ሰኔ ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ባለፉት 2 ሰማንታት በአዋሳ የነበረው ውጥረት እየተባባሰ በመምጣት ላይ ሲሆን፣ ትናንት ማታ በፌደራል ፖሊስና በህዝቡ መካከል በተነሳ ግጭት 1 ሰው ሲገደል ሁለት ደግሞ ቆስለዋል። ግጭቱ የተነሳው በአዋሳ ከተማ ወልደአማኑኤል ዱባለ አደባባይ አካባቢ የተካሄደውን የሰርግ ስነስርአት ተከትሎ ነው። የሲዳማ ወጣቶች በሲዳምኛ እየጨፈሩ ሙሽሮችን ለመቀበል ሲሄዱ የፌደራል ፖሊስ አባላት ተኩስ ከፍተውባቸዋል። በፖሊሶች ድርጊት የተበሳጩት ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የዋልድባ መነኮሳት በፌዴራል ፖሊስ እየታደኑ ነው
ሰኔ ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የዋልድባ ሰቋር ኪዳነ ምሕረት ገዳም አራት መነኮሳት ባለፈው ቅዳሜ በመንግስት ታጣቂዎች ተይዘው መወሰዳቸውንና ገዳሙም ከሰሜን ጎንደር ዞን በተላኩ በርካታ የፌዴራል ፖሊሶች ተከቦ እንደሚገኝ “ደጀ ሰላም” የተሰኘው ድረገጽ በዝርዝር ዘገበ። እንደ ዜናው ዘገባ በሱባኤ ላይ የነበሩ በርካታ መነኮሳትም በፖሊሶች ዱላ ተደብድበው እንዲበተኑ መደረጋቸው ታውቋል። ከገዳሙ ከተወሰዱት አራት መነኰሳት መካከልም ሶስቱ አባ ኀይለ ኢየሱስ፣ ...
Read More »ቃሊቲ እስር ቤት የሚገኙት የስዊድን ጋዜጠኞች ብሶታቸውን ገለፁ
ሰኔ ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የ11 ዓመታት እስራት ተፈርዶባቸው፣ አንድ ዓመት በእስር ቤት ያሳለፉት ሁለቱ ስዊድናውያን ጋዜጠኞች “ይህ ዓመት በሕይወታችን እጅግ በጣም ረጅሙ ነው፣ እየደረሰብን ያለው ስነልቦናዊ ጉዳትም የማሰብ ችሎታችንን እያሳጣን ነው” ሲሉ አማረሩ። ሁለቱ ጋዜጠኞች ባለፈው ሃሙስ እስር ቤቱ ድረስ ሊጠይቋቸው ለሄዱት የስዊድን ዲፕሎማቶች እንደገለፁት “እያሰብን ያለነው ስለምንበላው ምግብ፣ የምንተኛበት የሲሚንቶ ወለል እንዴት ሊሞቅ እንደሚችል፣ እና ...
Read More »የነ አቶ መለስ ፕሮጀክት ከፍ ያለ ተቃውሞ ገጠመው
ሰኔ ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ባለ ዘረፈ ብዙ እና በብዙ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ኢንቭስትመንት ወጪ ተደርጎለት ኢትዮጵያን ፡ኬኒያን እና ደቡብ ሱዳንን ይጠቅማል ተብሎ ኬኒያ ውስጥ የግንባታ እቅድ የተያዘለት የላሙ ፕሮጅክት ፤ከማህበረሰብ እና ከአካባቤያዊ ተቆርቋሪዎች ከፍተኛ ነቀፌታ ገጠመው ፡፡ “ኒው አፍሪካ የተባለውን ወርሃዊ መጽሄት” ዋቤ በማድረግ ህብር ራዲዮ ከላስ ቬጋስ እንደዘገበው ፤ይህ ከሃያ አራት ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ባላይ ...
