ጥቅምት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛር ከጧቱ 4፡30 ላይ ጀምሮ ማእከላዊ ፖሊስ ጣቢያ በእስር ላይ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ሙስሊም ችግሮች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ እና የሀይማኖት መብታችን ይከበርልን ባሉ ሼሆችናኡላማዎች ላይ የፌደራሉ አቃቢ ህግ የመሰረተውን ክስ ተምልክቷል። ብርሀኑ ወንድማገኘሁ ፣ ዘረሰናይ ምስግናው እና ቴዎድሮስ ባህሩ አቃቢ ህጎች ሆነው የቀረቡ ...
Read More »Author Archives: Central
ባለፉት 30 አመታት ከኢትዮጵያ ተዘርፎ ወደ ውጭ አገራት ባንኮች የተሻገረው ገንዘብ 450 ቢሊዮን ብር ደረሰ
ጥቅምት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አሜሪካ የሚገኘው የማሳቹሴትስ ዩኒቨርስቲ በያዝነው ወር ባወጣው አዲስ ጥናት ከኢትዮጵያ እየተዘረፈ ወደ ውጭ አገራት ባንኮች የተሻገረው ገንዘብ ባለፉት 30 አመታት ውስጥ 25 ቢሊዮን ዶላር ወይም 450 ቢሊዮን ብር መድረሱን ይፋ አድርጓል። ይህ አሀዝ አገሪቱ ካላት አጠቃላይ ገቢ ውስጥ 84 በመቶ የሚሆነውን የሚሸፍን ነው። ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች ጋር ሲተያይ የ8ኛ ደረጃነት ብትይም ...
Read More »ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሞ ገጠመው
ጥቅምት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዘንድሮ የሚያካሂደውን የአዲስአበባ እና የአካባቢ ምርጫ አስመልክቶ ያዘጋጀውን ጊዜያዊ የምርጫ ማስፈጸሚያ ጊዜ ሰሌዳ ላይ ለመምከር ባለፈው ሐሙስ ዕለት በአዳማ የጠራው ስብሰባ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ያልተጠበቀ ተቃውሞን በመቀስቀሱ ሁኔታው የቦርዱን አመራሮች አደናግጦ እንደነበር አንዳንድ የስብሰባው ተሳታፊዎች ገለጹ፡፡ ቦርዱ በጠራው በዚሁ ስብሰባ ላይ ከ70 በላይ ፓርቲዎች ተወካዮቻቸውን የላኩ ሲሆን ስብሰባው በተጠራበት ...
Read More »ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ ምርጫ ፤ህግ ሊዘጋጅ ነው
ጥቅምት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ይህ የተጠቆመው፤ የጥቅምቱ ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ላይ ነው። እንደ ስብሰባው ምንጮች ገለፃ ምልአተ ጉባኤው በጥቅምት 16 ቀን 2005 ዓ.ም ውሎው በፓትርያርክ ምርጫ ሕግ ዝግጅት ዙሪያ በመወያየት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በውሳኔው መሠረት ቀደም ሲል የሕገ ቤተ ክርስቲያንን ማሻሻያ እንዲሠራ የተሠየመው የብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንና የሕግ ምሁራን ኮሚቴ፤ የፓትርያርክ ምርጫ ...
Read More »መንግስት 2 የእስልምና ተቋማትን ጨምሮ 8 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ዘጋ
ጥቅምት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የየበጎ አድራጎት ማህበራት ምዘገባ ኤጀንሲ የእስልምና ጥናት ምርምር ማእከልንና የአወልያ ትምህርት ቤትን የምዝገባ ፈቃዳቸውን በመሰረዝ እንዲዘጉ ውሳኔ አስተላልፎአል። የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ “የእስልምና ጥናት ምርምር እና አወልያ ትምህርት ቤት ፣ የበጎ አድራጎት ስራ እንዲሰሩ ፈቃድ የተሰጣቸው ቢሆንም ፣ ከዚህ ሀላፊነታቸው ውጭ በመሄድ በሀይማኖት ጉዳይ ላይ ስራ ሲሰሩ በመገኘታቸው ተዘግተዋል” በማለት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ...
