የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፍትሕ ራዲዮ እንደዘገበው፤በአዲስ አበባ ብቻ ከ800 -1000 የሚደርሱ ሰዎችን ለማሰር ታቅዷል፡፡ የሙስሊሙን ማህበረሰብ አካላት በምክንያት ለማሰር በከፍተኛ የኢትዬጲያ መንግስት የደህንነት ሃይሎች የሚመራ ዘመቻ መከፈቱን ፍትህ ራዲዬ ዘግቧል። ራዲዮው ምንጮቹን በመጥቀስ እንደዘገበው፤ዘመቻው ያነጣጠረው፤ ከመጪው ሃገራዊ ምርጫ ጋር በተያያዘ በህዝበ-ሙስሊሙ መካከል ትልቅ ንቅናቄ ይፈጥሩ ይሆናል የሚል ስጋት ባሳደሩ ሙስሊሞች ላይ ነው። መንግስት ምርጫው ...
Read More »Author Archives: Central
ጋዜጠኞቹና ጦማርያኑ ጥፋተኛ አይደለንም ሲሉ የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሦስቱ ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን ዛሬ በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ምድብ ችሎት ቀርበው የእምነት ክህደት ቃላቸውን የሰጡ ሲሆን፤ ሁሉም በተከሰሱባቸው ክሶች <<ጥፋተኞች አይደለንም>> ብለዋል። የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ያደመጠው ፍርድ ቤትም፤ ለፊታችን መጋቢት 21 ቀጠሮ በመስጠት የእለቱን ችሎት አጠናቋል፡፡ ተከሳሾቹ እጃቸው ከተያዘበት ከሚያዚያ ወር 2006 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከቆዩ ...
Read More »በህወሃት ውስጥ ፖለቲካዊ ጠባብነትና ትምክህት መኖሩን አቶ ስብሃት ተናገሩ
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሐት) ውስጥ ፖለቲካዊ ጠባብነትና ትምክህት የሚያራምዱ ወገኖች መኖራቸውንና ሕገመንግስቱም በተሟላ ሁኔታ እየተተገበረ አለመሆኑን አቶ ስብሃት ነጋ የቀድሞ የህወሃት ሊቀመንበር እማኝነታቸውን ሰጡ፡፡ አቶ ስብሃት ነጋ የካቲት 9 እና 10/2007 ዓ.ም ከወጣው አዲስዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ በህወሃት ውስጥ ፖለቲካዊ ጠባብነትና ትምክህት መኖሩን አምነዋል፡፡ «ፖለቲካዊ ጠባብነትና ትምክህት በመንደራችን አለ፡፡ ...
Read More »የ9ኝ ፓርቲዎች ትብብር በ15 ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ጠራ
የካቲት ፲ (አስር) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-‹‹ነጻነትለፍትሃዊምርጫ›› በሚልመርህ የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ የካቲት 22 ቀን 2007 ዓም በ15 ከተሞች እንደሚካሄድ ትብብሩ አስታውቋል። የሙስሊም ማህበረሰቡ ታህሳስ 10፣ 2007 ዓም በኑር መስጂድ ፣ የካቲት 6፣ 2007 ዓም ደግሞ በአንዋር መስኪድ ያደረገው ተቃውሞ እንዲሁም የባህርዳር ከተማ ህዝብ ታህሳስ 10፣ 2007 ዓም ያሳየው ህዝባዊ እምቢተኝነት ትግል በሃይል ሊዳፈን ቢችልም እንደማይጠፋ ትምህርት ሰጥቷል የሚለው የትብብሩ መግለጫ፣ ገዢው ፓርቲ ...