Read More »ወቅታዊ የመወያያ መድረክ ለኢሳት የተሳካ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት አደረገ
ሰኔ ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢትዮጵያውያንን በወቅታዊ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በማመወያየት ከፍተኛ ከበሬታ ያገኘው የኢትዮጵያ ወቅታዊ የመወያያ መድረክ ( ኢካድፍ) በጋዜጠኛ አበበ ገላው ስም ለኢሳት ባደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ ዝግጅት ከ30 ሺ ዶላር ያላነሰ ገንዘብ ማሰባሰቡን አስተባባሪው በቅጽል ስሙ ቅንጅት ፋር ኢስት ገልጧል። ቅንጅት ፋርኢስት እንደገለጠው ገንዘቡን ያዋጡት በመላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ናቸው። ___________________________________________________________________________________________________________________________________________________ ESAT is ...
Read More »ሰበር ዜና በአዋሳ በተነሳ ግጭት 1 ሰው ተገደለ 2 ሰው ቆሰለ
የሲዳማ ወጣቶች “ሲወን” የሚል አዲስ ድርጅት መሰረቱ
ሰኔ ፳፫ (ሃያ ሶስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ የግብርና ሰራተኞች፣ መምህራን፣ የክልሉ ፖሊስ ተወካዮች፣ የምክር ቤት አባላትና እና ሌሎችም ከ 300 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች ዛሬ በአዋሳ ከተማ በህቡእ ተሰባስበው የሲዳማ ወጣቶች ንቅናቄ የሚል ድርጅት መስረተዋል። በጉባኤው ላይ ከ22 ወረዳዎች የተውጣጡ የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች የተወከሉ ወጣቶች የተገኙ ሲሆን፣ የትግል ስትራቴጂያቸውን እና አላማቸውን ለተሰብሳቢው ይፋ አድርገዋል። በከፍተኛ ሚስጢር በተካሄደው ጉባኤ ...
Read More »በሚኒሶታ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
ሰኔ ፳፫ (ሃያ ሶስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ክርስቲያኑን እና ሙስሊሙን በማጋጨት ስልጣንን ማራዘም አይቻልም”፣ “ቀበሌ የካድሬ መፈልፈያ እንጂ የሙስሊም መሪዎች መምረጫ አይደለም”፣ “መንግስት በሃይማኖቶች ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት ያቁም”፣ “በአሸባሪ ሽፋን ትግላችንን ማክሸፍ አይቻልም” የሚሉ መፈክሮችን የያዙ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በሚኒሶታ ሴንት ፖል ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደርገዋል። ወደ 900 የሚጠጉ በርከት ያሉ የ እስልምና ተከታዮች ባደርጉት ተቃውሞ ሰልፍ ላይ ክርስቲያኖችም ...
Read More »ጋዜጠኛ እስክንድር እና አቶ ናትናኤል ብርሀኑ ወደ ክፍላቸው ተመለሱ
ሰኔ ፳፫ (ሃያ ሶስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈባቸው ማግስት ከታሰሩበት ክፍል በሌሊት ተወስደው የነበሩት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና አቶ ናትናኤል ብርሀኑ፤ ወደ ቀደመ የእስር ክፍላቸው ተመለሱ። “ስህተቱ ስለታረመ እናመሰግናለን!” በሚል ርዕስ የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ በፌስ ቡክ ባሰራጨው ዜና፤ ከትላንት በስቲያ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን እና አቶ ናትናኤል ብርሃኑንን በውድቅት ሌሊት ከእስር ክፍላቸው አውጥተው የት እንደወሰዷቸው ...
Read More »የአውስትራሊያ መንግስት ኢትዮጵያውያን የማደጎ ልጆች ወደ አገሩ እንዳይገቡ ከለከለ
ሰኔ ፳፫ (ሃያ ሶስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአውስትራሊያ መንግሥት በማደጎ (ጉዲፈቻ ) ሥም፣ ወደ አውስትራሊያ ይመጡ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት ወደ አገሪቱ እንዲገቡ ይፈቅድ የነበረውን ሕገ ደንብ መሰረዙን የአገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታወቁ። ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ኒኮላ ሮክሶን ባለፈው ሃሙስ ይህንኑ አስመልክቶ እንደተናገሩት፤- የአውስትራሊያ መንግስት ከዚህ ውሳኔ ላይ ለመድረስ የተገደደው ከኢትዮጵያ በማደጎ ስም የሚመጡ ሕፃናት ጉዳይ ብዙ ችግሮች ያስከተለና፣ ውስብስብ ...
Read More »