መጋቢት ፳፪ (ሃይ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በጋምቤላ የተጀመረው የመምህራን የስራ ማቆም አድማ በመቀጠሉ እስከ ትናንት ድረስ ትምህርት አልተጀመረም። ኢሳት የክልሉ መምህራን ላለፉት ሁለት ወራት ባጀት የለም በሚል ምክንያት ደሞዝ ሊከፈላቸው ባለመቻሉ የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን መዘገቡ ይታወሳል። የጋምቤላ ወኪላችን እንዳለው እስከ ትናንት ድረስ በወረዳው የሚገኙ ዋና ዋና ትምህርት ቤቶች ስራ ያልጀመሩ ሲሆን በቶሎ ስራ ይጀምራሉ ተብሎም አይታሰብም። የጋምቤላ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የእህል ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል ተብሎ ተሰግቷል
መጋቢት ፳፪ (ሃይ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚታየው የእህል ዋጋ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ነው። በአዲስ አበባ ጤፍ እስከ 1700 ብር በመሸጥ ላይ ነው። በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎችም ጤፍ በኩንታል እስከ 1500 ብር እየተሸጠ ነው። የእህል ዋጋ መጨመር ብቻ ሳይሆን ስኳርና ዘይትም ከገበያ ጠፍተዋል። ችግሮቹ ተደራርበው ህብረተሰቡን እያስጨነቁ ባለበት ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ ደርቅ እንደገና ይከሰታል የሚል ሪፖርት ...
Read More »መንግስት ከጋምቤላ ክልል ወደ ግማሽ የሚሆነውን፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ደግሞ 1/5 ኛውን መሬት ሊሸጠው ነው
መጋቢት ፳፪ (ሃይ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአቶ መለስ አገዛዝ የእርሻ መሬቶችን ለባለ ሀብቶች በሊዝ የመሸጡን ሂደት አቋርጣለሁ ባለ በሳምንቱ ፈጣን የመሬት ሽያጭ ለማካሄድ መዘጋጀቱን ይፋ አደረገ። እንደ ኢትዮጵያ ዛሬ ዘገባ ፤በተለይም በሱዳን አዋሳኝ በሆኑት በጋምቤላና በቤንሻንጉል ክልሎች አንድ ሄክታር መሬት በአመት በ1ዶላር ከ15 ሣንቲም ሂሳብ እየተቸበቸበ የአካባቢው ነዋሪዎቹ ግን መላ ህይወታቸውን ከሚገፉበት ቀዬ በግዳጅ መፈናቀላቸው ከፍተኛ ውግዘት በማስከተሉ ...
Read More »የኢህአዴግ መንግስት በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ የሚያደርገውን አፈና ቀጥሎአል
መጋቢት ፳፪ (ሃይ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ባሳለፍነው ሳምንት ከፍተኛ ተነባቢነትን ያለውን የፍትህ ጋዜጣ ድህረ ገጽ መዘጋቱን ተከትሎ በዚህ ሳምንት ደግሞ የተለያዩ ብሎጎች እና ድህረ ገጾች ከአገልግሎት ውጭ እንዲሆኑ ተደርጓል። ከቻይና መንግስት የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በመተባበር ዌብሳይቶችን እንዲዘጋ ያደረገው የኢትዮጵያ መንግስት በከፍተኛ ደረጃ የሚዲያን ሃያልነት እና ልዩ ጠቀሜታን ጠንቅቆ እንደተረዳው ያስገነዝባል ። ሆኖም ግን የኢትዮጵያ መንግስት በአሁን ሰአት ...
Read More »ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በደቡብ ክልል በርካታ አርሶአደሮች መታሰራቸውን ገለጠ
መጋቢት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በቀድሞ አጠራሩ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ፣ ከገዢው ፓርቲ በደረሰበት አፈና ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የሚል ስያሜ አገኘው ኢሰመጉ በ118ኛ እና 119ኛ በከፋ ዞን በገዋታ ወረዳና ዙሪያ ከ1950 ዓም ጀምሮ የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች ልጆቻቸው በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንዲማሩና በማህበር እንዲደራጁ እንዲፈቀድላቸው በመጠየቃቸው ከ20 የማያንሱ ሰዎች ታስረዋል። በዚሁ ጥያቄ የተነሳም 33 ሰዎች ቤት ንበረታቸው ...
