Author Archives: Central

81 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በገጠር ነዋሪ ነው

ሰኔ ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የማእከላዊ ስታትስቲክስ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ ሳሚያ ዘካሪያ  የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት 85 ነጥብ 9 ሚሊዮን መድረሱን የገለጹ ሲሆን ፣ ከዚህ አሀዝ ውስጥ 81 ነጥብ 3 በመቶ የሚሆነው ህዝብ በገጠር የሚኖር ነው። የ2005ዓም የህዝብ ብዛት ከአምናው ጋር ሲነጻጸር የ2 ሚሊዮን ሰዎች ጭማሪ አሳይቷል።። የወንዶች ቁጥር ከሴቶች ቁጥር በ500 ሺ ልቆ መገኘቱም  ተመልክቷል። የኢህአዴግ ...

Read More »

በኢትዮጵያ ፓርላማ ብቸኛ የመድረክ/አንድነት ተመራጭ የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ የብሮድካስት ባለሥልጣን በጀቱ እንዲቀነስና እንዲፈርስ ላቀረቡት ሞሽን (የውሳኔ ኃሳብ) ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ በቂ ምላሽ ሳይሰጡ ቀሩ፡፡

ሰኔ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አቶ ግርማ ለፓርላማው ሁለት ሞሽን ያቀረቡ ሲሆን አንደኛው ሞሽን መንግስት በ2006 በጀት ዓመት የበጀት ጉድለቱን ለመሸፈን ከመንግስት ባንኮች ሊበደር ያሰበውን 16 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በግማሽ ያህል (8 ቢሊየን ብር) በመቀነስ በተለይ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሃብቶች የብድር ድጋፍ እንዲውል የሚጠይቅ ነው፡፡ ሁለተኛው የብሮድካስት ባለስልጣን ብሮድካስትን ከማስፋፋትና ድጋፍ ከማድረግ ይልቅ ለማቀጨጭ ...

Read More »

በግብጽ ፕሬዚዳንት ሙርሲ በህዝብ እና በወታደራዊ ግፊት ስልጣናቸውን ካጡ በሁዋላ አገሪቱ መስቀለኛ መንገድ ላይ እንደምትገኝ እየተነገረ ነው

ሰኔ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ፕሬዚዳንት ሙሀመድ ሙርሲ ፍትሀዊ እና ግልጽ በሆነ ምርጫ ተመርጠው ለአንድ አመት ያክል በስልጣን ላይ ከቆዩ በሁዋላ በህዝብ ተቃውሞና በወታደራዊ ግፊት ከስልጣን እንዲወርዱ ተደርጓል። ፕሬዚዳንቱ በአንድ አመት የስልጣን ጊዜያቸው ፣ እርሳቸውን ለስልጣን ያበቃውን የሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ አባላትን ከመጥቀም ባለፈ የፈየዱት ነገር የለም በሚል ተደጋጋሚ ተቃውሞ ሲቀርብባቸው ቆይቷል። በአገሪቱ ውስጥ እየተስፋፋ የመጣውን ...

Read More »

በሶማሊያ መንግስትና በኬንያ ጦር መካከል ልዩነት መፈጠሩ ተሰማ

ሰኔ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሰላም አስከባሪነት ስም ሶማሊያ የሚገኘው የኬንያ ጦር የሶማሊ ጎሳዎች እርስ በርስ እንዲጋጩ  አድርጓል የሚል ክስ በሶማሊያ መንግስት ቀርቦበታል። ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ የተጻፈ ደብዳቤ በስህተት ለጋዜጠኞች በመላኩ ዜናው ይፋ መውጣቱን ቢቢሲ ዘግቧል። የኬንያ ጦር በኪስማዮ አካባቢ የተለያዩ ጎሳዎች እርስ በርሳቸው እንዲጋጩ በማድረጉ 65 ሰዎች መሞታቸውን ደብዳቤው ይጠቅሳል። የሶማሊያ መንግስት  በኪስማዩ የሚገኘው የጦር ...

Read More »

በገንዳሆ ከተማ በመከላከያ ሰራዊትና ጸረ-ሽምቅ በሚባሉት ልዩ ሀይሎች መካከል በተደረገው የተኩስ ልውጥጥ በርካታ ሰዎች ተገደሉ

ሰኔ ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመተማ ወረዳ በገንዳሆ ከተማ ሰኔ 25፣ 2005 ዓም ከሌሊቱ 5 ሰአት ከ30 ላይ በመከላከያ ሰራዊት እና ጸረ-ሽምቅ እየተባሉ በሚጠሩ ሀይሎች መካከል በተካሄደው የተኩስ ልውውጥ ከ4 እስከ 7 የሚደርሱ  ታጣቂዎችና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሲገደሉ፣ 2 የወረዳው ባለስልጣናት ደግሞ ቆስለዋል። በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ ጸረ-  ሽምቅ እየተባሉ የሚጠሩ ከ ...

