ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ነዋሪዎቹ ለኢሳት እንደገለጹት ከተማዋን የወረሩዋት የፌደራል ፖሊሶች ተቃውሞውን አስነስተዋል በማለት የጠረጠሩዋቸውን ሰዎች ይዘው በማሰር ላይ ናቸው። ወጣቶችን ጨምሮ በከተማዋ እና በዙሪያ ባሉ የገጠር ቀበሌዎች የሚታወቁ የአገር ሽማግሌዎች ታስረዋል። ወረዳው ባለስልጣናትን ህዝቡን ለማነጋገር ስብሰባ መጥራታቸውም ታውቋል። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት በነገው እለት መንግስት የሚያቀርበውን አማራጭ በመስማት ምናልባትም ተመሳሳይ ተቃውሞ ሊካሄድ ይችላል። ተማሪዎች ዛሬ ትምህርት አለመጀመራቸውን ...
Read More »Author Archives: Central
ልጃቸው በፖሊስ ኮማንደር የተገደለባቸው አባት ከሆስፒታል ወጥተው በወቅቱ ስለተፈጠረው ድረጊት ተናገሩ
ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ታህሳስ ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ልጃቸው በፖሊስ ኮማንደር የተገደለባቸው አባት ከሆስፒታል ወጥተው በወቅቱ ስለተፈጠረው ድረጊት ተናገሩ በጌዲዮ ዞን በዲላ ከተማ ኮማንደር ግርማ በየነ የተባለ የዞኑ የፖሊስ የሰው ሀብት ማደራጃ መምሪያ ሃላፊ ከ10 ቀናት በፊት አንድ የ14 አመት ታዳጊን ወጣት በሽጉጥ ገድሎ አባቱን ደግሞ ማቁሰሉን መዘገባችን ይታወሳል። የማቹ አባት አንገታቸው አካባቢ በመመታታቸው ...
Read More »የዋጋ ንረቱ መቀነሱን ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ::
ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ባሳላፍነው ወር የነበረው የዋጋ ግሽበት ወደ 12 ነጥብ 9 በመቶ ዝቅ ማለቱን የማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታውቋል። አሀዙ ካለፈው ወር ጋር ሲነጻጸር በ1 ነጥብ ሁለት መቀነሱን ኤጀንሲው አስታውቋል። ይሁን እንጅ በምግብ ነክ ባልሆኑ ምርቶች ላይ የዋጋ ግሽበቱ ጭማሪ አሳይቷል። ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከ8 ወራት በፊት ሰኔ ወር ላይ ባደረጉት ንግግር የዋጋ ...
Read More »አርቲስቶች በየካቲት ወር ለሚከበረው የመከላከያ ቀን ቅስቀሳ ጀመሩ
ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በአርቲስ ሰራዊት ፍቅሬና ሙሉአለም ታደሰ የሚመራው ግብረሀይል ዛሬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከቲያትሪካል አርት ተማሪዎች ገር ተገናኝቶ ስለመከላከያ ቀን አከባበር ውይይት ማድረጉ ታውቋል። የኔነሽ ወልደገብሬልና ሌሎችም አርቲስቶች በስፍራው መገኘታቸውን የዩኒቨርስቲ ዘጋቢያችን ገልጿል። አርቲስቶች በቅርቡ የአትዮጵያ አየር ሀይልን ጨምሮ የመከላከያን ኢንጂነሪንግን እንዲጎበኙ መደረጋቸው ይታወቃል። የጉብኝቱ አላማ አርቲስቶቹ በመጪው የመከላካያ ቀን በአል አከባበር ላይ ከፍተኛ ...
Read More »በጋዜጠኛ አበበ ገላው ላይ ታቅዶ የነበረውን የግድያ ሴራ በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አወገዙ
ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በጋዜጠኛና አክቲቪስት አበበ ገላው ላይ ሊቃጣ የነበረውን የግድያ ወንጀል ተከትሎ በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ ጥገኝነት ጠይቀው የሚኖሩ የመንግስት ሰላዮችን ለማጋለጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቆርጠው መነሳታቸውን ለኢሳት በላኩት መግለጫ አስታውቃል። “በአበበ ገላው ላይ ሊሰነዘር የነበረው የግድያ ወንጀል በኤፍቢአይ መርማሪዎች መክሸፉ ቢያስደስተንም፣ በስደት፣ ዲሞክራሲና ነፃነት በሰፈነበት አገር ወያኔዎች እንዲህ አይነት አስከፊ ወንጀል ለመፈፀም ማሰባቸው ...
