ሚያዝያ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የህወሃት የልማት ድርጅት ፣ ኢፈርት ንብረት የሆነው መሶቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ላለፉት ሶስት አመተት ያለተቀናቃኝ በከፍተኛ ዋጋ ለአባይ ግድብ ስሚንቶ ሲያቀርብ ከቆየ በሁዋላ ፣ ስራውን አቋርጧል። የአባይ ግድብ ግንባታ የኢኮኖሚ አዋጭነት ጥናት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይፋ ከተደረገ በኃላ በባለስልጣናት መካከል ውዝግብ መነሳቱ ታውቋል። ጉባ የሚገኘው የስሚንቶ ማምረቻ በመሰቦ ስር እንዲሆን መወሰኑ የውዝግቡ ...
Read More »Author Archives: Central
ሼክ ሙሃመድ አላሙዲ በኢትዮጵያ መንግስት ስም 20 ሚሊዮን ዶላር ለክሊንተን ፋውንዴሽን መስጠታቸው ተጋለጠ
ሚያዝያ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፒተር ስዋይዘር የተባሉ ጸሃፊ በቅርቡ በሚያሳትሙት መጽሃፍ ላይ ሼክ አላሙዲን ለክሊንተን ፋውንዴሽን 20 ሚሊዮን ዶላር እኤአ በ2006 መስጠታቸውን አጋልጠዋል። የሼክ አላሙዲን ድርጅት ለክሊንተን ፋውንዴሽን በጻፈው ደብዳቤ፣ እርዳታው የተሰጠው በኢትዮጵያ መንግስት ስም ሲሆን፣ የቡሽ አስተዳደር የውጭ ፖሊስ በክሊንተን አስተዳደር ጊዜም እንዲቀጥል ያስስባል። በባለቤታቸው ስም ገንዘብ የተቀበሉት ሂላሪ ክሊንተን ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ...
Read More »የኢህአዴግን የምርጫ ምልክት ቀደዋል የተባሉ ግለሰብ በአንድ አመት እስር ተቀጡ
ሚያዝያ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከጎንደር ከተማ አስተዳደር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው አቶ ቀናው ክንዴ የተባሉ የከተማው ነዋሪ ሚያዚያ 6/2007 ዓም ከጧቱ ሁለት ሰአት ላይ የብአዴን ኢህአዴግን የምርጫ ምልክት ቀደዋል የሚል ክስ ቀርቦባቸዋል። ግለሰቡ የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊ በመሆናቸው ብቻ የሃሰት ክስ እንደተመሰረተባቸው ቢናገሩም የጎንደር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በማግስቱ ሚያዚያ 7/2007 ዓም በዋለው ችሎት ግለሰቡ በአንድ አመት ...
Read More »በአዲስ አበባ የተካሄደውን ከፍተኛ ተቃውሞ ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ታሰሩ
ሚያዝያ ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሊቢያ በረሃና በደቡብ አፍሪካ በ አሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉትን ኢትዮጵያዊያንን ለማሰብ ረቡዕ ሚያዚያ 15 ቀን 2007 ዓም መንግስት የጠራው ሰልፍ ወደ ሕዝባዊ ተቃውሞ በመለወጡ በብዙ መቶወች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በፖሊሶች ተደብድበው ሆስፒታል ከገቡ በሁዋላ፣ በቦታው ላይ የተያዙ፣ ማሽት ላይ በየቤቱ እየተለቀሙ የተያዙ እንዲሁም ዛሬ ሃሙስ ጧት የተያዙ በየክፍለ ከተማው እስር ቤቶች በሺዎች የሚቆጠሩ የአዲስ ...
Read More »የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የሚካደውን ምርጫ አስመልከቶ የተለያዩ አስተያዮችን ሲቀበል ዋለ
ሚያዝያ ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ህብረቱ የተለያዩ የፖለቲካ እና ሲቪክ ማህበራት መሪዎችን በመጋበዝ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከ4 ሰአት በላይ ውይይት አድርጓል። የአውሮፓ ህብረት የእንግሊዝ ተወካይ፣ ወ/ሮ ጁሊ ዋርድ፣ በህብረቱ የፖርቱጋል ተወካይ ወ/ሮ አና ጎሜዝ፣ የስዊድኖቹ፣ ሶራያ ፖስትና ቦዲል ሲቢሎስ እንዲሁም የስፔን ተወካይ ሚ/ር ጆርዲ ሴባሲቲያ እና ሌሎችም የህብረቱ ባለስልጣናት በውይይቱ ላይ ተገኝተዋል። “ካርቶን ዲሞክራሲ፣ በኢትዮጵያ የሚታየውን ...