Read More »ሂውማን ራይተስ ወች ታጣቂዎች በንጹሀን ዜጎች ላይ ጅምላ ግድያ እየፈጸሙ ነው አለ
መጋቢት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ እንደጠቀሰው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እና የሽግግሩ መንግስት ደጋፊ ታጣቂዎች ፣ የአልሸባብ ደጋፊዎች ይሆናሉ ብለው የጠረጡዋቸውን ሰዎች በጅምላ ይገድላሉ፣ ይደበድባሉ፣ ያስራሉ ሲሉ ጠቅሷል። ሂውማን ራይተስ ወች እንደሚለው በባይደዋና በበለተወይም መምህራን ሳይቀሩ ተገድለው ተገኝተዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አልሸባብ በደፈጣ ውጊያ ወይም ፈንጆችን በማጥመድ በኢትዮጵያ ሰራዊት አባላትና በሶማሊያ መንግስት ደጋፊ ታጣቂዎች ላይ ...
Read More »”ዋልድባ በትግራይ ክልል የሚገኝ በመሆኑ፤በልማታችን ላይ ጥያቄ ማንሳት አትችሉም” በማለት አንድ የትግራይ ክልል የደህንነት መኮንን ተናገረ
መጋቢት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በመኮንኑ ንግግር የተበሳጩት ብጹዕ አቡነ ኤልሳዕ ፦”ዋልድባ የትግሬው ወይም የአማራው ብቻ አይደለም።ዓለማቀፍ ገዳማችን ነው”ሲሉ ገስፀውታል። ብአዴን/ኢህአዴግ በዋልድባ ጉዳይ ከመነኮሳቱና ከ አካባቢው ነዋሪ ጋር ለመነጋገር ሰሞኑን በጎንደር ከተማ በጠራውና በሥኳር ኮርፖሬሽን ሥራ አስኪያጁ በ አቶ ዓባይ ፀሀዬ በተመራው ስብሳባ ላይ በርካታ ተቃውሞ ከመንፀባረቃቸውም ባሻገር ውይይቱ ያለስምምነት መቋጨቱ ታውቋል። በተለይ የስብሰባው መሪ አቶ አባይ ...
Read More »ፍርድ ቤት በሽብር ወንጀል የተከሰሱ የአርበኞች ግንባር አባላት ላይ የቅጣት ውሳኔ ሰጠ
መጋቢት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት ውሳኔውን ያሳለፈው በ6 የአርበኞች ግንባር አባላት ላይ ሲሆን፣ በአንደኛ ተከሳሽ ሲሳይ ብርሌ የ13 አመት ጽኑ እስራት፣ ከ2ኛ እስከ 6ኛ በተዘረዘሩት ተከሳሾች ቢራራ አለሙ፣ ማንደፍሮ አካልነው፣ ዘመድየ አገዘ፣ መሰለ ድንቁና ቴዎድሮስ አያሌው ላይ ደግሞ የ10 አመት እስራት ፈርዷል። በእስር ላይ የሚገኙት ተከሳሾች የአርበኞች ግንባር አባላት በመሆን ...
Read More »49 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የንጹህ ውሀ ተጠቃሚዎች አይደሉም ተባለ
መጋቢት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-49 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የንጹህ ውሀና ተጠቃሚዎች አይደሉም ፣ 75 ሚሊዮኑ ደግሞ ለንጽና መስጠበቂያ የሚሆን በቆ ውሀ አያገኙም የሚሊኒየም የልማት ግቦችን አሳካለሁ በማለት ሌት ተቀን የሚናገረው የመለስ መንግስት ፣ ከ20 አመታት ከፍተኛ የውጭ እርዳታ በሁዋላ እንኳን የአገሪቱን የንጹህ መጠጥ ውሀ ሽፋንን ለማሻሻል አልቻለም። ዘ ግሪን የተባለ ዌይባሳይት በፎቶ ግራፍ አስደግፎ ባቀረበው ዘገባ 82 ...
Read More »ፕሬዚዳንት ኦቦንግ ኦሞድ ስልጣን እንዲለቁ ተጠየቀ መምህራንም የስራ ማቆም አድማ አድርገዋል
መጋቢት ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በጋምቤላ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ፕሬዚዳንቱ ኦቦንግ ኦሞድ ስልጣን እንዲለቁ ጠየቁ መምህራንም የስራ ማቆም አድማ አድርገዋል። ባለፉት ሳምንታት የመንግስትን ፖሊሲ ይቃወማሉ የተባሉ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን ተከትሎ ጋምቤላ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ እንደምትገኝ መዘገባችን ይታወሳል። ከሳምንታት በሁዋላም ውጥረቱ በነበረበት መቀጠሉን ነው ዘጋቢያችን የገለጠው። ሰሞኑን የኑዌርና የመዠንገር ተወላጆች የመሩት ስብሰባ በሶስት የተለያዩ አቅጣጫዎች ...
Read More »