Read More »የህወሃት ታጋዮች ቅሬታቸውን ገለጹ ።
የካቲት ፲ (አስር) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) የትጥቅ ትግል የጀመረበት 40ኛ ኣመት በዓል በስኬት ላይ ብቻ የተመሠረተና ከበሮ ድለቃ የበዛበት የህወሃትን ጉድፎች የተደበቁበት ሆኖ እየተከበረ መሆኑ አሳዛኝ ነው ሲሉ የቀድሞ የድርጅቱታጋይገለጹ፡፡ ስማቸውእንዲገለጽያልፈለጉትየድርጅሩ የቀድሞታጋዮች ለኢሳት በላኩት መልእክትህወሃትየደርግአገዛዝበትጥቅትግል ለማሸነፍከሌሎችየትግልሃይሎችጋርበጣምራናበተናጠልሲታገልመቆየቱናአስከፊውንስርኣትመገርሰሱመልካም ነገር መሆኑ ባይካድም፣ ድርጅቱበሺየሚቆጠሩታጋዮቹን ለሞት ዳርጎ መንግስታዊስልጣን ከተቆናጠጠበሃላየታገለለትዓላማበመርሳትጥቂትሹማምንትራሳቸውንናቤተሰቦቻቸውንየሚያበለጽጉበት፣ቡድናዊ ወገንተኝነትበመመስረትብዙሃኑንያገለለስርዓትእንዲፈጠርአስተዋጽኦአድርጎአልብለዋል፡፡ ህወሃትመንግስታዊስልጣንላይበቆየባቸውባለፉት 23 ኣመታትዴሞክራሲ፣የህግየበላይነትእናየሰብዓዊመብት ጥበቃለማክበርናለማስከበርመታገሉንበመርሳትደጋግሞከሚረግመውየደርግስርዓትባልተናነሰአፋኝስርዓት እየገነባመምጣቱየፓርቲውንመክሸፍቁልጭአድርጎያሳያልሲሉ እነዚሁ ታጋዮች በመልክታቸው አስፍረዋል። በትግልወቅትስንትናስንትጉዋዶቻችንንከአጠገባችንአጥተናልያሉትእኚሁየቀድሞታጋዮች፣ይህሁሉመስዋዕትነት የተከፈለውግንጥቂትየህወሃትሹማምንትንለማበልጸግሳይሆንበመላሀገሪቱሠላም፣ዴሞክራሲናእኩልነት እንዲሰፍንነበርብለዋል፡፡ ...
Read More »የተመላሽ ሰራዊት አባላት የቀረበላቸውን የድጋፍ ጥሪ ወድቅ አደረጉት
የካቲት ፲ (አስር) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በኮምቦልቻ ከተማ በቡራሮ አዳራሽ ጥሪ የተደረገላቸው የተመላሽ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ለመንግስት ደግፋቸውንና ታማኝነታቸውን እንዲገለጹ በተጠየቁበት ወቅት እስካዘሬ የት እንደወደቅን ሳትጠይቁን፣ አሁን ምን ስለተገኘ ነው በማለት ውድቅ አድርገዋል። ያለፈው አልፏል ለወደፊቱ እንደጋገፍ በሚል ካድሬዎች የማግባባት ስራ ቢሰሩም ፣ የተመላሽ ሰራዊት አባላት ሳይቀበሉት ቀርተዋል። አቶ መለስ ጽፈውታል የተባለውን ማንዋል ለማስተማር በሚዘጋጁበት ወቅት ፣ የ ቀድሞ የመከላከያ አባሎቹ በመቃወማቸው ...
Read More »በትጥቅ ትግል የሚያምኑ ሶስት የአፋር ድርጅቶች ግንባር ፈጠሩ
የካቲት ፱ (ዘጠኝ) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በስልጣን ላይ ያለውን የህወሃት /ኢህአዴግ መንግስት በሃይል ለመጣል የሚንቀሳቀሱት ሶስቱ የአፋር ድርጅቶች ማለትም አርዱፍ፣ ጋድሌና የአፍዴራ ታጋዮች የካቲት 8 ቀን 2007 ዓም የጋራ ግንባር ፈጥረዋል። የአርዱፍ ሊቀመንበር አቶ ኢብራሂም ሙሳ ለኢሳት እንደገለጹት ሶስቱም የአፋር ድርጅቶች በተናጠል ሆነው መዋጋታቸው ለስርአቱ እድሜ መርዘም አስተዋጽኦ በማድረጉ በቅድሚያ ድርጅቶቹ የጋራ ግንባር ፈጥረው በጋራ ለመዋጋት አስፈላጊ መሆኑን ስምምነት ላይ በመድረሳቸው፣ በአንድ ...
