቡባትን ባድመን በድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ መሰረት ያለ ቅድመ ሁኔታ ለኤርትራ ለመስጠት የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ውሳኔ አሳልፏል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ ግዙፍ የሀገሪቱ ተቋማትን ከውጭና ከሀገር ውስጥ ባለሃብቶች ጋር በሽርክና ለመያዝ ወስኗል። ውሳኔዎቹም በኢትዮጵያውያን ዘንድ አብይ መወያያ ሆነው ወጥተዋል። የኢሕአዴግ ስራ ...

Read More »

የሃና ማርያም ተፈናቃዮች የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲደርስላቸው ጠየቁ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 29/2010) ቤታቸው የፈረሰባቸው ከ3ሺህ በላይ የሚሆኑ የሃና ማርያም ተፈናቃዮች ህይወታቸው አደጋ ላይ በመውደቁ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲደርስላቸው ጠየቁ። ህጻናት ልጆቻችን በረሃብ እየተቀጡ ነው፣ ጸሃይና ዝናብ እየተፈራረቁ ለከፍተኛ የጤና ችግር ተጋልጠናል የሚሉት የሃና ማርያም ተፈናቃዮች የሚሰማን የመንግስት አካል ባለመኖሩ የኢትዮጵያ ህዝብ መፍትሄ ይሰጠን ሲሉ ተማጽነዋል። በሁለት ቀናት ውስጥ መጥተን እናያችኋላን ተብለን እየጠብቅን ነው፡፡ ስራ የለንም፣ ልጆቻችን ከትምህርትም ከምግብም ከራቁ ቆይተዋል ...

Read More »

በጉጂ እና በጌዲዮ ማህበረሰቦች መካከል የሚካሄደውን ግጭት ተከትሎ የዜጎች ህይወት እያለፈ ነው

በጉጂ እና በጌዲዮ ማህበረሰቦች መካከል የሚካሄደውን ግጭት ተከትሎ የዜጎች ህይወት እያለፈ ነው (ኢሳት ዜና ግንቦት 28 ቀን 2010 ዓ/ም) የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ባለፈው እሁድ ያገረሸውን ግጭት ተከትሎ ዛሬም የዜጎች ህይወት እያለፈ ነው። በርካታ መኖሪያ ቤቶችና የንግድ ድርጅቶችም ወድመዋል። በኦሮምያና ደቡብ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች በተለይም በባንቆ ጎትቲ፣ በባንቆ ላሌሳ፣ በባንቆ ጣጣጡ፣ በደገብ ኤደራ፣ በከቾሬ ወረዳ በስቄ፣ በቶሬ እና ሽፎ አከባቢዎች ግጭሬ ...

Read More »

መንግስት የአልጀርሱን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ ወደ ተግባር ለመለወጥ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ

መንግስት የአልጀርሱን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ ወደ ተግባር ለመለወጥ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ (ኢሳት ዜና ግንቦት 28 ቀን 2010 ዓ/ም) የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለአለፉት 20 አመታት ሲከተለው የነበረውን ፖሊሲ በመቀየር ከኤርትራ መንግስት ጋር ወዳጅነት ለመመስረት ሲባል፣ “ መንግስት የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ ለሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ የወሰነና ለተግባራዊነቱ ያለማመንታት በቁርጠኝነት የሚሰራ መሆኑን “ ዛሬ በዋወጣው መግለጫ አስታውቋል። ...

Read More »

በኢትዮ-ሶማሊ ክልል ከ100 በላይ ወጣቶች ታሰሩ

በኢትዮ-ሶማሊ ክልል ከ100 በላይ ወጣቶች ታሰሩ (ኢሳት ዜና ግንቦት 28 ቀን 2010 ዓ/ም) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተነሳ ማግስት፣ የአብዲ አሌ አገዛዝ ከ100 በላይ የሚሆኑ በጅጅጋ ዞን የሚኖሩ ወጣቶችን ይዞ አስሯል። ወጣቶቹ በእስር ቤት ሰቆቃ እንደተፈጸመባቸው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክልሉ የሚታዬውን የለውጥ እንቅስቃሴ በመስጋት የህወሃቶችን ድጋፍ ለማግኘት ታች ላይ በማለት የሚገኘው አብዲ ኢሌ፣ በህወሃት በኩል አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግለት ...

Read More »

መርጌታ እንደስራቸው አግማሴ እንዲፈቱ ተጠየቀ

መርጌታ እንደስራቸው አግማሴ እንዲፈቱ ተጠየቀ (ኢሳት ዜና ግንቦት 28 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር ሃገረ ስብከት ጽ/ቤት ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በጻፈው ደብዳቤ በቤትክርስቲያኗ የተክሌ አቋቋም ምስክር ፣ የቤተልሄም ምስክርና ቅኔ መምህር የነበሩት ሊቁ መሪጌታ እንደስራቸው አግማሴ በሃገረ ሰስከታችን በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት አግልገሎት ሲሰጡ የቀዩ፣ በጎንደር ከተማም ሃዋርያ ጳውሎስ እየተባለ በሚጠራው የካህናት ማሰልጠኛ በሃገረ ...

Read More »

የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከፍተኛ የማኔጅመን አባላት የሙስና ወንጀል ምርመራ እየተደረገባቸው ነው።

የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከፍተኛ የማኔጅመን አባላት የሙስና ወንጀል ምርመራ እየተደረገባቸው ነው። (ኢሳት ዜና ግንቦት 28 ቀን 2010 ዓ/ም) እንደ ፎርቹን ዘገባ፣ በፌዴራል ፖሊስ የሙስና ወንጀሎች ጉዳይ ክፍል፣ ተጠርጣሪዎቹ በስማቸው ያስቀመጡት ገንዘብ ካለ መጠኑ እንዲገለጽለት ለሁሉም የንግድ ባንኮች ደብዳቤ ጽፏል። ፖሊስ-ለንግድ ባንኮቹ በጻፈው በዚህ ደብዳቤ ላይ ስድስት የቀድሞ የልማት ባንክ አመራሮችን ጨምሮ የ30 ሰዎች ሰፍሯል። ቀደም ሲል ባንኩን በፕሬዚዳንትነት ለረዥም ...

Read More »

ኢራን ኒዩክለር ማበልጸግ ልትጀምር ነው

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 28/2010) የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ ኒዩክለር ማበልጸግ የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎች እንዲጀምሩ ትዕዛዝ አስተላለፉ። መንፈሳዊ መሪው አያቶላ ካሚኒ የሃገራቸው የኒዩክለር ማበልጸግ አቅምንም በሀገራቸው መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የአሜሪካን ከኒዩክለር ስምምነቱ መውጣትን ተከትሎ ይህንን መልክዕት ያስተላለፉት መንፈሳዊ መሪው ሃገራቸው የኒኩለር መሳሪያ ካላቸው ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ ፍላጎታቸው መሆኑን ገልጸዋል። እንደ ሲ ኤን ኤን ዘገባ ከሆነ ኢራን ለመንግስታቱ ድርጅት የኒዩክለር ተቆጣጣሪ ተቋም ...

Read More »