Read More »በፓሪስ ሶስት የኩርድ አማጽያን አባላት ተገደሉ::
ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ግድያው የተፈጸመው ሀሙስ ጧት ሲሆን ሶስቱም ግንባራቸው ላይ በጥይት ተመትተዋል። ከማቾቹ መካከል አንደኛዋ የኩርድ የሰራተኞች ፓርቲ መስራች ናቸው። ሳኪና ካንዚስ የተባለችዋ ሟች ፒኬኬ በአውሮፓ ውስጥ ለሚያደርገው እንቅስቃሴ ቁልፍ ሰው እንደነበረች ዘገባዎች ያመለክታሉ። በሶስቱ ሴት ታጋዮች ላይ የተፈጸመው ግድያ የቱርክ መንግስት በእስር ላይ ከሚገኘው የፒኬኬ መሪ አብደላ ኦቻላን ጋር ንግግር በጀመረ ማግስት ነው። ...
Read More »በፓሪስ ሶስት የኩርድ አማጽያን አባላት ተገደሉ::
ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ግድያው የተፈጸመው ሀሙስ ጧት ሲሆን ሶስቱም ግንባራቸው ላይ በጥይት ተመትተዋል። ከማቾቹ መካከል አንደኛዋ የኩርድ የሰራተኞች ፓርቲ መስራች ናቸው። ሳኪና ካንዚስ የተባለችዋ ሟች ፒኬኬ በአውሮፓ ውስጥ ለሚያደርገው እንቅስቃሴ ቁልፍ ሰው እንደነበረች ዘገባዎች ያመለክታሉ። በሶስቱ ሴት ታጋዮች ላይ የተፈጸመው ግድያ የቱርክ መንግስት በእስር ላይ ከሚገኘው የፒኬኬ መሪ አብደላ ኦቻላን ጋር ንግግር በጀመረ ማግስት ነው። ...
Read More »የአላማጣ ወረዳ ነዋሪዎች የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰሙ
ጥር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በትግራይ ክልል በአለማጣ ወረዳ የሚኖሩ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ተቃውሞአቸውን እያሰሙ ያሉት ፣ የወረዳው የቤት አፍራሽ ግብረሀይል አባላት በህገወጥ መንገድ ተስርተዋል ያሉዋቸውን ቤቶች ለማፍረስ በሄዱበት ወቅት ነው። ተማሪዎች፣ ህጻናት ፣ አዋቂዎች ከጧቱ 3 ሰአት ጀምሮ እስከ አመሻሹ ድረስ መንገዶችን በመዝጋት ተቃውሞአቸውን የገለጡ ሲሆን፣ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ የሚተላለፉ መኪኖች መተላለፊያዎች ተዘግተውባቸው ውለዋል። ቤቶችን ...
Read More »የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከ150 ያላነሱ ሱሪዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገደሉ
ጥር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በሱሪ አካባቢ ተገኝቶ ያየውን ሁኔታ በብዕሩ ያሰፈረ በአንድ የሰብአዊ መብት ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ የውጭ አገር ዜጋ የሚከተለውን ሪፖርት ልኳል። ዲሰምበር 20፣ 2012 የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በባሌሳ ሱሪ መንደር፣ ቢያሆላ ወይም በአገሬው ቋንቋ ነጭ ድንጋይ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ መጡና ነዋሪዎችን ከበቡዋቸው። ወታደሮቹ ወንዶችን መንግስት ይህ እልቂት ፣ ሴቶችንና ህጻናትን እርስ በርስ ካሰሩ ...
Read More »አንድ የባለራእይ ወጣቶች የአመራር አባል ተይዛ ታሰረች መርፌ እንደተወጋች ተገልጿል
ጥር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የጉለሌ ክፍለ ከተማ አመራር ጸሀፊ የሆነችው ወ/ት ወይንሸት ተይዛ የታሰረችው ትናንት ሲሆን፣ ዛሬ የስራ ባልደረቦቿ ፖሊስ ጣቢያ ወስደው ቃሉዋን እንድትሰጥ ለማድረግ ቢሞክሩም ይህን ዘገባ እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ ሊሳካላቸው አልቻለም። ወጣቷ መርፌ እንደተወጋች እና ቃሊቲ አካባቢ ከአንድ ክፍል ውስጥ መገኘቷን የማህበሩ ምክትል ሊቀመንበር ወጣት ሚካኤል ለኢሳት ተናግሯል ስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት ወ/ት ወይንሸት ለፖሊስ ቃሉዋን ...
Read More »