Read More »የኢህአዴግካድሬዎች የመድረክ አባላትና ደጋፊዎች በ2007 ሀገር አቀፍ ምርጫ ለመሳተፍ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ለማደናቀፍ የሚፈጽሙትን አፍራሽ ተግባራት መቀጠላቸውን መድረክ አስታወቀ።
የካቲት ፱ (ዘጠኝ) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ካድሬዎቹ በደቡብክልል በሲዳማ ዞን በቡርሳ ወረዳ ስለዕጩዎች ምዝገባና ቀጣይ ድርጅታዊ ሥራዎች ላይ ለመወያየት በወረዳው በሚገኘው የሲአንጽ/ቤት ተሰበስበው በነበሩ የሲአን/መድረክ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ፣በወረዳው የመድረክ ዕጩ ተወዳዳሪዎችና ሌሎች አባላት ላይ የወረዳው የፖሊሰ ኃይልን በመጠቀም ድብደባ ፈጽመውባቸው እንዲበተኑ ማድረጋቸውን መድረክ ገልጿል፡፡ የቡርሳ ከተማከንቲባበሆኑትበአቶአለማየሁፉንአቴትዕዛዝበተፈጸመውበዚሁድብደባበጽ/ቤቱተሰብስበውበነበሩት 20የሲአንመድረክአባላትላይአካላዊጉዳትእንደደረሰባቸውአስታውቋል፡፡ በዚሁዞን *በወንሾወረዳበዱባምርጫክልል* የመድረክየክልልምክርቤትዕጩተወዳዳሪየሆኑት አቶበሾላገቢሶበመድረክዕጩነትመቅረባቸውእንደታወቀለብዙጊዜያትሲያርሱየኖሩትንናበአሁኑወቅትምየቡናና የእንሰትተክሎችበብዛትየሚገኙበትንየእርሻመሬትለደንእንፈልገዋለንብለውበመከለልናምልክትበማድረግከዕጩነታቸው እንዲለቁማስፈራሪያእየተደረገባቸውእንደሆነመድረክ ገልጿል።
Read More »የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ 60ኛ አመት የልደት በአል በተለያዩ አገሮች ተከበረ
የካቲት ፱ (ዘጠኝ) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በኖርዌ የነበረውን ስነስርአት በተመለከተ ከአቶአበበ ደመቀ ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል። በአውስትራሊያሜልበርንከተማ እሁድ ፈብራሪ 15፣ 2015 ዓ .ምበደማቅሁኔታተከብሯል። ፕሮግራሙ በህሊና ጸሎት ከተጀመረ በኋላ አቶ አንዳርጋቸውን የሚያስታውሱ በቪዲዮ የተቀነባበሩ ስነ ግጥሞች ፣መዝሙሮች እና ዘጋቢ ፊልሞች ቀርበዋል። የፕሮግራሙአስተባባሪዎች፦ <<የአቶ አንዳርጋቸውን 60ኛ አመት የልደት በአልየምና ከብረው፤ አቶ አንዳርጋቸው የከፈሉትን ዋጋ በመዘከር ፣እርሳቸው እየተሰዉለት ያለውን አላማ ለማስቀጠል እና ህዝቡም በከፍተኛ ሁኔታ ...
Read More »አቶ አባይ ጸሃየ አዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተግባራዊ እንደሚሆን ተናገሩ
የካቲት ፱ (ዘጠኝ) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የጠ/ሚኒስትሩ አማካሪና የህወሃት ነባር ታጋይ አባይ ጸሃየ አወዛጋቢው የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በሃይል ተግባራዊ እንደሚደረግ አዋሳ ውስጥ በተደረገ ስብሰባ ላይ መናገራቸውን የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ገልጿል። አቶ አባይ ጸሃየ የኦሮምያ ልዩ ዞን ሃላፊዎችን በቅድሚያ የወቀሱ ሲሆን፣ ክልሉም እነዚህን ልክ ባለማስገባቱ ሌላው ተጠያቂ መሆኑን ገልጸዋል። የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን እንደወጣ በርካታ የኦሮሞ ተወላጆች እቅዱን ተቃውመው ወደ አደባባይ በመውጣታቸው ...
Read More »