Read More »

የኩማ አስተዳደር የመጨረሻውን የስንብት ጉባዔ ሊያደርግ ነው

ሰኔ ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስ አበባን ለ5 አመታት ሲመራ የነበረው የኩማ አስተዳደር  ሐሙስ ሰኔ 27 ጀምሮ  ለአዲሱ ኢህአዴግ መራሽ ካቢኔ ሥልጣኑን እንደሚያስረክብ ተጠቆመ፡፡ በመልካም አስተዳደር ችግር፣ በሙስናና ብልሹ አሰራር የሚተቸው የኩማ አስተዳደር የምርጫ 97 ቀውስን ተከትሎ ከተመሰረተው የባለአደራ አስተዳደር ስልጣኑን በግንቦት ወር 2000 ዓ.ም በምርጫ ስም የተረከበ ሲሆን ባለፉት አምስት ዓመታት የከተማዋን ሕዝብ የሚያረካ ሥራ ...

Read More »

የአንድነት ፓርቲ ሕዝባዊ ንቅናቄ ከጅምሩ በመንግስት መጠነ-ሰፊ ዘመቻ ተከፍቶበታል።

ሰኔ ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ‹‹የሚልዮኖች ድምጽ ለነጻነት››በሚል መሪ ቃል በጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ በመንግስት ሀይሎች  እንቅፋት እየተፈጠረበት መሆኑን አስታውቋል። ፓርቲው የመጀመሪያውን  የአደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ በጎንደር ከተማ ሰኔ 30 ቀን 2005 ዓ.ም ለማድረግ በህገ መንግስቱ መሰረት ለሚመለከተው አካል የማሳወቂያ ደብዳቤ በማስገባት የቅስቀሳ ስራውን በጎንደርና አካባቢው መስራት ቢጀምርም፤ መንግስት በ አባላቱ ላይ ህገወጥ እስር ...

Read More »

በግብጽ የፕሬዚዳንት ሙርሲ እጣ ፈንታ አልታወቀም

ሰኔ ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግብጽ የመከላከያ ሰራዊት አዛዥ ፕሬዚዳንቱ በተቃዋሚዎች የቀረበውን ጥያቄ  በ48 ሰአታት ውስጥ እንዲመልሱ ያስቀመጠው ቅድመ ሁኔታ መጠናቀቁን ተከትሎ የግብጽ ቀጣይ እጣ ፋንታ ይህን ዜና እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ አልታወቀም። ፕሬዚዳንት ሙርሲ ህገ መንግስቱን ለማስከበር የህይወት መስዋትነት ለመክፈል መዘጋጀታቸውን ሲገልጹ፣ የመከላከያ ባላስልጣናት ደግሞ የራሳቸውን መፍትሄ ሀሳብ አቅርበዋል። የመከላከያ አዛዦች ፍላጎት በውል ባልታወቀበት ወቅት፣ ፕሬዚዳንቱ ...

Read More »

የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አዋጅ ጸደቀ

ሰኔ ፳፭ (ሃያ አምት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሚኒስትር ማእረግ ደረጃ እንዲቋቋም የታሰበው የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት መ/ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ከአንድ ሳምንት ዕይታ በኋላ ዛሬ ለፓርላማው ቀርቦ እምብዛም ውይይት ሳይደረግበት መጽደቁ ታውቋል፡፡ የኣመቱ ሥራውን ሰኔ 30 የሚያጠናቅቀውና ለዕረፍት የሚዘጋው ኢህአዴግ መራሹ ፓርላማ በተጣደፈ አሰራር ያጸደቀው በዚሁ አዋጅ መሰረት የሚቋቋመው መ/ቤት መረጃዎችን የመሰብሰብ፣ የመተንተንና የማቅረብ እና የደህንነት አገልግሎት የመስጠት እንዲሁም ...

Read More »

ሩሲያ ተዋጊ ጄቶችን ለኢትዮጵያ ለመሸጥ እየተደራደረች ነው

ሰኔ ፳፭ (ሃያ አምት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አር አይ ኤ የተባለው የዜና ማሰራጫ የሮስቦሮን ኤክስፖርት አርምስ ምክትል ዳይሬክተር የሆኑትን አሌክሳንደር ሚካሄቨን ጠቅሶ እንደዘገበው ሩሲያ 18 ኤስ ዩ 30 ከ የተባሉ የጦር ጄቶችን ለኢትዮጵያ ለመሸጥ በድርድር ላይ ናት። ጄቶችን ለመሸጥ ከኢትዮጵያ ጋር እየተነገጋገርን ነው። የጄቶችን ቴክኒካዊና ታክቲካዊ ብቃት ከፍ ለማድረግ እንዲሁም ከአየር ወደ ምድር የሚወነጨፉ ሚሳኤሎችን እንዲሸከሙ ለማድረግ ሀሳብ ...

Read More »