Read More »መንግስት በግብር ክፍያ ላይ የማሻሻያ እርምጃ ለመውሰድ አለመፈለጉ ነጋዴውን እያማረረ ነው
ጥቅምት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ዘጋቢያችን እንደገለጠው በመላ አገሪቱ የሚገኙ በንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ከገቢያቸው ጋር ያልተመታጠነ ግብር እንዲከፍሉ በመገደዳቸው ከመማረር አልፈው የንግድ ድርጅቶቻቸውን እየዘጉ፣ የቻሉትም ስደትን እየመረጡ ነው ። አንድ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ነጋዴ እንደተናገሩት ሁለት ክፍል ቤታቸውን በወር 800 ብር በማከራየት ቤተሰባቸውን የሚያስተዳድሩ ቢሆንም ከ2 ሺህ ብር በላይ የሆነ የአመት ግብር እንዲከፍሉ በመጠየቃቸው፣ የሚይዙትን ...
Read More »ቃሊቲ አካባቢ በተፈጠረው የቡድን ጸብ ምክንያት የአካባቢው ነዋሪ ያለፉትን 3 ቀናት በፍርሀት ቤቱ ውስጥ ለማሳለፍ ተገደደ
ጥቅምት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ልዩ ቦታው ሳሎ ጊዮርጊስ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ካለፉት 3 ቀናት ጀምሮ በተፈጠረው የቡድን ጸብ የአካባቢው ነዋሪዎች እንደልባቸው ወጥተው ስራ ለመስራት ተቸግረዋል። ባለፉት 2 ቀናት ጸቡ በመባባሱ አንድ ወጣት በቤቱ ውስጥ በሽጉጥ ተመትቶ መሞቱን ለማወቅ ተችሎአል። እናቶች ከመጨነቃቸው የተነሳ ወጣት ልጆቻቸውን መደበቃቸውም ታውቋል። ፖሊስ የቤት ለቤት ፍተሻ መጀመሩ ቢነገርም እስካሁን ድረስ ችግሩን ባለመፍታቱ ...
Read More »በሶማሊያ ክልል የነበሩት ጸረ ሰላም ሀይሎች ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል ሲሉ የክልሉ የጸጥታ ቢሮ ሀላፊ ተናገሩ
ጥቅምት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የጸጥታ ቢሮ ሀላፊው አቶ አብዱላሂ የሱፍ ይህን የተናገሩት የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባር ( ኦብነግ) ከመንግስት ጋር ያደርግ የነበረውን ድርድር አቋርጦ በመውጣቱ እንዲያወግዝ ሰልፍ ለወጣው ህዝብ ነው። የጅጅጋ፣ ደጋሀቡር፣ ቀብሪደሀርና ጎዴ ህዝብ ኦብነግ ከመንግስት ቀረበለትን የድርድር ጥያቄ ለመቀበል ፈቃደኛ ባለመሆኑ በሰላማዊ ሰልፍ እንዲያወግዝ ሰሞኑን ሲቀሰቀስና ሲገደድ እንደነበር አንድ የአካባቢው ተወላጅ ለኢሳት ገልጠዋል። የክልሉ ...
Read More »በሊቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በችግር ላይ መውደቃቸውን ተናገሩ
ጥቅምት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢትዮጵያውያኑ ለኢሳት እንደገለጡት ቤንጋዚ እየተባለ በሚጠራው የሊቢያ ግዛት ውስጥ የሚገኙ ከ250 በላይ ኢትዮጵያውያን ከፍተና እንግልት እየደረሰባቸው ነው። ኢትዮጵያውያኑ እንዳሉት የተበባሩት መንግስታት ድርጅት ጉዳያቸውን ለመከታተል ፈቃደኛ ባለመሆኑ፣ በቅርቡ የጋዳፊን መንግስት በመጣል በተሳተፉት አክራሪዎች እንግልት እየደረሰባቸው ነው። አክራሪዎቹ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ያለፍላጎታቸው የእስልምና እምነትን እንዲከተሉ ከማስገደድ ጀምሮ፣ ሴቶችን አስገድደው ይደፍራሉ። የአለማቀፉ ማህበረሰብ እና ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ...
Read More »ኢድ አል አድሀ በዓል በከፍተኛ ተቃውሞ ተከበረ
ጥቅምት ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በየአመቱ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል፤ በመላው ኢትዮጵያ በከፍተኛ ድምቀትና በከፍተኛ ተቃውሞ ተከብሮ ዋለ። በደሴ አዲስ አበባ፤ ናዝሬትና ሌሎች ከተሞችም ከፍተኛ ተቃውሞ እንደነበር ታውቋል። ከኢትዮጵያ የደረሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ከሰላት በፊትም በኋላም ቢጫ ካርዶችና መፈክሮች በብዛት ይውለበለቡ ስለነበር፤ ቢጫ-የለሽ ምስል ያጣው ኢቲቪ እስከ ቀኑ ሰባት ሰዓት ድረስ፤ በዝግጅቶቹ ...
Read More »