Read More »ሰሞኑን በሚዲትራኒያን ባህር ከሰጠሙ አፍሪካውያን ውስጥ አስከሬናቸው የተገኘው የ24 ሰዎች የቀብር ስነስርአት ተካሄደ
ሚያዝያ ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ማንነታቸው ያልታወቁት ሟቾች አስከሬን ማልታ ውስጥ በክብር እንዲያርፍ ተደርጓል። የኢትዮጵያ፣ የሶማሊ፣ የኤርትራና ሌሎችም አፍሪካውያን በቀብር ስነስርአቱ ላይ ተገኝተው ሀዘናቸውን ገልጸዋል። የሟቾቹ ዜግነት በውል ባይታወቅም፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው መረጃ ኤርትራውያን፣ ኢትዮጵያውያን፣ ሶማሊያውያንና ሌሎች አፍሪካውያን ይገኙበታል።
Read More »የአዲስ አበባ ህዝብ ተቃውሞውን በአደባባይ አሰማ
ሚያዝያ ፲፫(አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሊቢያ በአሸባሪዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉት ወጣቶች ኢያሱ ይኩኖአምላክና ባልቻ በለጠ ቤተሰቦች ሀዘናቸውን ለመግለጽ ከተለያዩ አቅጣጫዎች በማምራት ላይ የነበሩ ወጣቶች ስሜታቸውን መቆጣጠር ተስኖአቸው ተቃውሞአቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። በሺ የሚቆጠሩ ወጣቶች መንግስትን የሚያወግዙ መፈክሮችን እያሰሙ ወደ ቤተመንግስት በማቅናት ላይ እያሉ ሂልተን ሆቴል አካባቢ በብዛት የተሰባሰቡት የፌደራል ፖሊሶች አስቁመዋቸዋል። ወጣቶች መንግስት ሌባ፣ ደማችን ፈሶ አይቀርም፣ ...
Read More »ድምጻችን ይስማ አይ. ሲ. ሲ ተብሎ የሚጠራው ቡድን በኢትዮጰያውያን ክርስቲያኖች ላይ የፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ አጥብቆ አወገዘ።
ሚያዝያ ፲፫(አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድምጻችን ይሰማ፦”ኢ–ሰብአዊነትንና ሽብርን ደግመን እናውግዝ! ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን እንታደግ!”በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን እና ሌሎችም አፍሪካውያን ዜጎች ላይ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል እየተፈጸመባቸው እንደሚገኝ በመጥቀስ፤ ሰቅጣጩ የጭካኔ ምግባር አፍሪካዊያን ላይ በአፍሪካዊያን የሚፈፀም መሆኑ ደግሞ ይበልጥ አሳዛኝ ያደርገዋል ብሏል። ከአስርት ዓመታት በፊት ምእራባዊያን ደቡብ አፍሪካዊያን የሚያደርጉትን የፀረ-አፓርታይድ ትግልና መሪያቸውን ኔልሰን ማንዴላን በ«ሽብርተኝነት» ፈርጀው ...
Read More »አይ ኦ ኤም በሚዲትራኒያን ባህር ላይ በሰጠመችው ጀልባ ውስጥ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን እንዳሉበት ገለጸ
ሚያዝያ ፲፫(አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቢቢሲ የአለማቀፍ የስደተኞች ኮምሽነር ቃል አቀባይን ጠቅሶ እንደዘገበው ሰሞኑን በሜዲትራኒያን ባህር በሰጠመችው ጀልባ ከነበሩ ከ800 በላይ የተለያዩ አገር ዜጎች መካከል 350 ኤርትራውያን ናቸው ተብሎ እንደሚገመት ገልጾ፣ ቀሪዎቹ ደግሞ ከኢትዮጵያ፣ ሶሪያ፣ ሶማሊያ፣ ሴራሊዮን፣ ማሊ፣ ሴኔጋል፣ ጋምቢያ፣ አይቮሪኮስት እና ባንግላዲሽ የመጡ መሆናቸውን ዘግቧል። አይ ኦ ኤም የተባለው አለማቀፍ የስደተኞች ድርጅት ደግሞ በዚህ አመት ከ30 ...
Read More »አይ ኤስ በ30 ኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመው አሰቃቂ ግድያ በመላው አለም እየተወገዘ ነው
ሚያዝያ ፲፩(አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያውያን ሳምንቱን በሀዘን ተውጠው አሳልፈዋል። በየመን የተጀመረው የኢትዮጵያውያን የድረሱልኝ ጩኸት በደቡብ አፍሪካ እና በሊቢያ ተሰምቷል። 30 ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን በአሰቃቂ ሁኔታ በአይ ኤስ ወታደሮች የተገደሉበት ዜና መላውን አለም እያነጋገረ ነው። ኢትዮጵያውያን ሀዘናቸውን ከመግለጽ በተጨማሪ ምን እናድርግ እያሉ በመጠየቅ ላይ ናቸው። በፌስቡክ እና በማህበራዊ ድረገጾች የፖለቲካ እምነታቸውም ሆነ ሃይማኖታዊ ጎራ ሳይለያቸው በአንድነት ሀዘናቸውን የሚገልጹ ...
Read More »